@mrson369: ወንድ ልጅ ህልም ካለው አንቺ ኖርሸም አልኖሮርሸም ህልሙን ያሳካዋል💀 @Dawit Ab🎥📸

Mr SON 999
Mr SON 999
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 04 November 2026 12:47:09 GMT
124700
22616
549
947

Music

Download

Comments

debrikidalem
ደብሪቱ🦅ጎንደሬዋ :
ሴት ልጅም ህልም ካላት አተኖርክ አልኖርክ ህልሟን ታሳከዋለች😳👍
2026-11-04 15:34:06
202
mussaye01
🦝MŰFÀŠA :
son my boss
2026-11-04 19:52:53
0
kalu4432
@ቃል የስላሴ ልጅ⛪️🙏 :
እኛ ሴቶችም አንተ ኑሮህ አልኖረህ ህልማችን እናሳካለን አለቀ
2026-11-04 15:44:32
58
tsnu534
.... :
ewunet new bro😍😍😍
2026-11-04 16:37:26
0
derbe828
Derbe :
wow it's true.
2026-11-04 17:01:24
0
user2146116933846
Muhammad :
True post very good
2026-11-04 18:02:24
0
selamqueen19
selu🍁 :
ወደ ኮሜንት ስትገቡ ኣትጋፉ ጥላቹኝ ነበር🤨
2026-11-04 12:51:08
47
po.7073
msgna abrha :
enotnow
2026-11-04 17:01:38
0
lidua043
♾️lidu-a 25 🍫 ✝️🇪🇹🇯🇴🇨🇦 :
ሴት ልጅም እንደ ህ ናት ህልምና ዓላማ ይኖራት ህልም ካላት ህልሟን ተሳካለች🙏 ወንድ መጣ አልመጣህም አትልም ጀግና ሴት ማለት ነው🙏💯
2026-11-04 14:28:36
18
selam81415
Selam🦋 :
ቅኔዉ ከባድ ነዉ ግን ንግግርህ ተመቹቶኛል ሴቶችም በተመሳሳይ ወንድ ኖረም አልኖረም ህልምሽ ላይ ብቻ አተኩሪ🔥👌
2026-11-04 15:17:39
26
amaregonder1
አምበሳዉ ጎንደሬ👉👊👊 :
በትክክል አሳከዋለዉ ከፈጣሪ ጋር😔😔😔
2026-11-04 16:24:11
11
user4617594936768
yetsedaw misiganaw :
werite
2026-11-04 20:00:12
0
4444e04
KDUS 🥷 :
2026-11-04 18:31:23
2
berihunbest
Berihun Best :
እእእእም ወድጀዋለሁ
2026-11-04 18:34:30
1
zewudiu.teka
Zewudiu Teka :
አሁን ተሳሳትህ ወንድ ብቻ አደለም ህልሙንሚሳካው ስት ጀግናሲቶች አሉ ልክ አተን ወልዳ ያሳደገች ላተህልም የናትህ አስተዋፆአለዎ
2026-11-04 18:41:42
2
arsenali063
ባለ ሀገር :
ማሪያምን አሁን ውሽት ይመሰላቸቹሀል እ እውነት ነው
2026-11-04 18:13:33
3
samriwet8
samri :
የድሮው ሰን ተመለስ
2026-11-04 13:39:26
8
user2617900869211
ያብባል🌹ሰዉአማኚ❤ :
እዉነትነዉ።ሰን።ይመቺህ
2026-11-04 17:08:47
2
wasihuntensae
ፌክ የሆነ ላይፍ :
ይመችህ አቦ
2026-11-04 13:56:55
5
user53872301184337
ህይወት እንደዋዛ :
ሴት አችልም ማለትክ ነው ሚስተር ሰን አትሳሳት የጎዳችክን ተናገርኩ ብለት ሁላችንንም አታጥረግርግ ለወንዱ ይችላል እንዳልክ ለሴቷም ማለት ነበረብክ ኦኬ
2026-11-04 13:34:57
9
ngstey444
ንግስተይ👸444 :
ሴት ነኝ ወንድ ኖረም አልኖረም ከእ/ር ጋር ህልሜ አሳካዋለው ግድ ነው 💪💪
2026-11-04 16:26:12
3
shik.barber.shop
Shik barber shop :
አንተ ልጅ የምትናገራቸው ነገሮች ግን ይመቹኛል ነው የምልክ አንበሳው ጀግና💪💪💪
2026-11-04 14:02:31
4
user7925987855113
jon tesfaye :
ተመቸኛለህ ጎበዝ
2026-11-04 18:30:10
1
user8514139302370
kalye :
አረ ሰን ሴት እናት እህት ሀገር ሁሉ ነገርናት አትሳሳተት
2026-11-04 18:21:37
1
emiran6083
Emiran 5G☪️✅✅✔️ :
ወላሂ እስከዛሬ 1 ፍቅረኛ ነወ የየዝኩት ትርፍ መሆኑዋ የገባኝ ዓላማዬን ስከተል ነወ
2026-11-04 17:01:51
1
To see more videos from user @mrson369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About