@never0848: Replying to @mekdialshaday #yasinocomedian #adonay @Janiy gebru🦋

Kantiba⛵
Kantiba⛵
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 03 November 2026 20:05:01 GMT
27312
642
60
31

Music

Download

Comments

my.dark.age1
N ወሎየዋ።።።። ከጃማ ምድር።። :
አዶናይ በብር ያሲኖ በፍቅር ፍቅን ያሸንፋል🥰🥰🥰ያሲኖ ወደፊት💪💪💪💪
2026-11-03 22:13:07
62
muleygebre1
mule k psycho :
1- አንድ ሺ ልባቸው የታመሙ ህፃናት ያሳከመ 2- ኣምስት የተቸገሩ ወጣቶች እያሳደገ ያለ 3- ለ3 ታላላቅ ሰዎች መኪና እንድሸለሙ ያደረገ 4) ለኣቅም የሌላቸው ወጣቶች ለእያንዳንዳቸው ባጃጅ÷ሞተር÷ላውንደሪ÷የቆሎ አከፋፋይ ሱቅ÷ ዘመናዊ ፀጉር ቤትና ከአራት ሰዎች በላይ iPhone 17 mobile ገዝቶ የሰጠ 5) ከሁሉም የበለጠና ትልቁ ነገር ሶሻል ሚድያ(ቲክቶክ) ከጥላቻ÷ከዘረኝነት÷በቀጥታ ስርጭት ዱቄት ከመቀባት÷በብልት ውስጥ ዘይትና በርበሬ ከመጨመር÷በራቁት ሻወር ከመታጠብና ከሌሎች ኣስነዋሪ የሆኑ ስራዎች አስወጥቶ በቲክቶክ ትልቅ ባለሃብት መሆን እንደሚቻል በተግባር በማሳየት የብዙዎችን ህይወት መቀየር የቻለ ወጣት ኣዶናይ ብቻ ነው። እነዚህ የተጠቀሱ ከብዙ ስራዎቹን በጥቂቱ ናቸው። ስለዚህ ሽልማቱን የሚገባው 100% ለአዶናይ ነው።yasino enwodewalen gn be dram ena comedy content 🙏
2026-11-04 03:11:55
14
ziyadkedirmohamedmaya
Ziyad :
አንዳንዶች ያሲኖ ችግር አልቀረፈም አዶነይ ቀርፏል ሲሉ ያላስተዋሏቸዉ ነጥቦች አሉ:- 1.በርግጥ አዶናይ ስላለዉ የሰዎችን ችግር በገንዘብ ሲቀርፍ ያሲኖ ግን ስለሌለዉ የችግረኞችን መከራ ከህዝብ አልፎ የባለ አቅሞችና የመንግስትን ህሊና እያንኳኳ ያለ የብዙሀን ድምፅ ነዉ። ብር የ10 .. 20 ሰዉ ችግር ሲቀርፍ ይሄ ግን የብዙሀኑን ጥያቄ በአጭር ድራማ የሚመለከታቸዉን ሰዎች መፍትሄ እያንኳኳ ነዉና በብር የማይቻል ተግባረ ነዉ ቀላል አይደለም! 2.ሲቀጥል አዋርዱ ችግር በቀረፈ ብቻ ከሆነ አብነት አንደኛ ይሆን ነበር ነገር ግን የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር ከተባለ አምና ለአዶናይ ይገባዉ እንደነበረዉ ዘንድሮ የያሲኖ የተሻለ ነዉ። ለምሳሌ አምና ያሲኖ አይገባዉም ነበር። 3.ሌላዉ ነገር አዶናይ ክርስቲያን ያሲኖ ሙስሊም ስለሆነ ምናምን የሚል ሰዉ የሀገር ጠላት እንጂ የፍቅር ልብ የለዉም። ምክንያቱም የራሳቸዉ እምነት የግላቸዉ ነዉ ከሞት በዃላ ይዳኙበት። እኛ እነዚህን ምርጥ ልጆች የዚህ አመት ብቻ የቲክቶክ ምርጥ መምረጥ ነዉ ያለብን። 4.አስተዉሉ 👉 እኔን ገንዘብ የረዳኝ ሰዉ ምርጥ ነዉ ሌላዉን ሁሉ መርዳት አቅሙ ላይችል ይችላል ነገር ግን የኔንም የናንተንም ችግር ለመቅረፍ በጥበብ ለሚመለከተዉ አካል ድምፅ የሚሆን እና ተስፋ ጨልሞባቸዉ ለተቀመጡ ብዙሀን ተስፋን በጥበብ እንደሚያስተላልፍ ሰዉ ግን ምርጥ የለም!
2026-11-03 23:28:49
13
maybeoneday84
mebi one day :
ያሲኖ ይገባዋል
2026-11-04 04:26:33
2
fano.king93
fano king :
አዶኒ[Power][Power][Power][Power]
2026-11-04 02:47:29
0
tagsehasalf
💒ተዋህዶ☦️💒 :
yaisno wedefit💪💪💪💪💪💪💪
2026-11-04 04:34:39
0
mekdesmengistu2nd
Mekdesmengistu :
yasino yashnfal amen 🙌
2026-11-04 04:20:33
0
mulugeta.gebresla83
ስለ ሃቅ እንኑር :
1 ነገር ልናገር እዚ ዉድድር ዉስጥ ሃይማኖት እምታስገቡ ኣድቡ እያየን ነው...ኣብዛኛው ያሲኖ እሚመርጠዉ ወይም vote እሚያስደርገው ሙስሊም ነዉ በቃ በስራቸው ይሸለሙ እንጂ ሙስሊም ስለ ሆነ የሙስሊምን ኣንድነት ለ ማድረግ እንደዛ አይደረግም ባለፈዉ ኣርሲ ላይ ድምፅ ስለ ሆነ ኣዛ እንዳደረጋቹት ኢትዮጵያ ዉስጥ ደሞ ከሙስሊም ክርስቲያን ይበዛል ደሞ ለባቡኬር ሆነ ሌሎች ሙስሊም ለመደገፍ ኣዶኒ ይቀርባል...ሃይማኖት ብሄር እማያዉቅ ኣዶኒ🙏1 ሙስሊም ስለ ኣዶኒ አልሰራም ያስተዛዝባል✌️
2026-11-04 04:15:28
1
kibromh07
Ⓚⓑⓔ⓬ :
አዱ የንተ ነው ጀግናው💪💪💪
2026-11-03 22:19:24
15
ayal.1999
أيال :
እደት ነዉ ቦቱ ንገሩኚ?
2026-11-03 20:10:18
2
mesele3234
ያለው ኣይቀርም :
ኣዶናይ
2026-11-03 21:25:50
9
zed10603
Z jimmaa :
ያሲኖ
2026-11-03 22:56:56
6
jamsi241
ልጅ ሰያ 🎼ህልሙን ናፋቂው :
ያሲኖ ይገባዋል100%💪🥰🥰👈
2026-11-04 00:53:00
2
yem.aryam
yemaryam :
ያሲኖ ማሸነፉ አለበት የግድ ነው 🥰
2026-11-04 04:39:27
0
pice90
hope 🙌 :
Yasino 🥺 mche new gn
2026-11-03 21:30:57
3
saboti56
sabotuu :
kigi malkam.idili💪💪💪💪💪🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰💪💪💪
2026-11-03 23:26:31
1
natnael24313
Natnael 🇺🇸 ☕️ :
2026-11-03 21:52:40
3
kayeriya1
ሰው ለምኔ :
ድል ለያስኖ ወገን ነደድን
2026-11-03 22:07:57
3
user8116302786629
መንቢ የማርያም :
ያሲኖ ይችላል🥰
2026-11-03 22:03:51
1
user8175452114867
🌹🌹 እናቴ 💓💓ሂወቴ💋💋💋💋💋💋 :
💪💪💪💪💪👈👈
2026-11-03 21:22:12
1
haftsh4545
አስሊ ራያ 👈 :
ያሲኖ ይገባዋን
2026-11-04 04:52:16
1
user7218287280187
ኤሊያስ :
ያሲኖ አንደኛ ነው
2026-11-04 04:46:50
0
orthodox11627
Vitus posthumous(Mario)?🧐👀 :
Andu be birr andu befikir🥺
2026-11-04 03:52:51
0
sewkentu70
susu 🎵🦋🎤🎧💃 :
አንድ ሺ ልባቸው የታመሙ ህፃናት ያሳከመ 2- ኣምስት የተቸገሩ ወጣቶች እያሳደገ ያለ 3- ለ3 ታላላቅ ሰዎች መኪና እንድሸለሙ ያደረገ 4) ለኣቅም የሌላቸው ወጣቶች ለእያንዳንዳቸው ባጃጅ÷ሞተር÷ላውንደሪ÷የቆሎ አከፋፋይ ሱቅ÷ ዘመናዊ ፀጉር ቤትና ከአራት ሰዎች በላይ iPhone 17 mobile ገዝቶ የሰጠ 5) ከሁሉም የበለጠና ትልቁ ነገር ሶሻል ሚድያ(ቲክቶክ) ከጥላቻ÷ከዘረኝነት÷በቀጥታ ስርጭት ዱቄት ከመቀባት÷በብልት ውስጥ ዘይትና በርበሬ ከመጨመር÷በራቁት ሻወር ከመታጠብና ከሌሎች ኣስነዋሪ የሆኑ ስራዎች አስወጥቶ በቲክቶክ ትልቅ ባለሃብት መሆን እንደሚቻል በተግባር በማሳየት የብዙዎችን ህይወት መቀየር የቻለ ወጣት ኣዶናይ ብቻ ነው። እነዚህ የተጠቀሱ ከብዙ ስራዎቹን በጥቂቱ ናቸው። ስለዚህ ሽልማቱን የሚገባው 100% ለአዶናይ ነው።
2026-11-04 03:49:47
0
oromiti36
gafiti shashe Queen Street 👸 :
44444nnoo
2026-11-04 04:33:31
0
To see more videos from user @never0848, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About