@leonoir8: ዋሽተውናል #Leonoir8 #ethiopiantiktok #habeshatiktok

Leonoir8
Leonoir8
Open In TikTok:
Region: SE
Tuesday 03 November 2026 18:15:01 GMT
22613
6243
293
1882

Music

Download

Comments

tademandela
tademandela :
እስከዛሬ ካነሳኸው ሃሳብ የዛሬው ልክ አይደለም። ምክንያቱም ታሪካችን ሁሉ የጦርነት ብቻ አይደለም። ደግሞም ትልቅ ነበርን በህክምና በህንፃ በአመጋገብ ትልቅ ሆነን እናውቃለን። እኛ ስላልኖሮንበት ጥንትም እንደዛሬው የሚመስለን ሰዎች አለን። ይሄን ስል ግን በጣም ብዙ የሚያሳዝኑ የጦርነት የርሃብ ታሪኮችም አሉን።
2026-11-03 19:57:40
13
yidnekachewbaynesagn
ቶጳዝዮን :
አዎ! ትልቅ ነበርን። ሶስት አሁግራትን በአንድ ታላቅ ኢምፖየር ሥር ያስተዳደርን። የታላቁ አሌክሳንደር ኢምፓየር እና የሮማን ኢምፓየር እንኳን ከጥንታዊው የኩሽ/ኢትዮጵያ ኢምፓየር አጠገብ ሲቆሙ ድንክ ሆነው የሚታዩበት ታላቅነት ነው የነበረን። የኢትዮጵያ ባህር ተብሎ የሚጠራ በሀገራችን ስም ባህር እራሱ የነበረን ታላቅ ህዝቦች ነበርን። ይህን እውነታ መካድ ግን የለብንም። አዎ! አሁን ምንም ነን። ትልቅ ነበርን ስንልም አሁን አይደለንም እያልን ነው። ነገር ግን ትልቅም እንሆናለን ስንል ደግሞ ያለንን ታላቅ ራዕይ የሚናገር ነው። ነዋሪዎች:- የበዓል ቀን ብለን የምናከብረው የአድዋ ጦርነት እኮ ማንነታችንን ሊነጥቀን የመጣን ጦር የገጠምንበት ነው። ሰው ታዲያ የራሱ ማንነት ሳይኖረው አዲስ ነገር መፍጠር ይችላል? ክብር ማንነታችንን ለጠበቁልን አያቶቻችን! ለውጥ ከዛሬ ይጀምራል በሚለው እስማማለሁ። ዛሬ ላይ የራሳችን ታሪክ መሥራት ይኖርብናል። ነገር ግን እነሱ አልዋሹንም። ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሲሉን ታላቅነታችንን በመንገር ብቻ አላበቁም። ዛሬ ላይ ዳግም ትልቅ ለመሆን ለእኛ ትውልድ አደራ ሰጥተውናል። አይናችንን እንክፈት እንንቃ ነገር ግን ያለፈውን አንካድ ። ያልሆንነውን ነን አላሉንም። በነእሱ ጊዜ ትልቅ ነበርን በኛ ዘመን ደግሞ ትልቅም እንሆናለን! አይደል እንዴ ነዋሪዎች?
2026-11-04 04:49:04
2
kassbibi3
kass M. :
abate zare satkibign why?
2026-11-04 01:38:48
0
lisaffit
Lisaf 🦺🥼👕🧥 :
ዛሬ ገና ባንተ ተቃራኒ ልቆም ነው
2026-11-03 23:40:06
2
yokiye8
𝕪𝕠𝕜𝕚𝕪𝕖’s shop🛍️ :
That’s what I was feeling after I visit china 5000 years history,of course we have 3000years history but that wasn’t ye gobez sew history 😳
2026-11-04 01:25:57
1
abdiisaaag1
Ørőŏmtịćĥ Ķų§ĥ🫅 :
bizu sawoch ihe video lek indalhona now yatardut. ene gin 100%. ewnet now. let's goooooooooooo Together with noirs
2026-11-04 03:28:41
0
cbs2157
PeaceNoir :
ትልቅ አልነበርንም ከተባበርን በኛ ትውልድ ግን ትልቅ እንሆናለን::
2026-11-03 19:01:09
25
mmm861066
Mesii Noir 🌸💎💒 :
የኔ ወድም በረታልን እኛም ከረፈደ ብናውቅም ለልጆቻችን እንድረስ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-03 18:21:31
95
imranyassin66
imran :
መራራ ሀቅ
2026-11-03 18:20:13
41
eskenderenderyase
Eskender Enderyas :
that why I score C History @ 10th Grade ,almost all we have war history's
2026-11-03 21:37:29
0
a521853
አንደታ ኃይሌ ሲሣይ :
ትልቁ ታሪካችን የጦርነት የሆነው ወረውን ለነጻነታችን እንጄ እኛ ለጦርነት ሄደን አይደለም።
2026-11-03 20:30:29
9
soliyana893s
soliyana :
ግንኮ በጣም ብዙ ምርምሮችና የህክምና ጥበቦች አሉን በነጮች ሴራ ብዙ ነገር ተነጥቀናል የኛ አባቶች በጭራሽ ካሁኑ ትውልድጋ አይነፃፀሩም ለዚም የነገስታቶች ለሀገራቸውን ያላቸውን ፍቅር ማየት ይቻላል።
2026-11-03 19:16:36
6
khaliflii
Khal.Nior⚜️ :
ለውጥ ከራ ይጀመራል ሁላችንም በአንድነት እንንቀሳቀስ ለ ኢትዮጵያ ✌️
2026-11-03 18:27:17
16
jrqueen111
Remli🦋🌸 :
ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን በሚባል ውሸት ትውልዱን ማታለል ይብቃንና እውነታውን አምነን አዲሱን ትውልድ እንፍጠር
2026-11-04 04:55:25
1
eluuuu58
Eluuuu :
you are correct +++
2026-11-03 19:19:35
2
tamirat93839
ኢየሱስ ዋናዬ ነዉ :
እዉነት ነዉ እኛ ኢትዮጵያዊያን ከጦርነት አርፋን አናዉቅም
2026-11-03 18:27:32
6
muluken180
muluken የውዴ ልጅ :
በፍፁም አልተዋሸንም የኢትዮጵያ ታሪክ ይሄን አይነግረንም ትልቅነበርን ትልቅም እንሆናለን ማለት አራሱ በአንድ በኩል ሲተረጎም ትልቅነትን አሳይተናል በዋላ ያን ሁሉ የሞራልና የእውቀት ጥበብን ትተን አንቀላፋነው የኛ ትውልድ ከተኛንበት ነቅቶ ወደ ከፍታው ያወጣታል ነው እና ትንሽ ታሪክን ለማንበብ መሞከር እና አሁን ያሉንን ህያው ማስረጃ ሚሆኑ ቅርሶችን ማስተዋል ቢኖር አሪፍነው🙏
2026-11-03 18:41:35
7
bellablack08
bella🦅 :
ስተት ስልጣኔም ነበረን ምን አልባት ቀድምን ነቅት ሲነቁ ተኝተኝ ይሆናል ታሪካችን ብዙ ነው ጦርነትን ብቻ ሳይሆን ዕምነትንም አይበገሬነትንም ነፃነትንም አንድነትም ሰተውን ነበር ግን ነበር ነው
2026-11-03 18:23:02
6
hani46340
@hani🍫🦋noir8👑🔥 :
ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን በሚባል ውሸት ትውልዱን ማታለል ይብቃንና እውነታውን አምነን አዲሱን ትውልድ እንፍጠር
2026-11-04 04:30:32
1
visitbahirdar1
🌴 VISIT 🌴 BAHIR DAR 🌴 :
remember that we never been colonised its a proud for Ethiopians
2026-11-03 18:20:03
3
wendyefasil
wendye Tasech :
ተስፋ አትቁረጥ ትልቅ ነበረን መሃላችን ተቋረጠ እንጅ ( አስትሮኖሚ ዲዛይን ህንፃ ባህላችን እምነታችን (መንፈሳዊ ፀጋችን) እሴታችን ባህላዊ ልብሳችን አመጋገባችን ወዘተረፈ...................................
2026-11-03 18:46:05
3
hannity508
hanan ሊሙ ገነት🇪🇹 (Noir🦁)🇪🇹 :
መራራ ሀቅ ነው
2026-11-03 18:47:27
3
lidinoir_433
lid noir_433 :
finally someone tell the truth 🥺
2026-11-03 18:40:00
0
meka3671
mekinoir :
leo የምር ግን መንግስት አብርን እንስራ ቢልክ ትሰራለክ ወይስ ምንድን ነው ምትለን እኔጃ
2026-11-03 20:12:07
2
zewgekifle8
PONU :
አዎን ቋንቋ አለን እርስ በርሳችን ያልተግባባንበት ፊደል አለን ከሌላው ዓለም የማያገናኝ ባህል አለን የተናናቅንባቸዉ ድርቅ ረሀብ ወረርሽኝ ጦርነት የቅርብ ዘመዶቻችን የሆኑ በሰብአዊ እርዳታ የኖርን በብድር ተዘፍቀን የኖርን ልጆቿ በስደት በባህርና በበረሀ የሚያልቁባት ታዲያ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ነዉ ወይስ ትልቅ አልነበርንም ትልቅ እንህናለን መሆን ነዉ ያለበት የልጁ ሀሳብ ልክ ይመስለኛል
2026-11-03 21:20:17
2
To see more videos from user @leonoir8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About