@elyasred: Replying to @ቢንት መሀመድ💝 #fyppppppppppppppppppppppp #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #HabeshaTikTok #NHN #islamicreminder

Ela Red
Ela Red
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 03 November 2026 12:56:07 GMT
15855
1351
69
328

Music

Download

Comments

legessem7
L :
ለጉልበት ሕመም መፋትሄ አትለፈኝ
2026-11-03 16:23:44
6
hussainalshareef8
hussainalshareef8 :
እኔግን ለመኩህ ተዉከኝ ለግፊት😭😭😭
2026-11-03 21:32:38
0
habibty103
user8517314345927 :
ሆምጣጤ ምንድን ነዉ
2026-11-03 14:00:26
0
sofi563910
👸Sofi (አርዲቦ) :
ወድሜ እኔ ደሞ ታይፎይድ በጣም እያስቸገረኝ ነው እባክህ መፍትሄውን ነገረኝ አትለፈኝ
2026-11-03 20:34:28
1
semirakedir950.com3
semirakedir950.com3 :
🍃🍃🍃🍃please. Please 🙏🏾 🍃🍃🍃 ለነርቭ ህመም 🍃🍃🍃please. My Allah bless you brother 🍃🍃🍃🍃🙏🏾
2026-11-03 18:30:19
0
edna425
EDNA MALL :
ሰላምነው ወንድሜ ከመቀመጫ አከባቢ መገጣጠሚያ ህመም እሚሰማውሰው ምንድንነው ማድረግ ያለበት እባክህን አትለፈኝ ወንድምጥላ🙏🙏🙏
2026-11-03 18:49:48
1
roza88588
الحمدلله :
አይን ሊሚያሳክክ ስራልኝ በአላህ ስንተዬ ጠየኩህ
2026-11-03 15:21:01
1
nasuki.deask
Nasuki Deask :
ተባረክ አንተ ቅን ልጅ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
2026-11-03 23:39:08
0
sinemima
sine ye 27 :
ለሀሞት ጠጠር ምን ልጠጣ ብዙ ጊዜ ፅፌልሀለሁ
2026-11-04 04:44:14
0
user2156562303020
ትግዬ :
ለነርቭ
2026-11-03 14:46:23
1
user27727128682446
user27727128682446 :
UFEEEEFTAERYEYTBEBEKE
2026-11-03 17:30:14
0
neju6373
naju :
ወድሜ አረ በአለሕ አስክን የጥሪስ ህማማ እየስቻገራኝ ነዉ
2026-11-03 20:20:51
0
yasminek77
Yasmine kedir🇵🇸🇪🇹 :
በአላህ በውስጥ መልስልኝ!! የቲም ያላት እህት ነርቭና ዲስክ እጅና እግሯን እያዘብኝ ነው፡፡ ህክምናው ምንም ብታደርግ ውጤቱን ይህንም ያህል ነው፡፡ እስኪ አንተን ላመስግን
2026-11-03 22:38:40
0
as301967
AS :
እረ ወንድም እባክህ አትለፈኝ የሆርሞን እጥረት መፍትሄ ካለህ ተባበረኝ
2026-11-03 18:02:12
0
tmjsk.ghdwa
Tmjsk Ghdwa :
ሆምጣጤ ምድነዉ የኔወድም
2026-11-03 19:30:37
0
st40897
sofi Tigabu :
በሻይ መጣህብኝ😁
2026-11-03 18:47:42
0
meseret3147
Balaynsh :
🥰
2026-11-03 13:03:13
0
st40897
sofi Tigabu :
እሞክራለሁ እስቲ🙏
2026-11-03 18:47:06
0
hasabaldainkhan
️ ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል❤😘 :
ኮመቱን የፃፍኩት አኔ ነኝ ሽኩረን❤❤🥰🥰
2026-11-03 14:26:48
0
keri79
kiya 🦋 :
Areeee be Allha le terekez ngeregne
2026-11-03 14:41:34
0
ahagj05
ሀይሚ ❤የወልደያዋ ✝️❤🙏 :
እረ ተው ወድሜ የትንኝ መዳኒት በውስጥ ፅፌልህ ነበር መላ በለኝ ወድሜ ተሰቃዬ 😢😢😢
2026-11-03 23:11:23
0
ashu.tamirat2
ashu Tamirat :
ኤላ ሰላም ነው በእናትህ ቀኝ ጆሮዬ እየጮኽ አስቸገረኝ ህክምና ሔጄ መዳኒት ብቻ ነው የሚሰጡኝ ግን ምንም ለውጥ የለውም ለአላህ ስትል መፍቴ ካለው በፈጣሪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-03 18:27:22
0
tigist45ert
tigist.A :
ወንድሜ በናትህ አትለፈኝ ለ7ወር ህፃን ድርቀት ተቸግሯል መፍትሄ በናትህ
2026-11-03 16:32:19
0
ferhanfer830
smart :
አረበአላህ ወንድሜ በውስጥ የላኩልህን መልስልኝ
2026-11-03 14:58:36
0
balsam2091
balsam :
ወድሜ በአላህ እዳታልፈኝ በምራቅ መብዛት ተቸገርኩ መላ በለኝ
2026-11-03 13:04:01
0
To see more videos from user @elyasred, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About