@deshet17: ☎️0990429460#foryou #foryoupage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #EthiopianDiaspora

ዮሐንስ ሽፈራው
ዮሐንስ ሽፈራው
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 04 November 2026 07:48:42 GMT
22972
1360
31
276

Music

Download

Comments

melu61267
melu :
ዩሐንስ በእግዚአብሔር ፊቴላይ የወጣብኝ አለ ብፈልግህ አጣሁ የት ላግኝህ በጌታ የትነህ
2026-11-04 11:56:07
1
alexsin04
user8170735682006 :
ይኸ ነገር አስቸገረኝ እርዳኝ ብዬ ደውየም አናግሬህ ነበር ምላሽ ሳትሰጠኝ ቀረህ።።16 አመት አለፈኝ በስቃይ
2026-11-10 22:34:54
0
tigst.wedmageg
tigst wedmageg :
ምንአለበት አቅምያጣነውን። ባተእጅመዳን እየቻልን ግን አቅምአተን እየማቀቅን ያለውን ስለፈጠረህብለህ ብትረዳን
2026-11-13 14:10:07
0
tigi7030
tigi :
የዋንስ በፈጣሪ እናቴ ሆዷን በጣም ያማታል ብዙ ቦታ ታክማለች ማለት የኮሶ ትል ይመስለኛል ግን ምንም መፎትሄ አለገኘችም እባክህ የሆነ መፍትሄ ንገረኝ
2026-11-04 20:03:22
0
abea.wb
Abea Wb :
ebakhe felgah new doctre
2026-11-05 05:14:12
0
user59583343639581
@seada 2 :
እረ የምቺ ንገርኝ አፌ በተደጋጋሚ ይቆሰልብኛል ምን ይሻለኛል እንዳታልፈኝ መልሰልኝ አራሰ ነኝ
2026-11-04 14:17:07
0
bettyg07
Betty :
እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
2026-11-04 12:02:59
1
tdy427
TDy :
ዩሃንስ እባክህ vitiligo
2026-11-04 10:19:48
0
whyma38
one day :
ሰላም ይብዛ ወንድሜ
2026-11-11 18:22:25
0
tsehay.tadele67
Tsehay Tadele :
በርታልን አንተም አገር በቀል እንቁ ነህ
2026-11-04 13:36:25
0
meku.bale
meku Bale :
ኑርልን
2026-11-15 17:36:08
0
belayneshweldemar
belayneshweldemar :
አንቁ ኢትዮጵያዊ ዮሐንስ ሺፈራው ኑሪልን
2026-11-04 16:00:25
0
user9020814824987
Aba :
እግዚአብሔር እድሜ ይስ
2026-11-04 10:36:59
0
yordi0019
yordiye :
ሰለ አለርጂክ ንገረኝ
2026-11-04 12:05:39
0
yossief.tesfa
Yossief Tesfa :
ebakih ye kintaror medanit
2026-11-10 17:07:46
0
edalemawarega
እንዳለ አረጋ :
የባሩሌ ንገረኝ
2026-11-04 15:40:06
0
rahel.getachew58
Rahel Getachew :
ሠላም
2026-11-04 16:45:03
0
user7437906852739
gog0 :
አመብረሀን ትጠብቅህ
2026-11-04 17:43:26
0
genet2601
Chotbanna👩‍👧‍👧 :
ዮሓንስ እንዴት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጄ እግሯ ላይ እጇላይ እና ፊቷ ላይ ዉሃ እየቋጠረ ጠባሳ እፈጠረባት ነዉና እባክህ ምን ላድርጋት
2026-11-06 05:02:43
0
dawit9535
dawit :
እኔ ግን በጣም ነዉ የምትገርመኝ አትጨበጥም ዮሐንስ ግን ለምነዉ ሰዉን ኮፊዉዝ ምታረግ እናግኝህ ችግር እኔ ሁልጊዜ እከታተልሀለሁ ግን መፍትሄ የለም
2026-11-11 04:00:33
0
aax9085
chef :
እንኳንም ተመለስክልን[Red heart][Red heart]
2026-11-04 11:45:22
0
user5959490681564
ሚካኤል አባቴ :
🥰🥰🥰
2026-11-04 16:36:34
0
user5676204814319
bedelu :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-09 06:14:22
0
user4169334554536
Gech :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-10 17:45:34
0
kumlachw.fekdu
kumlachw fekdu :
🥰🥰🥰
2026-11-04 07:58:25
0
To see more videos from user @deshet17, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About