@kingof.manch: ♦️እንኳን ደስ አላችሁ ዩናይትዳዊያን! — እንቅልፍ የነሳን ከ2-0 የቅዠት የመጀመሪያው አጋማሽ በኋላ በድንቅ Comeback አሸንፈናል። ✅መጀመሪያው አጋማሽ ላይ ውጤቱን ስንመለከት «ከደርዘን ጎሎች እንዴት እንተርፍ?» ብንልም፣ የዛሬው ቡድን ግን የዩናይትድ እውነተኛ ማንነት ምን እንደሆነ በሁለተኛው አጋማሽ አሳይቶን ወጥቷል! ⬛️የድል ድራማ፦ ✅የሜዳው አንበሳ ካርሎስ ባሌባ ጉዳት አስተናግዶ መውጣቱ ልባችንን ቢነካውም፣ ✅አስደናቂ ግቦችን ያስቆጠረው ማቴዎስ ኩንሃ በሁለት ቢጫ ከሜዳ እስኪወገድ ድረስ ሜዳውን በእሳት አቀጣጥሎታል! ✅የብሩኖ ፈርናንዴዝ የመጀመሪያ ፔናሊቲ መባከን እና በVAR ተጣርቶ በድጋሚ ተሰጥቶ መግባቱ ደግሞ የፊልም ያክል ውጥረት የነበረው የድል ማማ ነው! 👉 የተኛችሁ አመለጣችሁ! 👉ትናንት ሲያማርረን የነበረው ቡድን ዛሬ ማታ የማይክል ካሪክን ሰርከስ ሰብሮ፣ በታሪካዊ Comeback ድሉን አጣጥሟል! 🤲Congregations❤
A𝖆𝖗𝖐𝖊 Man united
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 22:12:29 GMT
Music
Download
Comments
Hayle ❤@የምንሰራው እኛ የሚከብረው ሌላ :
congraa
2026-11-04 03:42:51
0
alehegn minalu :
የማንቸ ደጋፊ በሙሉ ዕንኳን ደሥያላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-04 04:49:15
0
zoo :
2026-11-04 04:36:50
0
ይስሬሸባረምይስሬሸአባ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-04 01:52:10
0
ገብሬል አባቴ 19 :
💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-11-04 04:31:58
0
tare ayenew :
💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-11-04 04:30:18
0
abi :
🥰🥰🥰
2026-11-04 04:18:00
0
nur,man :
🥰🥰🥰
2026-11-04 03:31:07
0
Takal1212 :
🥰🥰🥰
2026-11-04 03:21:49
0
Habetamu Yosef :
🥰🥰🥰
2026-11-04 03:09:16
0
Gadãa_Bk :
🥰🥰🥰
2026-11-04 00:07:00
0
zedo 2323 :
👍👍👍👍
2026-11-03 23:20:20
0
godebo. man. uniyitid. b :
🥰🥰🥰
2026-11-03 23:04:58
0
እንዳልክ ☝ MAN UNITEDእንዳል :
🥰🥰🥰
2026-11-03 22:19:59
0
dawit :
😂😂😂
2026-11-03 22:18:30
0
AHMISHA :
👍👍👍
2026-11-03 22:17:24
0
Efi mane ማንቼ ውስጤ 🙏🙏💋💋👇👇 :
💋💋💋
2026-11-04 04:51:39
0
To see more videos from user @kingof.manch, please go to the Tikwm
homepage.