@feilaper: #08

fei
fei
Open In TikTok:
Region: MY
Tuesday 03 November 2026 21:17:57 GMT
72
13
0
13

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @feilaper, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

1- ትክክለኛው አካሄድ : መኪና ሻጭ እና ገዢ በአካል ወይም በተወካይ የተሽከርካሪው ፋይል ባለበት በአአ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቅርንጫፍ(አሽ/ተሽ) ቀርበው የመንደር ውላቸውን አስገብተው በሲስተም ላይ አስመዝግበው እና ክፍያ ከፍለው ግምት (ለስም ዝውውር ) ማስረጃ ይሰጣቸዋል። ማስታወሻ: የግምት ሰነድ የሚያገለግለው ለ 6ወር ብቻ ነው 6 ወር ካለፈ በድጋሚ ማስገመት (መዋዋል ይኖርባቸዋል) 2. ኮድ 2 ከሆነ በቀጥታ የስም ዝውውርን ሰነድ ከሚያፀድቅና ከሚያዋውለው የመንግስት አካል የሰነዶች ማረጋገጫ ቅርንጫፎች በመቅረብ የሽያጭ ሰነዳቸውን ወደ ገዥ ስም አስተላልፈው (የሽያጭ ውል) መያዝ  (ኮድ 1 እና 3 ከሆነ  በመሀል ለሁለቱም ለአሽተሽም ለሰነዶችም ከገቢዎች ክሊራንስ ማምጣት ያስፈልጋል) 3. ገዢ ከሰነዶች የሽያጭ ውሉን ወደ አሽ/ተሽ ይዞ በመቅረብ ስሙን ማዞርና ሊብ መውሰድ #ነገርግን ሂደቱ ይህ ሆኖ እያለ አብዛኛው ገዢ በአንድም ሆነ በሌላ ምክንያት በውክልና እና በመንደር ውል ብቻ ክፍያ ፈፅሞ ሳይገመት እና ስም ሳይዞር ይቆያል። በዚህ ጊዜ ሊፈጠሩ ከሚችሉ ጉዳዮች አንዱ ሀ.ሻጭ ተሽከርካሪውን አልሸጥኩም ቢል? ወካይ ውክልና የሰጠሁት እንደኔ በመሆን እንዲሸጥ እንዲለውጥ እና እንዲያስተዳድር እንጂ አልሸጥኩም ቢል መንደር ውል ስላላችሁ ብቻ ባለንብረትነትን ወይም ሽያጭን ልታረጋግጡ አትችሉም አንድ ተሽከርካሪ ተሸጠ የሚባለው ከ 1-3 የተጠቀሱ ነጥቦችን ሲያሟላ በመሆኑ ስለዚህ ሻጭ በፈለገ ጊዜ ሽያጩን ሊያፈርስና በህግ ፊት መብቱን ሊያስከብር ይችላል። ተጠንቀቁ። ስለዚህ 1.የስም ማዛወሪያ ወጪን ላለማውጣት እና አትርፎ ለመሸጥ በማሰብ ወይም የተለያዩ ነገሮችን ለማስተካከል የሚወሰድ ጊዜ ሙሉ ልፋታችሁን ሊያከስርባችሁ ስለሚችል የመንደር ውል በምትዋዋሉበት ጊዜ አሽ/ተሽ ቀርባችሁ ቢያንስ የግምት ውል ወስዳችሁ መቆየት ትችላላችሁ  2. ሻጭ ደግሞ ስም ያላዞረለትን ተሽከርካሪ ለሌላ አካል ሰጥቶ በተሽከርካሪው ለሚፈፀም ያላወቀው ማንኛውም ጉዳይ ተጠያቂ የመሆን እድል ስለሚኖረው ከዚህ የተለምዶ ሸያጭ ትምህርት እንድትወስዱ በተለያየ ጊዜ የህግ ባለሙያወች በዚህ ጉዳይ የሰጡትን ማብራሪያ ሊንክ ኮመንት ላይ አያይዘናል ከዚህ ጋር ተያይዞ በተቋማችን የተጀመረን የሽያጭ ግምት ውል ማፍረስ ቢፈለግና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዬችን በቀጣይ እንለጥፋለን @lawyersebleassefa  @ethio.negarite.hig (cant mention him dueto privacy ) እና ሌሎች #ሽያጭ #መኪናሽያጭ #የመንደርውል #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About