@adansaad28: #7 ኢዮሣፍጥ ግን፡— እንጠይቀው ዘንድ ሌላ የእግዚአብሔር ነቢይ በዚህ አይገኝምን? አለ። 8 የእስራኤልም ንጉሥ ኢዮሣፍጥን፡— እግዚአብሔርን የምንጠይቅበት የይምላ ልጅ ሚክያስ የሚባል አንድ ሰው አለ፤ ነገር ግን ክፉ እንጂ መልካም ትንቢት አይናገርልኝምና እጠላዋለሁ፡ አለው። ኢዮሣፍጥም፡— ንጉሥ እንዲህ አይበል፡ አለ። 1ነገሥት: 22÷7-8#creatorsearchinsights #creatorsearchinsight #creatorsearchinsights2026 #creatorsearchinsights2025 #prophettlahuntsegaye #protestantmezmur #@Prophet Tilahun Tsegaye / ECRC @SⓞZ @ሔዋን የ ኢየሱስ ልጅ🦋💕💕 @ሔዋን የ ኢየሱስ ልጅ🦋💕💕 @ሔዋን የ ኢየሱስ ልጅ🦋💕💕
ሔዋን የ ኢየሱስ ልጅ🦋💕💕
Region: AE
Tuesday 03 November 2026 19:48:21 GMT
Music
Download
Comments
Sola@Solo :
ይሄ ሰውዬ አብዛኛውን ጊዜ ትምርቶቹ አንዳንድ ግድፈቶች ቢኖሩትም የተውኔት/ ድራማቲክ ትረካዎቹ ስለሚመስጡኝ ይመቸኛል
2026-11-04 04:29:31
12
Tarikuwa nega :
eyesus
2026-11-04 02:55:29
4
azarya tassew :
ጥቤ ሲናገር ስለ ነገሩ በደንብ ተዘጋጅቶ ነዉ የሚያስተምረን እርሱን የሰጠን ኢየሱስ እርሱም ጌታ የሆነዉ ክርስቶስ ይመስገን
2026-11-04 05:19:10
52
Abich Yegeta :
እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ይሄነው
2026-11-06 05:24:50
6
Etsegenet Abebe :
abayeee ante becha yalkew yihun behiwote🙏 kante gar esmamalehu🙏
2026-11-04 05:32:03
0
Via Dolorosa❤ :
ጥላሁን ጸጋዬ እወዳለሁ ❤❤
2026-11-08 20:19:48
0
Sofia Mamo :
ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔርን ሰምቶ መውጣት የድል ባለቤት እንሆናለን
2026-11-05 04:56:14
1
Abenezer :
አባት ነህ እዎዳሃለው
2026-11-04 04:10:39
2
SHEPHERD CHRIST🐏እረኛዬ :
blessed servant 🥰
2026-11-03 20:14:41
1
Samson Fajiyo :
እግዚአብሔር መስማት ይሁንልን
2026-11-05 03:54:29
1
Dare @ :
you are blessed sir 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-04 13:00:58
1
ፓስተር ስንታየሁ :
1ነገ 22
2026-11-06 01:20:47
0
ጌታ ያውቃል :
አሜን አሜን አሜን
2026-11-04 14:44:22
2
ANDINET ASEFA :
amen
2026-11-05 08:07:36
1
ኢየሱሰ የጌቶቸ ጌታ ነው??????? :
እሜንንንን
2026-11-04 09:11:10
1
Zinash deneke Deneke :
ameen
2026-11-03 20:15:52
0
user9012053091559 :
Amen Amen
2026-11-07 14:50:04
0
wuedeneh ayalew የቤርያ ሰዊች :
🙏🙏🙏አሜን
2026-11-04 09:54:09
1
sarahsara3024 :
እግዚአብሔር ይባርክህ
እንደሚኪያስ ያለ ትክክለኛዉን የጌን ድምፅ ሰምቶ የሚያገለግል ጌታ ይስጠን
2026-11-04 18:33:11
4
meazi :
Amen
2026-11-05 19:27:32
0
ketse :
Tebarek
2026-11-05 11:00:16
0
user6581059399212 :
ጥሌበረከታችንተባረክ
2026-11-05 06:50:37
0
🎧🎤burikit 🦋🦋 :
2026-11-07 08:50:38
0
sdet :
bravo man 👨 thanks [Pray][Heartwarming]
2026-11-06 00:46:33
0
Tsaga worku💖❤️ :
Amen Amen 🙏🙏🙏
2026-11-07 22:51:13
0
To see more videos from user @adansaad28, please go to the Tikwm
homepage.