@nhabepcuamit: Mê choco mọi người thử qua chocolate sữa Archcafe này nè. Uống thơm beo, đậm vị cacao siêu ngon #chocolate #archcafe #chocolatesua #socolasua #socolalatte

Nhà Bếp Của Mít
Nhà Bếp Của Mít
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 03 November 2026 16:22:49 GMT
1001
2
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @nhabepcuamit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እርፈ መስቀል ስያሜው ጨለፈ፣ ቀዳ፣ ጠለቀ ካለው የግእዝ ቃል የተገኘ ነው፡፡ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ያፈሰሰው ደም ለምእመናን ስለሚሰጥበት እርፈ መስቀል ተባለ፡፡ እንደ ማንኪያ ዓይነት የሆነ ቅዱስ ንዋይ ነው፡፡ በደሙ መቀበያ በኩል ጎድጎድ ያለ ቅርጽ ያለው ከወደ ታች የመስቀል ቅርጽ ያለበት ነው፡፡ ኢሳይያስ ከለምጹ የነጻበት ፍሕም መያዣ ጉጠት ምሳሌ ነው፡፡ ኢሳ. ፮፥፮፡፡ በተጨማሪም እርፈ መስቀል  ማንኪያ፣ መጨለፊያ ማለት ሲሆን ከወደ እጀታው መስቀል ይኖረዋል። ከወርቅ፣ ከብር፣ ከነሐስ፣ ከብረት፣ ከቀንድና ከእንጨት ሊሰራ ይችላል። ነገር ግን ጽዋው ከተሠራበት ቁስ በተመሳሳይ መዘጋጀት አለበት።አሁን ላይ በብዙ አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ እየታየ አይደለም። አገልግሎቱ ክቡር ደሙን ለቆራብያንና ቆራቢያት የሚያቀብሉበት ዕቃ ነው። ምስጢሩ:- ክርስቶስ ጎኑን የተወጋበት ጦር ምሳሌ ነው፡፡ ኢሳያስ ከለምጽ የዳነበት ፍህም የያዘ ጉጠት ምሳሌ ነው፡፡ ኢሳይያስ ፮፣፮ ከወደ መያዣው ያለው መስቀል የጌታችን ደም መስቀል ላይ መፍሰሱን ለማስረዳት ነው። @Eden Israel @eyasu waltengues @Tibebe yiheyis @Mekdes dejene Zena @Abu 21 #እርፈመስቀል

About