@eyuel069: እድሉን ተጠቀሙ🤝

ኢዩኤል   ☥
ኢዩኤል ☥
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 03 November 2026 15:32:13 GMT
112436
21820
577
1385

Music

Download

Comments

user5558074030794
typing🦋 :
ይመችህ አቦ
2026-11-03 16:10:18
262
userrio91
Riyad 𝕄anchew :
አንዳንዶች ያሲኖ ችግር አልቀረፈም አዶነይ ቀርፏል ሲሉ ያላስተዋሏቸዉ ነጥቦች አሉ:- 1.በርግጥ አዶናይ ስላለዉ የሰዎችን ችግር በገንዘብ ሲቀርፍ ያሲኖ ግን ስለሌለዉ የችግረኞችን መከራ ከህዝብ አልፎ የባለ አቅሞችና የመንግስትን ህሊና እያንኳኳ ያለ የብዙሀን ድምፅ ነዉ። ብር የ10 .. 20 ሰዉ ችግር ሲቀርፍ ይሄ ግን የብዙሀኑን ጥያቄ በአጭር ድራማ የሚመለከታቸዉን ሰዎች መፍትሄ እያንኳኳ ነዉና በብር የማይቻል ተግባረ ነዉ ቀላል አይደለም! 2.ሲቀጥል አዋርዱ ችግር በቀረፈ ብቻ ከሆነ አብነት አንደኛ ይሆን ነበር ነገር ግን የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር ከተባለ አምና ለአዶናይ ይገባዉ እንደነበረዉ ዘንድሮ የያሲኖ የተሻለ ነዉ። ለምሳሌ አምና ያሲኖ አይገባዉም ነበር። 3.ሌላዉ ነገር አዶናይ ክርስቲያን ያሲኖ ሙስሊም ስለሆነ ምናምን የሚል ሰዉ የሀገር ጠላት እንጂ የፍቅር ልብ የለዉም። ምክንያቱም የራሳቸዉ እምነት የግላቸዉ ነዉ ከሞት በዃላ ይዳኙበት። እኛ እነዚህን ምርጥ ልጆች የዚህ አመት ብቻ የቲክቶክ ምርጥ መምረጥ ነዉ ያለብን። 4.አስተዉሉ 👉 እኔን ገንዘብ የረዳኝ ሰዉ ምርጥ ነዉ ሌላዉን ሁሉ መርዳት አቅሙ ላይችል ይችላል ነገር ግን የኔንም የናንተንም ችግር ለመቅረፍ በጥበብ ለሚመለከተዉ አካል ድምፅ የሚሆን እና ተስፋ ጨልሞባቸዉ ለተቀመጡ ብዙሀን ተስፋን በጥበብ እንደሚያስተላልፍ ሰዉ ግን ምርጥ የለም!
2026-11-04 04:19:07
43
afork.afe
Afork Afe :
king👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
2026-11-03 16:45:02
108
sarafonfon857
sarafonfon857 :
አዶዬ ጀግናዉ አበሳዉ ወደፊት💪💪💪💪💪
2026-11-03 19:02:52
63
user9373142226333
ከዲሪ።መሀመዲ :
2026-11-03 18:18:21
208
makii8390
MAKI🧕🦅 :
ድራማ ምን ያረግልናል??
2026-11-03 19:46:17
55
asheweynaa
Aka :
king is king
2026-11-03 18:33:00
23
user174hasibunalahi
Umu Rayani🦋🇹🇷🐅 :
king of king 🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪🤴🤴🤴
2026-11-03 23:07:22
47
mame.xv.5566
✨Abderahman ▫▫▫▫▫ :
እኔ ምለው ያሲኖን አለመውደድ ይቻላል እንዴ
2026-11-04 05:47:52
16
hyponatic.21215
HYPONATIC 2121 :
ያሲኖ በድራማ ትምርት ቺግራቺንን ይናገራል አዶናይ ቺግራቺንን ይፈታል አለቀ
2026-11-04 05:40:41
7
tikok..digaa
kemil liverpool :
yesino king
2026-11-04 07:55:09
0
nemia518
fariha :
እደትነው እሚመረጠው
2026-11-03 18:27:19
14
betihailu2006
Betty Tef 2004 :
አዶናይ 👌
2026-11-03 19:44:07
22
sewsew.1
Honey gunners 💋 :
We will Eyuye ❤️
2026-11-04 10:49:07
0
rafikakey
Alhamdulillah :
2026-11-03 18:30:29
9
hani_brown54
brown :
yeknawe
2026-11-04 09:59:26
0
muktar7732
7𝑢𝑝 :
አብዛሀኛው ሰው አያቅም ማረጉን ራሱ
2026-11-03 18:37:23
7
etiho00
Etiho :
mertenal😂
2026-11-03 20:13:21
11
anitabderu
A.B🎋🇪🇹🙏 :
2026-11-03 20:52:46
5
jesusiskingcomgod
ýøñî mãn̈👎🫰 :
commando yasino 💪
2026-11-03 19:19:09
9
wesi819
wesi :
አረይመረጣል
2026-11-03 15:35:28
9
amlove_147
AMLOVE :
Adony Adony
2026-11-03 18:54:28
12
ethmeme03
ETH MEME :
2026-11-03 23:40:10
2
To see more videos from user @eyuel069, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About