@kehilmusa: ማስገደድም ሆነ ወቀሳ የውስጥን ስቃይ አያስታግሱትም...ዝምታም ቢሆን የተደበቀውን ከባድ ህመም በከፊል እንጂ ሙሉ በሙሉ አይገልጠውም...አንዳንዴ በህይወት እያለን በሞትና በሕይወት መካከል ያለን ያህል ይሰማናል...ተስፋ በቆረጥንበት ቁጥር ደግሞ እንደገና ከተስፋ መቁረጥ ጋር እንታገላለን...ልክ በጭንቀት ጨለማ ውስጥ እንደተደበቀች ፀሐይ ብርሃናችን ሲጠፋ...ለልባችን ጥለን መውጣትን እና መርሳትን ልናስተምረው ይገባል🥀 ማንም ሰው የውስጣችንን ስቃይ እና ዝምታችንን ሙሉ በሙሉ አይረዳውም...ስለዚህ ራሳችንን እንውደድ✨ #ethiopian_tik_tok #fypシ゚viral #kehilmusa #ikutii😌

Ikuu
Ikuu
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 04 November 2026 13:54:32 GMT
1984
132
6
6

Music

Download

Comments

yeab_gilm54
🦋 :
የኔ ልባም ሴት 🥺
2026-11-04 14:11:40
0
abrshe.secret
♾️ a̶b̶r̶s̶h̶e̶ 💎 :
ikuu all time🤝🥰
2026-11-04 17:38:15
0
eliza60830
🦋𝕰𝖑𝖎𝖟𝖆🔮 :
𝑙𝑖𝑏𝑎𝑚 𝑠𝑒𝑡
2026-11-04 16:14:23
1
To see more videos from user @kehilmusa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About