@itsqueenb87: 1ጢሞቲዬሰ 5:8#bible #bibleverse #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #asmr #foryoupage

ቃሉን አሰተውል📖
ቃሉን አሰተውል📖
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 04 November 2026 05:20:47 GMT
172234
9664
101
5655

Music

Download

Comments

futuretechsquad
Future tech squad :
እረ እኔ ሀብታም ስሆን ነው እንዴ ይህን ጥቅስ የምታመጡት 😁😁😁
2026-11-04 06:28:46
169
samibebe79
sami Bebe 7 :
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5:8 (AMH) •••••••••• ⁸ ነገር ግን ለእርሱ ስለ ሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ቢሆን፥ ሃይማኖትን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው። ኬት ነው ያነበብከው
2026-11-04 11:32:06
14
sixten242
SIXTEEN :
ዉጪ ላሉት ልላክላቸዉ
2026-11-04 07:17:43
58
jovanyy_15
Jovanyy_15barber :
ሲጀመር እንዲ ይሚል የለም ፈልጋዋለው አላገኘሁም
2026-11-04 08:49:49
2
freweyniyosef408
Freweyni :
ይሄ እኮ መጸሀፍ ቅዱስ አይደለም
2026-11-04 17:37:49
5
shalom5606
shalom :
18 መጽሐፍ። የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር፥ ደግሞ። ለሠራተኛ ደመወዙ ይገባዋል ይላልና። 1 ጢሞቴዎስ 5:18
2026-11-04 08:08:09
8
naod6415
Naod :
መፃፍ ቅዱስ የጨመረ ወይም የቀነሰ ወዮለት ይላል
2026-11-04 08:05:02
0
hawi.yadesa
Hawi yadesa :
Are iylem
2026-11-04 08:44:39
0
makboy1st
MAK REACT :
ባክህ አሁን በጣም ያማረባቸው፣ ሚፈልጉትን የሚያገኙ፣ ሁሉ ነገር የተሟላላቸው ክፉ ሚባሉት ናቸው😏 ፈጣሪም እነሱን ነው ሚፈልጋቸው
2026-11-04 16:08:22
5
geni_girma4
genigirma4 :
5:8 lay new yalew enji 18 ayidelem
2026-11-04 10:43:25
0
kalkidanzemchaelawite
ⓀMichaelawit⓬ :
እንጨቱን ቀይርልንቀጠን ያለ አድርገው እስኪ እናንብብበት ኡፍ
2026-11-04 09:00:49
0
djeyobed
𝐃𝐣 𝐄𝐲𝐨𝐛𝐞𝐝 :
Diasporaw Agote semah??😭😭
2026-11-04 10:02:58
2
sister.samri
sister samri :
😏😏😏 ኑሮ እኔንም ከብዶኛል በረዱኝ(ይቅር በለኝ)
2026-11-04 05:28:46
6
dani70x7
DANI 70X7 :
ፈጣሪሆይ ይህ ጥቅስ ለኔ የመቀየሪያዬ ነው ቤተሰቦቼ የትናችሁ
2026-11-04 11:08:42
4
sami1_86
SAMUEL :
ይድረስ አሜሪካ ላላቹ ዘመዶቼ
2026-11-04 16:15:32
3
matipido7
ማቲYAS መድፈኛው 888 :
ላባቴ ዘመዶች እንዴት ልላክላቸው🤔
2026-11-04 16:05:57
1
mamalili2113
Lili Abel ❤❤🦋🦋 :
ውይ አማርኛ ማንበብ አልችልም እኮ
2026-11-04 18:37:45
1
birdman.com2
Benjamin 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇬🇧 :
Endezi milm ale
2026-11-04 10:59:18
1
arka_g99
Ma99 :
Sitebik new silala “yemayireda” sil
2026-11-04 16:34:43
1
helinadecor
HD Décor and Gifts :
8 ነገር ግን ለእርሱ ስለ ሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ቢሆን፥ ሃይማኖትን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው። 1 ጢሞቴዎስ 5:8
2026-11-04 19:38:47
1
zredeemer
Ephraim אֶפְרָיִם :
1ኛ ጢሚቲዎስ 5:8
2026-11-04 16:49:44
1
elias_8524
elias :
ለአንዱ ዘመድ ልኬለት እኔ እኮ ኤቲስት ነኝ....መዘመር ስለምወድ ነው ቸርች የምመጣው 🙄
2026-11-10 08:18:17
0
berakiya1
beki :
ስለ እየሱስ ቤተሰብ ማለትም ክርስቲያን ስለሆነ ቤተሰብና እንጂ የግለሰብ ዘመድ /ቤተሰብ አይደለም
2026-11-10 12:18:34
0
mihret.alemayahu
Waadaa :
5_8 new
2026-11-04 07:26:53
0
To see more videos from user @itsqueenb87, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About