Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@faruqsultann: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #2026ethiopiantiktokerawardwinner @comedian yasino
Fₐᵣᵤq ₛᵤₗₜₐₙ
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 04 November 2026 02:28:52 GMT
82476
5299
184
647
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
panda🐼 :
የምር ሼም ነዉ ባሁኑ ያስኖ ይገባዋል
2026-11-04 04:38:27
208
adda :
አዶናይ ማን ነው
2026-11-04 04:39:41
119
feven 12 :
ልክ ብለሻል... ያሲኖ ስሜታችንን እና ሃሳባችንን የገለፀልን ጀግናችን ነው!!!!!!
2026-11-04 05:00:51
50
mamiking_Arsenal⚽8⃣ :
ማነው አዶናይ😁
2026-11-04 07:49:51
17
## :
አዶነይ በብሩ ያሲኖ በብቃት
2026-11-04 02:50:59
75
sari@@ :
እዉነት ያሲኖ ይገባዋል
2026-11-04 05:47:23
39
አቢ :
አዶናይ ይበላል
2026-11-04 05:41:02
3
gobew :
fara binyam meyagegnew genzeb new ende adonay sent sew eredtual lmn wede haymanot tehdalachu weljlet le yasino ewnet new
2026-11-04 05:07:38
0
mule k psycho :
@mule k psycho:@Sara 🇪🇹:1- አንድ ሺ ልባቸው የታመሙ ህፃናት ያሳከመ 2- ኣምስት የተቸገሩ ወጣቶች እያሳደገ ያለ 3- ለ3 ታላላቅ ሰዎች መኪና እንድሸለሙ ያደረገ 4) ለኣቅም የሌላቸው ወጣቶች ለእያንዳንዳቸው ባጃጅ÷ሞተር÷ላውንደሪ÷የቆሎ አከፋፋይ ሱቅ÷ ዘመናዊ ፀጉር ቤትና ከአራት ሰዎች በላይ iPhone 17 mobile ገዝቶ የሰጠ 5) ከሁሉም የበለጠና ትልቁ ነገር ሶሻል ሚድያ(ቲክቶክ) ከጥላቻ÷ከዘረኝነት÷በቀጥታ ስርጭት ዱቄት ከመቀባት÷በብልት ውስጥ ዘይትና በርበሬ ከመጨመር÷በራቁት ሻወር ከመታጠብና ከሌሎች ኣስነዋሪ የሆኑ ስራዎች አስወጥቶ በቲክቶክ ትልቅ ባለሃብት መሆን እንደሚቻል በተግባር በማሳየት የብዙዎችን ህይወት መቀየር የቻለ ወጣት ኣዶናይ ብቻ ነው። እነዚህ የተጠቀሱ ከብዙ ስራዎቹን በጥቂቱ ናቸው። ስለዚህ ሽልማቱን የሚገባው 100% ለአዶናይ ነው።
2026-11-04 04:44:52
6
esak habesha :
አቦ ሀቅ ይውጣልሽ ለእውነት መቆም እንደዚህ ነው
2026-11-04 11:55:46
1
nguse grmay :
እውነት ለመናገር ለአዶናይ ነው የምገባው
2026-11-04 11:27:11
1
🎧Jeሙ🧕የስልጤ ልጅ🇪🇹🇸🇦 :
ያሲኖን ቮት እናድርገው ቤተሰብ[Heartwarming]
2026-11-04 11:20:49
3
Alex :
ያስን ይገባዋል
2026-11-04 05:07:21
12
Riyad 𝕄anchew :
አንዳንዶች ያሲኖ ችግር አልቀረፈም አዶነይ ቀርፏል ሲሉ ያላስተዋሏቸዉ ነጥቦች አሉ:- 1.በርግጥ አዶናይ ስላለዉ የሰዎችን ችግር በገንዘብ ሲቀርፍ ያሲኖ ግን ስለሌለዉ የችግረኞችን መከራ ከህዝብ አልፎ የባለ አቅሞችና የመንግስትን ህሊና እያንኳኳ ያለ የብዙሀን ድምፅ ነዉ። ብር የ10 .. 20 ሰዉ ችግር ሲቀርፍ ይሄ ግን የብዙሀኑን ጥያቄ በአጭር ድራማ የሚመለከታቸዉን ሰዎች መፍትሄ እያንኳኳ ነዉና በብር የማይቻል ተግባረ ነዉ ቀላል አይደለም! 2.ሲቀጥል አዋርዱ ችግር በቀረፈ ብቻ ከሆነ አብነት አንደኛ ይሆን ነበር ነገር ግን የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር ከተባለ አምና ለአዶናይ ይገባዉ እንደነበረዉ ዘንድሮ የያሲኖ የተሻለ ነዉ። ለምሳሌ አምና ያሲኖ አይገባዉም ነበር። 3.ሌላዉ ነገር አዶናይ ክርስቲያን ያሲኖ ሙስሊም ስለሆነ ምናምን የሚል ሰዉ የሀገር ጠላት እንጂ የፍቅር ልብ የለዉም። ምክንያቱም የራሳቸዉ እምነት የግላቸዉ ነዉ ከሞት በዃላ ይዳኙበት። እኛ እነዚህን ምርጥ ልጆች የዚህ አመት ብቻ የቲክቶክ ምርጥ መምረጥ ነዉ ያለብን። 4.አስተዉሉ 👉 እኔን ገንዘብ የረዳኝ ሰዉ ምርጥ ነዉ ሌላዉን ሁሉ መርዳት አቅሙ ላይችል ይችላል ነገር ግን የኔንም የናንተንም ችግር ለመቅረፍ በጥበብ ለሚመለከተዉ አካል ድምፅ የሚሆን እና ተስፋ ጨልሞባቸዉ ለተቀመጡ ብዙሀን ተስፋን በጥበብ እንደሚያስተላልፍ ሰዉ ግን ምርጥ የለም!
2026-11-04 07:34:12
1
ያልጠፋነው በእ/ር ቸርነት ነው :
እ/ር ይስጥሽ እኔ ባይሰጥ ባይ ነኝ ጭራሽ ለውድድር አይቀርብም እኮ
2026-11-04 06:55:21
1
Abdulaziz ወሳኝ :
ያሲኖ🥹ግን ምን ያረጋል ሀቅ በጠፋበት ውሸት በነገሰበት አለም ላይ እያለን🥹
2026-11-04 07:29:56
5
mubarik life in dubi🇦🇪..🇹🇷 :
ልክ ነሽ
2026-11-04 02:32:43
14
Mohammed Tarko :
🥰🥰🥰 yasno
2026-11-04 04:46:28
3
نعيمه :
ትክክል
2026-11-04 03:56:52
5
dani የስሬው :
ማስተር አብነት የቲሂደ
2026-11-04 05:12:50
4
um habib :
2026-11-04 04:53:09
2
[Call me ሮባ]⁴⁴⁴ :
ያሲኖ አድናቂ የአዶናይ ደጋፊ ነኝ
2026-11-04 09:14:47
1
ማን እንደ እናት :
2026-11-04 03:52:58
3
𝕤𝕠𝕗𝕚𝕒 𝕛𝕖𝕞𝕒𝕝 :
ያሲኖ ይገባዋል የምትሉ 🙋♀️🙋♀️
2026-11-04 05:46:00
4
የማዳም ታክሢ🚕🏃♀️❤️ :
ዛሬም ነገም ያሢኖ የውሥጥ ቁሥላችንን እየነካ ያለ እውነታ 🥺🥺
2026-11-04 06:31:39
2
To see more videos from user @faruqsultann, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#السعودية#السعودية🇸🇦#اكسبلور#الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂#القولون_العصبي
Fight Scene Meme Sound Effect 🔊 (FREE No Copyright) #memetemplateandsound #funny #memes#memeeffects #soundeffectsstudio #memesounds #mememusic #funnysounds #TikTokMeme #TrendingSounds #sfxtutorial #viralvideos #SoundEffectLibrary #VideoEditing #FunnyClips #MemeEdits #foryoupage❤️❤️ #FYPViral #MemeMagic #TikTokTrend #ViralContent #sfxstore #funn
Das video richtet sich ausschließlich an die leute die alles kaputt gemacht haben, randaliert haben und alles geplündert habeb… #genz #randale #demo #demonstration #deutschland
وائی توان نبھیاں دا وی شرم نہ آیا🫵🏻💯#foryoupage #fyp #foryou #ساڈاپنجاب
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy