@sepu4videditor:

"sepuu፬፬፬🎬
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 19:30:51 GMT
9623
1249
36
74

Music

Download

Comments

solomonassefa696
ልዩ ፡ማማ :
ሀበሻ ግን ይረሳል ምን ነክቶን ነው ግን
2026-11-03 19:42:07
31
nejmu02
nejmu abas husain :
ምንም ማረግ አይቻልም ያሲኖ ይችላል
2026-11-04 05:45:50
1
yami00012
yamlak :
Let’s gooooooo 😁🔥
2026-11-03 19:51:05
1
6tt985
🍂 :
ባንተ ልክ አሁንም ወደፊትም እዚህ ቲክቶክ ላይ የሚሰራ የለም አይኖርም እንደው ኖረ እንኳን ተብሎ ቢመጣ ለራሱ እኔ አንተን ነው የምመርጠው ሁሌም የኔ ጀግና
2026-11-03 19:40:13
9
bsri236
user47473404270068 :
ኣዶናይ ነው ሚገባው
2026-11-03 19:46:16
5
miliona447
miliona :
አንድ አመት ሙሉ የለፍ ከ 1000በላይ የልብ ህመም ያለባቸውን ህፃናትን እያሳከመ ያለ ለብዙ ሴቶች እና ወጣቶችን በራስ መተማመናቸው ከፍ እንዲል ያደረገ ትላልቅ የውጭ ሀገራት ኢንፉሌንሰሮች ወደ ሀገራችን በማምጣት ሀገራችንን ያስተዋወቀልን ከራሱ አልፎ ለሌች የሚተርፍ ደግ ሰው የተረሱ አንጋፍ አርቲስቶቻችንን የመኪና ቻሌንጅ በማስጀመር ክብራቸውን የጠበቀልን ውዱ ልጃችን አመቱን ሙሉ የለፋና በቅርብ ወራት ቪዲዮን መስራት የጀመረን ሰው ጋር ማወዳደር ተገቢ አይደለም ግድ በዚህ አመት ይገባዋል
2026-11-03 19:50:19
2
aberashmeresa102
YAYA :
vote adonayyyy
2026-11-03 19:51:48
1
blackcoffee417
hud (black) :
ይበቃዋል ብሮ
2026-11-04 05:15:10
1
menbere.atkilt
Menbere Atkilt :
ኧረ ንገራቸው
2026-11-04 04:36:32
0
semagn.wedaje
sami :
ለሁለቱም ይሥጡልን በቃ
2026-11-04 04:00:19
0
helen.tekle55
fqr yashenfal ❣️❣️ :
let's go 🙏
2026-11-04 01:22:35
0
habtam.yabata.lji
ሀብታም የአባቷ ልጅ🦋444♾️ :
ምድረ ሾርት ሚሞሪ አህያም አህያ
2026-11-03 21:06:31
0
mekdiiiii04
Mekdi❤️✨ :
vote
2026-11-03 19:55:42
0
eb.zabiba
Zebi⚓♥ :
❤️❤️❤️
2026-11-03 19:37:11
0
miliona447
miliona :
አንድ አመት ሙሉ የለፍ ከ 1000በላይ የልብ ህመም ያለባቸውን ህፃናትን እያሳከመ ያለ ለብዙ ሴቶች እና ወጣቶችን በራስ መተማመናቸው ከፍ እንዲል ያደረገ ትላልቅ የውጭ ሀገራት ኢንፉሌንሰሮች ወደ ሀገራችን በማምጣት ሀገራችንን ያስተዋወቀልን ከራሱ አልፎ ለሌች የሚተርፍ ደግ ሰው የተረሱ አንጋፍ አርቲስቶቻችንን የመኪና ቻሌንጅ በማስጀመር ክብራቸውን የጠበቀልን ውዱ ልጃችን አመቱን ሙሉ የለፋና በቅርብ ወራት ቪዲዮን መስራት የጀመረን ሰው ጋር ማወዳደር ተገቢ አይደለም ግድ በዚህ አመት ይገባዋል
2026-11-03 19:50:38
0
onlyoneperson150
Han :
vote
2026-11-03 19:36:16
0
aberashmeresa102
YAYA :
ye adoni sira sintu enkterew🙌
2026-11-03 19:52:39
0
no.no45534
no name :
በርዳታ ከሆነ እነ ማስተር አብነት አሉኮ
2026-11-04 03:59:11
0
user1016147581685
Ashu Ye wolela lij43 :
አረ የህፃናቱችን ልብስ ሀበሻጨበወሪ እጅ በሰራ አያምንንም እሱ ለኛ ጀጋና ነው የመብርሀን ፀጋ አይለየው
2026-11-04 02:30:48
1
nafi25829
nafi 🌳፬፬፬♾️ :
Vote 🗳️
2026-11-03 19:32:17
1
fani.fani36
fani fani 444🤴 :
ሀበሻ በ5 ድራማ ረሳነው 1- አንድ ሺ ልባቸው የታመሙ ህፃናት ያሳከመ 2- ኣምስት የተቸገሩ ወጣቶች እያሳደገ ያለ 3- ለ3 ታላላቅ ሰዎች መኪና እንድሸለሙ ያደረገ 4) ለኣቅም የሌላቸው ወጣቶች ለእያንዳንዳቸው ባጃጅ÷ሞተር÷ላውንደሪ÷የቆሎ አከፋፋይ ሱቅ÷ ዘመናዊ ፀጉር ቤትና ከአራት ሰዎች በላይ iPhone 17 mobile ገዝቶ የሰጠ 5) ከሁሉም የበለጠና ትልቁ ነገር ሶሻል ሚድያ(ቲክቶክ) ከጥላቻ÷ከዘረኝነት÷በቀጥታ ስርጭት ዱቄት ከመቀባት÷በብልት ውስጥ ዘይትና በርበሬ ከመጨመር÷በራቁት ሻወር ከመታጠብና ከሌሎች ኣስነዋሪ የሆኑ ስራዎች አስወጥቶ በቲክቶክ ትልቅ ባለሃብት መሆን እንደሚቻል በተግባር በማሳየት የብዙዎችን ህይወት መቀየር የቻለ ወጣት ኣዶናይ ብቻ ነው። እነዚህ የተጠቀሱ ከብዙ ስራዎቹን በጥቂቱ ናቸው። ስለዚህ ሽልማቱን የሚገባው 100% ለአዶናይ ነው።
2026-11-04 01:19:08
0
bura.yemarym
bura faf 21 :
እሱም ቢኖረው ሚያደርገው ነገር ላብታም አታሸርግድ [Cool][Cool][Cool]
2026-11-04 05:21:59
0
tesfish91g
Tesfsh G :
የኣመቱ ስለሆነ ኣዶናይ በዚ ኣመት የሰራው ነው ከግምት ውስጥ ማስገባት ያለብን
2026-11-04 05:44:54
0
hana.ze.selma
Hana 16🌸444 :
2026-11-03 19:35:55
0
aduholl
𝑨𝒅ö𝒏𝒊♡𝒔𝒎 🫀♾️ :
ባንተ ልክ አሁንም ወደፊትም እዚህ ቲክቶክ ላይ የሚሰራ የለም አይኖርም @Adonaymada444
2026-11-03 21:31:15
1
To see more videos from user @sepu4videditor, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About