@eyers380: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #ቨይራል #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

Eyers
Eyers
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 04 November 2026 11:37:20 GMT
47675
813
463
21

Music

Download

Comments

godada.z
መታመን ለራስነዉ🙏🙏🙏 :
ሰዉ የሌለኚ እኔ ዱባይ 800.ድርሀም ማርያምን
2026-11-05 08:06:45
9
simegn518
Simegn :
እኔም ሁሉንም ነው የምሰራ ቤቱም በጣም ትልቅ እስከ ሶስተኛ ፎቅ ነው ቤተሰቡ 8 ናቸው እና የሚከፍሉኝ 1000ነው ኮንትራቴ ሊያልቅ 3ወር ነው የቀረኝ እና ከኛጋ ቀጥይ ብላኛለይ ስንት ልበላት አማክሩኝ ስራው ይበዛል ግን ፀባያቸው ጥሩ ነው
2026-11-05 06:16:07
7
mymotheris_mylife0
የዋህልብ ተወዶ አያዉቅም🥺 :
ፀዳትም ምግብም ልጅም🥺1ሺ🥺ተመሥገን ይሄንንም አተዉ የተቀመጡ አሉ🥺🥰
2026-11-05 05:08:09
14
genet.tmesgen
🅖ቾ ታማኟ🥺🤴 :
ስራ ከፈታሁ 4 ወሬ💔😭ዘመድ የለለው ሰው አይክፋው🥺
2026-11-05 01:27:04
10
hayat.kamal41
Hayu Oro :
1700 yet nachu
2026-11-05 12:44:43
0
as693774
🅢ነኝ☜⌚የአህሙ╿●ሸጋ─𝄞ሚስት♧ლ :
2000 ፅዳት ብቻ🥰🥰
2026-11-04 19:24:44
7
wwwwwww2606
H ተስፈኛዋ🕌🇸🇦to🇪🇹🥰 :
1500 አልሀምዱሊላ ቋሚ ያርግልሺ በሉኝ ኢጃዛ መቀመጥ አልወድም 😩😩
2026-11-04 19:57:48
33
t894561
༆ ⃟ታ𝑚𝑎ኟ࿐ཽ༵ 𝐓ዬ𝄢🦅 :
ትዝ አስባልሽኝ እኔም ቀቅየልብላ😁
2026-11-05 11:45:44
1
s406423
አብቃኝ ለሀገሬ እንዳልቀረ ወጥቸ🙏🙏🙏 :
1200ነው ግን እረፍት የለኝም ልጅ ፅዳት ምግብ ልብስ አትክልት ማጠጣት የምነሳው ጧት 5ሰአት ወደ ክላሴ እምገባው ለሊት10ሰአት ነው ኩንትራት ልጨረስ 3ወረ ቀረኝ ቢሮ ሂጀ ቤት ከምቀይረ ውጭ ከምወጣ የትኛው ይሻለኛል ምከሩኝ እስኪ
2026-11-05 05:29:00
2
helen65760
አፍቅሮ ከመሮጥ ሰርቶ መለወጥ😒 :
1500ግን ስራየለብኝም በነፃ በሉት የምከፍለኝ ልጅ የለምባልና ሚስት ብቻ ናቸዉ ቤታችን ትንሽ ነዉ ልብስ ቤት አይታጠብም ዉጭ ይታጠባል ዉጭ ይተኩሳል እቤት የማጥበዉ የኔን እና ቤት የሚለብሱት ልብስ ብቻ ነዉ ሊላ ዉጭ ነዉ የሚታጠበዉ ቤት የማፀደዉ በሳምት 1ነዉ ምግብ ብዙም አይሰራ ከዉጭ ነዉ የሚመጠዉ የኔ የዋህ መዳም ልግን የላትምመዉለድ አችልም😭
2026-11-05 06:03:05
1
dawutwa
selu🌺21 enate⛪🙏 :
እኔ ጥዳት ብቻ ነው ግን 1500
2026-11-05 00:05:42
4
user965886148193
𝄞ቅን ልቧ𝄞ུ🇹🇷 :
500 አልሀምዱሊላህ
2026-11-05 12:28:50
0
ekram1513
⏮➳ከሊ➹ወሊ👑➳🎧 :
ፅዳትቭቻ 3000😳😂
2026-11-04 22:55:47
1
a427917
➾ልጅ ➻Fafi የፋዘሯ✔️ :
በማሽቃበጥ ብቻ 4000 የሚከፈለኝ እኔ😒
2026-11-05 11:41:17
0
user6104012979839
𝐇ቾ//ቅመሟ//♡ :
እኔም ምግብ እሰራለሁኝ2000ነው ግን🥺
2026-11-04 19:09:15
1
yeshikflij
ፍቅር ሽክፍ ደማም ፋሽን🇪🇹🇸🇦 :
2800ጥዳትብቻ ተመስገን
2026-11-05 05:45:31
0
user1534370575285
አሚና የገበሬው ልጂ :
እኔሁለሺ ነው እምሰራው ግን ሁለት አመት ተ6 ወር ሆነኝ አልሰጡኝም ላብድነው😰
2026-11-05 10:22:22
0
emebet.gj
emebet :
ፅዳት ብቻ 1000 ማርያምን
2026-11-05 11:59:09
0
user6133149798619
አባቴ ኩራቴ :
አኔ850ለዛዉም ሁሉምነዉ ምሰራዉ🥺🥺😭😭
2026-11-05 06:34:33
0
adis40120
adisነኝ⚡🍃💵💵💵💸ልባሟ ሴት :
1500ግን ቀሜ ነዉ የምዉለዉ ሳማስል🥺
2026-11-05 09:21:57
2
zahaara.seid
Zufan seid 🥂 :
3000
2026-11-04 22:14:56
0
rahmahhussain826
ላጭር ሂወት ሺ ፈተና ❣️ :
ልጂ ፅዳት ምግብ ይህ አልበቃ ብሏቸው የናቷን ቤት ያፀዱኛል ዴመወዝ 1000😭
2026-11-05 09:45:46
0
eku6452
👸Eku🧕🇪🇹🦋☝️🕋🙏☝️ :
እኔ ከቤት ጽዳት እስከምግብ እሰራለሁ ግን ክፍያ 1000ሺ ብቻ ነዉ ወላሂ ያዉም ሁለት ቤት😭
2026-11-05 04:38:21
4
c2bekkaa13
Faፊ🇦🇪 :
1200ሁሉንም😭
2026-11-05 09:18:08
0
hahu.fashion12
ሀሁ ፋሽን :
1200[Teary eyed]
2026-11-04 18:58:08
3
To see more videos from user @eyers380, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About