@vagi_uni: When votes have a price, does creativity still win? 🇪🇹💔 #ethiopian_tik_tok #ethiopia #tiktokcreativeaward

Vagi Uni
Vagi Uni
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 17:05:26 GMT
114746
12630
124
819

Music

Download

Comments

__925481
_-_ :
በስራ ከሆነ መቼም short memory ካልሆንን በቀር እንደ አዶናይ የሰራ ማንም tiktoker የለም ግልፅ ነው
2026-11-03 19:31:59
96
bigsalah10
salah :
ronaldo lmn tz algn
2026-11-03 19:50:09
351
hayder.guners
Hayder1998 :
ለያሲኖ ነው ሚገባው ያለ ውድድር ይስጡት
2026-11-03 19:36:56
193
arefuhawaz25
Arefu Hawaz :
አንዴ አዶናይን እንድንመርጥ እና እንደ አዶናይ የመስሉ ለበ ቀና ወጣቶች እንዲበዙ ተባበሩን። የያሲኖ ቀልዶች ና ፌዞች የህፃናት በልብ ቀዶ ህክምና ሂወታቸውን ሲታደደጉ አላየንም፣የጎዳና ልጆች ሂወት ሲቀይሩ አላየንም፣ ለባለህልምና ባለራእይ ልጆች ህልማቸው ሲያሳኩ አላየንም፣ ለተራቡ ወገኖች ምግብ ሲሆኑ አላየንም፣ ተስፋ ለቆረጡ ወጣቶች ብርታት ሲሆኑ አላየንም። የብዙ ልጆች እና ወጣቶች ሂውት ሲቀይሩ አላየንም። ስለዚህ ወገኖቼ ማሳቅ እና ማሳዘን በምንም ሁኔታ ምግብ ሁኖ ሆድ አይሞላም። እያስተዋልን እንምረጥ ዛሬ የመረጥነውና እውቅና የሰጠነው ለብዙዎች አርአያ የሚሆን ብዙዎችን መስል የሚየፈራ ስለሆነ መምረጥ ያለብን በማሰተዋል ይሁን። አዶናይ ሁልግዜም መምረጥና መመስገን ያለበት ጀግና ነው። ምክንያቱም በጎነት ከምንም በላይ ያሲኖም በጎነት ከአዶናይ መብለጥ ከቻለ እሱን ለመምረጥ አይናችን አናሽም። ምክንያቱም ምርጫችን በጎነት ስለሆነ።
2026-11-03 18:07:06
59
yafu889
Yafu :
በስራ ከሆነ ያሲኖ ያሳምነኛል።
2026-11-03 22:18:29
32
keda.success
Keda success 💪 :
ያሲኖኖኖኖኖ💪💪💪💪
2026-11-03 18:42:48
44
girax19
G.I.R.A.X :
lik new
2026-11-04 07:16:27
0
matiasleykemariam
Mat :
ያአዶናይ መልካም ስረዎች በጥቂቱ 1- አንድ ሺ ልባቸው የታመሙ ህፃናት ያሳከመ 2- ኣምስት የተቸገሩ ወጣቶች እያሳደገ ያለ 3- ለ3 ታላላቅ ሰዎች መኪና እንድሸለሙ ያደረገ 4) ለኣቅም የሌላቸው ወጣቶች ለእያንዳንዳቸው ባጃጅ÷ሞተር÷ላውንደሪ÷የቆሎ አከፋፋይ ሱቅ÷ ዘመናዊ ፀጉር ቤትና ከአራት ሰዎች በላይ iPhone 17 mobile ገዝቶ የሰጠ 5) ከሁሉም የበለጠና ትልቁ ነገር ሶሻል ሚድያ(ቲክቶክ) ከጥላቻ÷ከዘረኝነት÷በቀጥታ ስርጭት ዱቄት ከመቀባት÷በብልት ውስጥ ዘይትና በርበሬ ከመጨመር÷በራቁት ሻወር ከመታጠብና ከሌሎች ኣስነዋሪ የሆኑ ስራዎች አስወጥቶ በቲክቶክ ትልቅ ባለሃብት መሆን እንደሚቻል በተግባር በማሳየት የብዙዎችን ህይወት መቀየር የቻለ ወጣት ኣዶናይ ብቻ ነው። ስለዚህ ሽልማቱን የሚገባው 100% ለአዶናይ እና ለአዶናይ ብቻ ነው።
2026-11-04 12:29:40
4
yegeta631
ልኬት :
በትክክል አሽናፊውም ተወዳዳሪውም ገንዘብ ነው
2026-11-03 17:49:50
88
hahauh521
🌚➗💁 :
ለያሲኖ ይሰጥ በስራ ይሰጡ በነፃ ህዝቡ ይምረጥ አለቀ በገዘብ ከሆነማ ሀብታም ብቻነዉ የሚወስደዉ🙄
2026-11-03 20:19:04
12
junate10
. :
ሰሚ ጠፋ እኔጂ ኮ እኛ ሀገር አዋርድ ሚባል ነገር የለም ሁሉም fake እና ግላዊነት ነው ሚያመዝነው
2026-11-03 19:04:36
21
imjust2_op
Leͥgeͣnͫd :
Literally pay to win
2026-11-04 04:44:11
6
abdi48671
ABDI🤔 :
ስጀምር ይዘት ፈጣሪ ከሆነ ሚሻለመው ያሲኖ ነው ሌላ ከሆነ ግን አላውቅም
2026-11-04 16:54:59
1
nafyad_
NAFYAD :
They're a joke!!!
2026-11-03 21:42:49
3
milli2me
user9105284653863 :
ቃሉፑቲክ Locali ም International ሊም ነቅንቆታል የኢትዬጵያን ስም ከሯጮቻችን በላህ ስማችንን ያስነሳ ያነጋገረ ጀግናችን እኮ ነው TikTok ም Instagram ም ላይ :: Talent ቱ AI ነው በሚል አጨቃጫቂ የሆነ ብርቅዬ ልጃችን እኮ ነው :: ሽልማቱን እንርሳው እና AI አለመሆኑን እንኳ ለአለም ለማሳየት አወዳዳሪዎቹ ሙከራ አያደርጉም እንደ ሀገር ማለቴ ነው 🤔ከሀገር ውስጥ በላይ US ; Europe ; ቻይና ; ህንድ; South America; አንዳንዶች ኢትዬጵያን ሳይሆን ቃሉፑቲክን ያውቁታል 🤷🏽‍♀️ሀገርን በበጎ ስራ ማስተዋወቅ ለአለም ማለት ለኔ ይሄ Apportunity ነው 🤷🏽‍♀️@kaluputik 💪🏽🇪🇹🇪🇹
2026-11-04 07:18:35
1
mulugeta.gebresla83
ስለ ሃቅ እንኑር :
1 ነገር ልናገር እዚ ዉድድር ዉስጥ ሃይማኖት እምታስገቡ ኣድቡ እያየን ነው...ኣብዛኛው ያሲኖ እሚመርጠዉ ወይም vote እሚያስደርገው ሙስሊም ነዉ በቃ በስራቸው ይሸለሙ እንጂ ሙስሊም ስለ ሆነ የሙስሊምን ኣንድነት ለ ማድረግ እንደዛ አይደረግም ባለፈዉ ኣርሲ ላይ ድምፅ ስለ ሆነ ኣዛ እንዳደረጋቹት ኢትዮጵያ ዉስጥ ደሞ ከሙስሊም ክርስቲያን ይበዛል ደሞ ለባቡኬር ሆነ ሌሎች ሙስሊም ለመደገፍ ኣዶኒ ይቀርባል...ሃይማኖት ብሄር እማያዉቅ ኣዶኒ🙏
2026-11-04 03:41:36
4
abukijud
aa :
በገንዘብ መደረጉ ነው ችግር የፈጠረው
2026-11-03 19:49:53
4
akezalove7
ak ታዛብቷ 444👸🇪🇹 :
በስራ ከሆነ መቼም short memory ካልሆንን በቀር እንደ አዶናይ የሰራ ማንም tiktoker የለም ግልፅ ነው
2026-11-04 01:49:05
3
e312911
E🔴 :
Slk gzulgn🥺😞
2026-11-04 07:58:02
2
kingnoir05.8
King Noir_10🇦🇷 :
ronaldo be like😂
2026-11-04 07:59:41
1
hre_ezy
Breezy :
2026-11-03 20:37:55
1
user40432944252795
ሣንኩራ☪️✅ :
እኮ ለምን በብር አረጉት😏
2026-11-03 18:33:16
3
delinadeli618
Delina Deli :
king yasino🥰🥰
2026-11-03 22:31:49
1
abdinesre1212
Abdina :
@Abdina:አቦ የአዲስ ትውልድ አስተሳሰብ ❤️yasino
2026-11-03 19:39:41
1
esromyeneni.10.2
HaNa Fentaw❤ 10❤ 26 :
ለምን በሰው ድካም ጉልበት ችሎታ ና አቅም ይቀልዳሉ
2026-11-03 18:37:50
1
To see more videos from user @vagi_uni, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About