@holistic6196: ዕጣን ማጨስ በቤታችን ውስጥ ያለውን አየር በከፍተኛ ደረጃ በመበከል ለአስም፣ ለሳንባ እና ለመተንፈሻ አካላት በሽታዎች ያጋልጠናል። በተለይም ህጻናት፣ ነፍሰጡር እናቶች እና አረጋውያን ይበልጥ ተጎጂ ናቸው። ይህ ቪዲዮ የዕጣን ጢስ ስለሚያመጣው የጤና መዘዝ እና መወሰድ ስላሉባቸው ጥንቃቄዎች በዝርዝር ያስረዳል። ጤናዎን እና የቤተሰብዎን ደህንነት ለመጠበቅ ቤታችሁን በቂ አየር እንዲያገኝ አድርጉ። ተጨማሪ የህክምና ክትትል ለሚፈልጉ ቤተሰቦች ደግሞ አስተማማኝ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት በቀላሉ ማግኘት እንደምትችሉ አትዘንጉ። ቪዲዮውን ሼር በማድረግ ለሌሎችም የጤና ግንዛቤ እንፍጠር! #የዕጣንጉዳት #የአየርብክለት #የሳንባጤና #የቤትለቤትህክምና #የቤትለቤትህክምናአገልግሎት@holistictenahomecare
Holisticten(ሆሊስቲክጤና)home-care
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 18:08:38 GMT
Music
Download
Comments
Helina G 🌸 :
demo be etan metah
2026-11-04 04:43:32
332
Asm 7 21 :
brother before you talk like this try to read research of chemistry which is bowsole/freckiness by Dr sisay Awoke
2026-11-04 04:10:41
0
yemariyam😘❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
are ene alachesm slemiyamegn
2026-11-04 14:53:05
0
halewat.hagos 🇻🇳🦋🧸⚓️🇪🇷19 :
yalsu mnor alchlm sorry
2026-11-04 12:22:22
0
yaredo :
Give us a single study if it’s ur study show approved research
2026-11-03 20:47:22
45
Meron Mebrate :
በቀን ስንቴ እደማጨስ ብታውቅ እንኳን በር ልከፍት ጭሱ እዳይወጣብኝ ዘጋግቼ ነው አይለምደኝም 😳😳
2026-11-03 20:19:39
204
seni ye abye :
ሞትሽ በለኛ ልጆቼም አለቁ 😳😳😳
2026-11-03 20:15:06
219
Sena Guye :
Ina inaciis?
2026-11-04 09:15:53
0
Viva@12 :
መስኮት በር ከተከፈተ ምኑን ተጨሰ
2026-11-04 05:42:42
43
@Beta :
error information
2026-11-04 07:18:30
0
አቡ ኢምራን :
ያውም መተያየት እስኪያቅተን
2026-11-04 02:53:09
43
Weyni Ye Nati Mom🦋 :
እንደሀገር ነዉ ጉድ የሆነዉ😳
2026-11-03 21:11:56
81
Masho🦋 :
1kg እጣን በ15 ቀን የምጨርሰው እኔ ጉዴ ፈላ 😳
2026-11-03 21:02:30
42
ጌታን አብረን እናምልክ👭👬 :
ሲጀመር እንዲቆይልኝ😳በሬን ዘግቼ ነው💨ጨስ የማደርገው☕☕☕
2026-11-04 06:24:43
9
👸🏼Titiyaña 🐦🔥 :
amharic alsemam😁
2026-11-04 04:16:15
17
creater.serch.insight :
thank you
2026-11-04 13:01:17
0
hustler :
Source and reference?
2026-11-03 22:03:37
13
Queen.Hulu ♒️ 👸♒️ :
ያለ እጣን ቡና ስጠጣ ቡናው ውሀ ሚሆንብኝ እኔ🤦🏻♀️
2026-11-04 10:34:01
6
🦋 𝓱𝓮𝓻𝓶𝓲 𝓼𝓱𝓲𝓯𝓮𝓻𝓪𝔀 :
ስለ እጣን ስለ ቡና ክፍ የሚያወራ አይመቸኝም🙄
2026-11-03 22:27:38
6
princess accessories 👑🎀 :
ኤጭ! አሁንስ ካንሰር ማያመጣ ነገር የለም እንዴ ወላሂ ዘንድሮ ይለያል ገጠር ገብተን የኮባ ስር ብቻ እየበላን ካልኖርን አይሆንም
2026-11-04 07:56:01
7
Leo :
እናቶቻችን በቀን ሶስት ጊዜ ቡና እያፈሉ ለሚያጨሱት እጣንስ እነሱ ምን ሆኑ
2026-11-04 04:35:27
6
Tsi 🦋 :
እኔ ነኝ ሟች [Innocent] ይሁን ምን አረጋለሁ [Big LOL]
2026-11-04 04:05:04
9
user 43524689075438 :
ሰንደልስ???
2026-11-04 19:54:59
1
nebiyat55 :
yaletan buna maltetawe ene ehe vido simetalgn
2026-11-04 05:26:18
2
user2511654116140 :
አረ እናቶቻችን እያጨሱ ኢኸው እየኖሩ አይደል እንዴ በጤና ሁሉም ሁር ይሆንብናል እየተነሳ
2026-11-04 12:58:06
1
To see more videos from user @holistic6196, please go to the Tikwm
homepage.