@danuye20: የኔ ኪዳነምህረት 🥰 ልቤን ጠብቂልኝ #personathought #influencerlife #ማርያም

Danu🎀
Danu🎀
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 04 November 2026 07:03:23 GMT
126834
19053
704
1140

Music

Download

Comments

betibeti336
beti :
ተይ ማሬ አትሳሳቺ እኔም ኦርተዶክስ ነኝ ግን አለም ያዳነዉ ስላንቺ በመስቀል ላይ የሞተልሽ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ሌላ ዬለም ክብር ይገባታል እንጂ አለም ያዳነዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ ተይ
2026-11-04 10:10:59
536
mahi031623
mahi🌸🌸 :
መዳን በልላ በማንም የለም በእየሱስ እንጂ 🙏
2026-11-04 08:27:43
470
lidiya.fikre
Lidiya Fikre :
ኦርቶዶክስ ነኝ = አለም የዳነው በኢየሱስ ነው! መፀሀፍ ቅዱስም ይህን ነው ያለው! እባካችሁ ሌላ ሌላውን ተው
2026-11-04 10:48:07
193
mahlet_zegeye
Mahlet_❣️ :
Mariyamin mewided Andi neger new.. Alem yedanew gin be kirstos new!!!
2026-11-04 09:03:07
162
ashersmother
Mahi Tadesse :
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። — የሐዋርያት ሥራ 4:12 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። — የዮሐንስ ወንጌል 3:16
2026-11-04 07:28:35
266
user2046558431950
febenዳዬ :
ኣሮቶዳክስ ነኝ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው።በሌላ የለም
2026-11-04 11:40:21
143
mihretbelay10
mercy ሀበሽ :
ዳኑዬ አለም በኢየሱስ ነው የዳነችው በመስቀል ላይ በከፈለው ዋጋ 🥰🥰
2026-11-04 08:40:31
143
eamilove69
Eami Love :
የኔ አስተዋይ እመቤቴ ትጠብቅሽ🙏🙏🙏
2026-11-04 07:34:58
240
kaliabi7
Kali&Abi :
Danuye alemn yadanew bchegna medagnachn መድሀኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው 🙌🏼
2026-11-04 15:13:42
137
benorikahailu
Benorika Hailu :
ተሳስተሻል እህቴ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እመቤታችን ለመዳናችን ምክንያት ሆነች እንጂ አለም የዳነው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ነው ።
2026-11-04 09:19:17
91
haymisena
Haymi ✝️ :
ታዋቂ መሆን አዋቂ አያረግም መዳን በእየሱስ ነው እሺ ቆንጆ
2026-11-04 14:18:45
44
blessedfam334
Blessed@fam :
Aree men gud nesh...Endeeee Aree alem yedalechiw Bekiristos Eyesus bicha ena bicha nw
2026-11-04 12:27:03
1
mahletbaye4
Mahi Habeshawit19 :
ፍቅሯ አይጉደልብን አሜን🙏
2026-11-04 07:30:37
186
user4463150512005
kb and jarru :
geta yiker yebelesh ...Alem yedanechewu be kirstos nw .........
2026-11-04 13:13:23
1
santaye9334
Esanta🍫 :
ወገን ምንድነው ያነነበችው
2026-11-05 06:59:29
14
stazansii_kall
Stazansii :
Anbebyalew blesh nber eko 😭
2026-11-05 04:30:57
8
lubujan1
lubujan1 :
which bible said that ቆንጂት???
2026-11-04 15:19:21
1
lidiyademissew
lidiyademissew :
🥺🥺🥺 Jesus save the world may all praise to him!!! Medan be Eyesus new hallelujah!!!
2026-11-04 13:55:02
1
ebbaa773
Ebbaa :
ጠንቅቄ አውቃለሁ ? እሺ የቱጋ ነው የተፃፈው የአለም መድሀኒት የእግዚያብሄር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
2026-11-04 07:50:03
342
user5386626945628
jeri :
እውነትም ታውቂያለሽ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-11-04 10:03:28
100
tabita181
ጣቢታ :
ጌታ እየሱስ ሆይ ማዳንህ በዘመኔ አይቅለልብኝ🥺🥺 አለም የዳነው በክርስቶስ ነው ወጋውልሽ!!!!
2026-11-04 11:13:19
25
worku0977
Worku ye geta :
አለም የዳነው ኢየሱስ ክርሰቶሰ በከፈለው ዋጋ በሞቱ ነው።
2026-11-04 08:54:18
35
zedazedo4
💝🦋zedo🦋💖 :
አለም የዳነችው በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው 🙏🏽 አንድ
2026-11-04 09:06:18
48
buskahamm9
🧿Buska Beyene 🧿 :
በኢየሱስ ስም እንደዝህ የምያስብ ሰውም አለ?🥹🥹🥹
2026-11-04 18:59:47
6
ammy1219
AMMY :
ያለ ድንግል ማርያም አሟላጅነት አለም አይድንም🙏🥰🥰🥰
2026-11-04 09:09:21
37
To see more videos from user @danuye20, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About