@liyunegnliyu: ለወንድ ደርባባ ይባላል እንዴ??? @Bini'Nam ደርባባው @Tatish🍂 ወርቅ

Liyu🌸
Liyu🌸
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 04 November 2026 11:58:20 GMT
414270
75171
792
1279

Music

Download

Comments

minabgirma
Minabgirma :
ኧረ ሆቴል ገነባ አሉ ካልሰማሽ ብዬ ነዉ
2026-11-05 10:58:51
43
hab_tesh
Hab :
ያ ኩሪሮ እዚህ Part ላይ አይኑ እንባ ሲያቀር ታየኝ። 😂
2026-11-04 12:46:01
1119
habesha701
yabu🌺 :
አጅረው እዛ ሆቴል አያስመረቀ ነው ልንገራችሁ ብዬ ነው
2026-11-05 10:47:15
120
keku_10
keku :
ካሳሁን ብለነዋል እንዳውም✌
2026-11-04 13:21:51
729
medihant6
መዲ👸 :
የኛ ልዩ አቺ ከወደድሽዉ እኛም ወደነዋል🌸👸
2026-11-04 12:04:07
2516
hani.haniya12
hani haniya :
ኧረ ተጋቡ እና ቀልቤን አሳርፉት
2026-11-04 12:04:37
621
sani20434
senayt terefe :
መጀመሪያ ምርጫ ተሳስተሽ ነበር አሁን ግን 👍👍👍
2026-11-04 12:49:09
312
frtunafrtuna911
asel nat... :
Kdusko hotel asmereke lngersh bye new
2026-11-05 12:59:32
0
matiasleykemariam
Mat :
ያአዶናይ መልካም ስረዎች በጥቂቱ 1- አንድ ሺ ልባቸው የታመሙ ህፃናት ያሳከመ 2- ኣምስት የተቸገሩ ወጣቶች እያሳደገ ያለ 3- ለ3 ታላላቅ ሰዎች መኪና እንድሸለሙ ያደረገ 4) ለኣቅም የሌላቸው ወጣቶች ለእያንዳንዳቸው ባጃጅ÷ሞተር÷ላውንደሪ÷የቆሎ አከፋፋይ ሱቅ÷ ዘመናዊ ፀጉር ቤትና ከአራት ሰዎች በላይ iPhone 17 mobile ገዝቶ የሰጠ 5) ከሁሉም የበለጠና ትልቁ ነገር ሶሻል ሚድያ(ቲክቶክ) ከጥላቻ÷ከዘረኝነት÷በቀጥታ ስርጭት ዱቄት ከመቀባት÷በብልት ውስጥ ዘይትና በርበሬ ከመጨመር÷በራቁት ሻወር ከመታጠብና ከሌሎች ኣስነዋሪ የሆኑ ስራዎች አስወጥቶ በቲክቶክ ትልቅ ባለሃብት መሆን እንደሚቻል በተግባር በማሳየት የብዙዎችን ህይወት መቀየር የቻለ ወጣት ኣዶናይ ብቻ ነው። ስለዚህ ሽልማቱን የሚገባው 100% ለአዶናይ እና ለአዶናይ ብቻ ነው።
2026-11-04 12:52:27
212
alemeshetu6
Alemeshetu :
ስንቴ እንዳየሁት😁🥰🥰🥰🥰
2026-11-04 12:11:09
189
yekite.assefa
Yekite Assefa :
ተሣክቶልናል መሠለኝ ወገን
2026-11-04 12:03:46
184
hermo721
🤍🤍 :
sdetegna part 4?
2026-11-05 11:56:25
0
uesrg12
ኮሰረት👌 :
ካሳ ይሁንልሽ ልዩዬ🥺🥰🥰
2026-11-04 12:18:25
221
user5918847241900
Tigi@2119 :
balish nw wendimish??
2026-11-05 08:39:52
0
beti.tarakag
Beti trakagi :
tameralhu
2026-11-05 12:40:46
0
tsion.ye.mariam
𝙩𝙨𝙞𝙤𝙣𝙚👁ye breX :
darbabit😘
2026-11-04 17:23:15
0
user34433972692048
ye arsema lig :
wowwwww
2026-11-05 11:47:28
0
seadiiiiu
Seadi collection :
ሆነ ተከናወነ በቃ🙌🙌
2026-11-04 13:17:32
7
tsionamare2
Tsi :
ወንድሟ ነው ሰዎች
2026-11-04 13:56:08
15
yabu_bd
Ýabu AB✨ :
ቅዱስ 😂😂😂
2026-11-04 12:07:41
84
user2245256034348
SGCHC :
አረ አሁንም ተይ እዬኝ እዬኝ ማለት ጥሩ አይደለም መማር ጥሩ ነው
2026-11-05 03:02:02
6
yididya.gtsadik
Yididya G/tsadik :
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ማለት አሁን ነው።ደስታሽሽሽ ይብዛ
2026-11-04 19:19:54
12
selom457
selom k :
የካሳ ዘመን ይሁንልሽ የምንወድሽ ልዩ🥰
2026-11-04 17:17:13
18
sani.bonda
Sani Bonda :
አንተ አደራ በመብርሀን ድጋሜ እዳትሰበር ከወደደች ወደህናል
2026-11-04 13:20:33
41
To see more videos from user @liyunegnliyu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About