@never0848: ##adonay #yasinocomedian @Adonaymada444

Kantiba⛵
Kantiba⛵
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 04 November 2026 08:42:52 GMT
5387
413
42
22

Music

Download

Comments

fano4524
🦋tg🥀☦️💫 :
የኛ ሰው ግን እህህህህ ወረተኛ ነው 🥺🥺 የአዶኒ ውለታ እንድሀወ በቀላሉ ይረሳል 🥺🥺
2026-11-04 10:04:38
7
limo.promotion
ሊሞ እርጥብ 1 :
1- አንድ ሺ ልባቸው የታመሙ ህፃናት ያሳከመ 2- ኣምስት የተቸገሩ ወጣቶች እያሳደገ ያለ 3- ለ3 ታላላቅ ሰዎች መኪና እንድሸለሙ ያደረገ 4) ለኣቅም የሌላቸው ወጣቶች ለእያንዳንዳቸው ባጃጅ÷ሞተር÷ላውንደሪ÷የቆሎ አከፋፋይ ሱቅ÷ ዘመናዊ ፀጉር ቤትና ከአራት ሰዎች በላይ iPhone 17 mobile ገዝቶ የሰጠ 5) ከሁሉም የበለጠና ትልቁ ነገር ሶሻል ሚድያ(ቲክቶክ) ከጥላቻ÷ከዘረኝነት÷በቀጥታ ስርጭት ዱቄት ከመቀባት÷በብልት ውስጥ ዘይትና በርበሬ ከመጨመር÷በራቁት ሻወር ከመታጠብና ከሌሎች ኣስነዋሪ የሆኑ ስራዎች አስወጥቶ በቲክቶክ ትልቅ ባለሃብት መሆን እንደሚቻል በተግባር በማሳየት የብዙዎችን ህይወት መቀየር የቻለ ወጣት ኣዶናይ ብቻ ነው። እነዚህ የተጠቀሱ ከብዙ ስራዎቹን በጥቂቱ ናቸው። ስለዚህ ሽልማቱን የሚገባው 100% ለአዶናይ ነው።
2026-11-04 09:43:06
18
user3401921881639
የፍቅር ሰው :
lets Goooo We Can Doit
2026-11-04 12:01:04
0
fishiktaameley496gmail
HAILE ለጠላቱ🌶 :
Adonay king
2026-11-04 11:31:06
0
elsa.sajk
አድያም ጎል ኤሪ @$$ ጆከር 8080 :
አታሳዩ ለሰዉ ስራዉ ፈጣሪ እራሱ መዝግቦታል ዉድቀት ከፈጣሪ ነዉ አዶኒ አንደኛ ነዉ የልጅ ሽማግሌ ነዉ 🥰
2026-11-04 11:39:34
1
user481020714572
የኣዶናይ ወዳጅ 444 :
1- አንድ ሺ ልባቸው የታመሙ ህፃናት ያሳከመ 2- ኣምስት የተቸገሩ ወጣቶች እያሳደገ ያለ 3- ለ3 ታላላቅ ሰዎች መኪና እንድሸለሙ ያደረገ 4) ለኣቅም የሌላቸው ወጣቶች ለእያንዳንዳቸው ባጃጅ÷ሞተር÷ላውንደሪ÷የቆሎ አከፋፋ
2026-11-04 10:07:37
0
.n44474
👒ሀ ሴት 🕊🎶444👑 :
💪💪💪💪
2026-11-04 09:49:36
1
hana.ze.selma
Hana 16🌸444 :
2026-11-04 09:37:35
1
lemanor2
SᴀᴍɪƦ7.. :
አንዳንዶች ያሲኖ ችግር አልቀረፈም አዶነይ ቀርፏል ሲሉ ያላስተዋሏቸዉ ነጥቦች አሉ:- 1.በርግጥ አዶናይ ስላለዉ የሰዎችን ችግር በገንዘብ ሲቀርፍ ያሲኖ ግን ስለሌለዉ የችግረኞችን መከራ ከህዝብ አልፎ የባለ አቅሞችና የመንግስትን ህሊና እያንኳኳ ያለ የብዙሀን ድምፅ ነዉ። ብር የ10 .. 20 ሰዉ ችግር ሲቀርፍ ይሄ ግን የብዙሀኑን ጥያቄ በአጭር ድራማ የሚመለከታቸዉን ሰዎች መፍትሄ እያንኳኳ ነዉና በብር የማይቻል ተግባረ ነዉ ቀላል አይደለም! 2.ሲቀጥል አዋርዱ ችግር በቀረፈ ብቻ ከሆነ አብነት አንደኛ ይሆን ነበር ነገር ግን የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር ከተባለ አምና ለአዶናይ ይገባዉ እንደነበረዉ ዘንድሮ የያሲኖ የተሻለ ነዉ። ለምሳሌ አምና ያሲኖ አይገባዉም ነበር። 3.ሌላዉ ነገር አዶናይ ክርስቲያን ያሲኖ ሙስሊም ስለሆነ ምናምን የሚል ሰዉ የሀገር ጠላት እንጂ የፍቅር ልብ የለዉም። ምክንያቱም የራሳቸዉ እምነት የግላቸዉ ነዉ ከሞት በዃላ ይዳኙበት። እኛ እነዚህን ምርጥ ልጆች የዚህ አመት ብቻ የቲክቶክ ምርጥ መምረጥ ነዉ ያለብን። 4.አስተዉሉ 👉 እኔን ገንዘብ የረዳኝ ሰዉ ምርጥ ነዉ ሌላዉን ሁሉ መርዳት አቅሙ ላይችል ይችላል ነገር ግን የኔንም የናንተንም ችግር ለመቅረፍ በጥበብ ለሚመለከተዉ አካል ድምፅ የሚሆን እና ተስፋ ጨልሞባቸዉ ለተቀመጡ ብዙሀን ተስፋን በጥበብ እንደሚያስተላልፍ ሰዉ ግን ምርጥ የለም!!!
2026-11-04 11:57:56
0
selina58764
selina 👑444 :
vote
2026-11-04 11:51:45
0
m4540387
እማየ ለኔ ስል ያኑርሽ ኡሚ :
2026-11-04 11:41:07
0
rahmatmobark444
ራህመት አሰፋ :
ጀግናዊ ት ኢትዮጵያ ኑሩልን
2026-11-04 10:23:37
0
user058001993
su :
2026-11-04 10:51:47
0
aka97584
a,k,a :
adonay king
2026-11-04 09:41:48
1
user8238177444802
ለሁሉም ግዜ አለዉ❤🔱 :
2026-11-04 10:54:08
0
user6396658060074
ራያ ብለሽ ነይ :
ያሲኖ
2026-11-04 10:47:05
0
user058001993
su :
2026-11-04 10:51:44
0
my.t786
ፀይሙ 🤘 :
ያሲኖ🥰
2026-11-04 09:37:12
0
fougu22
ንቧ🐝Adu fam♾️ :
🥺
2026-11-04 09:47:11
0
mamit_shewit
ሚማት ሸዊት :
2026-11-04 09:56:19
0
mamit_shewit
ሚማት ሸዊት :
2026-11-04 09:55:48
0
umhabib3
um habib :
2026-11-04 12:00:07
0
tg4a8
Tg4a♾️ :
2026-11-04 10:20:25
0
rahmatmobark444
ራህመት አሰፋ :
አዶናነው ያሳክማል ጎዳና ተዳዳሪ ያነሳል የተቸገሩት ይረዳል የሰውታል መርሳት የለብንም በጣም ብዙ የኢትዮጵያ የቀየረ ወጣት አዶኒያስ ነው ቦታ አርጉ
2026-11-04 10:14:10
0
tg4a8
Tg4a♾️ :
2026-11-04 10:20:31
0
To see more videos from user @never0848, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About