@mekdasamhara: መድረክ መሪው፦ እንዴት አደራቹ? የደሴ ህዝብ፦ አላህምዱሊላሂ መድረክ መሪው፦ አይሰማም እንዴ?! እንዴት አደራቹ? የደሴ ህዝብ፦ ሞቅ ባለ ድምፅ " አላህምዱሊላሂ " ይሄ ምልልስ እነ ሀጂ አርበኛ Nuredin Abebe ከእናታለም ደሴ ማህበረሰብ ጋር ያደረጉት የመድረክ መክፈቻ ምልልስ ነው፡፡ " በአምባሰል ውጫሌ በኩል መሽገን ስንገጥማቸው በደሴ በኩል ገቡብን "! ይሄን ንግግር የተናገረው የ11ኛ ዕዝ ምክትል አዛዥ ባንዳው ጀነራል ዘውዱ ሰጣርጌ ነው፡፡ ጀብደኛው ምኒልክ 1ኛ ዕዝ በጦሩ ገበሬ በፊትአውራሪ ድርሳን ብርሃኔ እየተመሩ በመርሳ ፣ በአምባሰል ውጫሌ ፣ በሀይቅ ፣ በኩታበር ....የጠላትን ሀይል ሲያረግፉት በደሴ በምዕራቡ ክፍል የሚንቀሳቀሱት 15ኛ ኮር ነበልባሎች ደሞ ደሴን ነጥቀውታል። የ1ኛ ምኒልክ ዕዝ ማሕበራዊ ጉዳዮች ኃላፊ እነ ሀጂ አርበኛ ኑረዲን አበበም ደሴ በመገኘት የደሴ ዙሪያ ማህበረሰብን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ህዝባዊ ውይይት አርገዋል። እኛም ዴስ ብሎን እንዲህ ብለን ስንኝ ቋጥረናል፦ አረ ደሴ ደሴ አረ መርሳ መርሳ ፣ አልያዝም አለ በአንድ ላይ ተነሳ ፣ እምቢኝ አለ ወሎ መሳሪያው አገሳ። #creatorsearchinsights #sopeaceful

Mekdes 3 🦅
Mekdes 3 🦅
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 04 November 2026 07:58:12 GMT
137
21
1
0

Music

Download

Comments

user8209097776104
ብዙ :
2026-11-04 08:15:19
0
To see more videos from user @mekdasamhara, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About