@theotokosmotherofgod: Is The Incarnation Even Controversial😔?

Masyas ማስያስ
Masyas ማስያስ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 04 November 2026 16:46:29 GMT
42764
3671
135
1043

Music

Download

Comments

wes_365
WD :
double chance አላለም😁
2026-11-04 17:48:29
59
lamrisweet3
lamri21 :
አረ በቃኝ በእመቤቴ የሚል ይመስለኛል😁..... ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
2026-11-04 17:47:07
65
mele.2119
Mele@21 :
ከጥርጥር ያድነን[Pray] እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ[Pray]
2026-11-05 16:33:11
1
cr7lm10_goat
ይሁዳ :
ነሳ አልነሳ እኔ በምን አውቃለሁ ከ2000 አመት የተፈጠረ ታሪክ
2026-11-04 19:07:49
15
emayeeast
Emaye East :
ወንድም በርታልን። ቃለህይወት ያስማህ
2026-11-04 17:33:53
23
user1863296842432
nahom philipos :
ክርስቶስ ከማርያም ስጋ አልነሣም
2026-11-04 20:26:51
2
haftom.ybeyn
Haftom ybeyn :
ምን ሁነሃል ወንድሜ ነስተዋል አለህ እኮ በደንብ ቪዲዮ ከሰማሀው ኢየሱስ ከማርያም ስጋ ነስተዋል የሚል በግልፅ የተፃፈ የለም ግን መፅሐፍ ቅዱስ ስታነበው በተዘዋዋሪ ከማርያም ስጋ እንደነሳ ይናገራል ምንም ምያከራክር አይደለም ርእሱ ነስተዋል ነው ያለው
2026-11-04 21:06:13
1
boja230
heni :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰
2026-11-04 20:24:32
6
existence_1234
Yohan🤭 :
systematically 😁
2026-11-05 04:16:44
0
tsedekeshiferaw1
Tsedeke Shiferaw :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
2026-11-04 19:09:50
4
mele_681
Melese :
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ "ማስያስ" የሚለው መፅሀፍ ያንተ ነው?
2026-11-05 05:37:21
0
endalewgeremew241
E.T :
አንተ ራስህ ተሳሳትክ ክርስቶስ ከማርያም ስጋ ነሳ የሚል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ የለም ከዚህ ይልቅ ዮሐ 1:14 ቃል ስጋ ሆነ ይላል።ይህ ማለት ቃል የነበረው እየሱስ ስጋ ሆነ ወይም ሰው ሆነ ማለት ነው።
2026-11-05 01:35:23
0
originalharg
Original ወልደ ነጎድጓድ ⚡️⚡️⚡️ :
ቃል ስጋ ሆነ
2026-11-04 17:49:37
15
israelbuze
israelbezuayehu :
ቃል ስጋ ሆነ እንጂ ስጋ አልነሳም
2026-11-04 18:24:51
0
tk3p6an4ft8l6f
ሰአሊለነ ቅድስት :
ቃል ከቅድስት ድንግል ማርያም ስጋ ነስቶ ተዋህዶ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰዉ ሆነ ሰዉ ሆኖ መከራን ተቀበለ በመከራዉም አዳነን🙏😍😍😍😍
2026-11-04 20:30:50
3
habtamupro6
Habtamu (Servant) :
He Mean its not written ...
2026-11-05 02:24:06
0
sisayema
sisay :
ቃል ህይዎት ያሰማን
2026-11-04 17:28:17
6
abiy.kidane8
Abiy Kidane :
ተባረክ ወንድሜ
2026-11-04 20:02:43
2
benin_28
Biniam Eyesus :
ahun geniune tiyake mensatu wey alemensatu be Medanachin lay emiyametaw lewt ale weys yelem?
2026-11-04 20:26:26
0
kisanet733
Kisanet :
እግዚአብሔር ይባርክህ!
2026-11-04 20:03:33
2
israelbuze
israelbezuayehu :
ከሰማይ የዘረደ እንጀራ እኔ ነኝ
2026-11-04 18:26:46
0
user88812946812514
nege :
yoh 1:14 ቃልም ስጋ ሆነ
2026-11-04 20:38:50
1
chris.abe8
chris Abe :
እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
2026-11-05 13:14:41
1
haercreatives
HAER :
ብርታልኝ ወንድሜ ሁሌም ነው የምክታትልው 🥰🥰🥰🥰
2026-11-04 20:23:05
2
userephram1223
ግዜ 888 :
ማቴዎስ 28፥6 — «በዚህ የለም፤ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል።» 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥14 — «ክርስቶስም ካልተነሣ ስብከታችን ከንቱ ነው፥ እምነታችሁም ከንቱ ናት።» ሉቃስ 24፥39 — «እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ እኔ ራሴ ነኝ።»
2026-11-04 19:52:12
0
To see more videos from user @theotokosmotherofgod, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About