@kidaneweld4: ምስጢረ ክህነት ሲገባህ በእንባ ትቀበለዋለህ ፤ ክህነት ሰማዕትነት ነው ፤ ስለ ክርስቶስ ፍቅር መከራን ሁሉን መቻል ፤ ክርስቶስ የሞተላቸውን ምዕመናን እስከ ሞት ድረስ ታምኖ መጠበቅ "... የተሾማችሁ ካህናት ሆይ ፤ ከሰማይና ከምድር ጌታ ጋር ካገለገላችሁ ለእናንተ ክብር ይገባችኋል ፤ የንፁህ ወርቅ ሻሻቴ የምትመስሉ የተመረጣችሁ ዲያቆናት ሆይ ለእናንተ ደስታ ይገባል ..." ቅዳሴ አትናቴዎስ ❤️

ዲ/ን ኪዳነ ወልድ
ዲ/ን ኪዳነ ወልድ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 04 November 2026 12:34:47 GMT
8276
838
17
77

Music

Download

Comments

rahel21633
rahel( የድንግል ልጅ) :
አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር ሲገባህ እንዲህ ነው
2026-11-05 09:04:12
14
emoer23
emo :
ለ አግዛብሔር ስትቀርብ እምዲህ ነዉ, 🥰🥰🥰
2026-11-05 05:29:03
5
mesfinteklu0
Benu :
For all Ethiopians and the rest of the world lesson from this
2026-11-05 07:58:10
1
dnhabitemaryam21
ሀብቴ ዘደብረ ገነት :
ነበር ወዳጀ ግን እምናየው እምንሰማው ነገር ከባድ ሆነ በምህረቱ ይየን እንጅ ቸሩ አምላካችን።
2026-11-04 15:10:28
2
usbemnt27.21
ዮዳሔ 27 @21🌻🌻🌻 :
ምንኛ መታደል ነው በእንባ በንፁሕ ልብ ስልጣነ ክሕነትን መቀበል ምን አለ እኛ ኢትዮጵያውያን እንደዚ የተሰበረ ልብ ቢኖረን አምላካችን በድፍረት ስላደረግነው ሁሉ ይቅር በለን😭
2026-11-05 16:50:46
1
ethio.talk
Ethio talk :
🥰🥰🥰
2026-11-05 06:52:17
1
user1518800077104cheru
cheru Biranu :
❤️❤️❤️
2026-11-05 09:09:56
1
getu1566
GETU :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-04 16:53:44
1
mahderedawit16
akleshia21 :
🥰🥰🥰
2026-11-04 12:50:12
1
user5073511410804
የ ደንግል ልጅ🙏🙏 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-06 19:56:47
0
yedu35
yiduyekidanemretlij :
🥰🥰🥰
2026-11-07 09:47:57
0
To see more videos from user @kidaneweld4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About