@aka_kishkash: የአንድ ሰው ሂወት ሊገደን ይገባል እንደ ሀገር ❤️‍🩹 😭

Nati Moges
Nati Moges
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 04 November 2026 17:39:23 GMT
197063
21069
128
421

Music

Download

Comments

kal34
𝑲𝒂𝒍 𝑲𝒆𝒃𝒆𝒅𝒆 :
ብዙዎቻችን እኮ post አላደረግንም 💔
2026-11-05 07:39:45
706
aka_kishkash
Nati Moges :
እግዚአብሄር በምትወዱት ሰው አይቅጣችሁ 🙌🏽
2026-11-04 17:41:23
1009
hiralemayehu
Rita Alemayehu :
እኔ ፖስት አላደረኩም እንጂ ይሄ ትሬንድ እራሱ እናቴን ካጣሁ በኋላ ያለኝን ሁኔታ በጭራሽ ነው የማይገልፀው! ፈገግታዬን ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገሬ ነው ከሷ ጋር የቀረው። እኔ እኔን አደለሁም ዝም ብዬ ነው የምኖረው እኮ 😭😭
2026-11-05 09:06:04
55
uniq1808
ቭላድሚር ፑቲን :
እኔ በፊትም የምለው ነገር አለ እንደ ኢትዮጲያ የተረገመ ሀገር የለም ወጣቱ 60% እናት አባት የለውም
2026-11-05 04:09:18
95
senuawoke
Sena🌸 :
ያጣ ነዉ የሚያዉቀዉ💔
2026-11-05 19:08:46
8
dita0597
DITA🦋🦋👑👑 :
i hate this trend😭😭 i scare of this trend🥹🥹
2026-11-05 07:07:20
42
tsisweet4
Tsi :
እኔ መቼ ፖሰትኩ እናቴን እና እህቴን አጥቼ😭😭😭ህመም እኮ አይገለፅም ውስጥህን ነው ሚበላው
2026-11-05 16:32:02
3
bezasamson870
Beza (shop) 🧥👕👠👜👗👚 :
ልብ ይሰብራል በእግዚአብሔር ሁሉም ያስለቅሳል
2026-11-04 20:32:00
62
ekramd007
ኢክራም♾ :
ቢያንስ እነሱ ለማሰታወሻ የሚሆን ፎቶ አላቸው አለን ደግሞ የፎቶ እድል እንኳን ሳናገኝ የሞ ቱብን😔
2026-11-04 21:28:03
35
yilak99
ኤረን99 :
"አንድ ሰው እንደ ሀገር ናፍቆናል"ቢያን ለቤተሰቦቻችን እንደርሳለን ቢያንስ አንሞትም ወጣትነታችንን ሳንኖረው " ስንት ጋደኞቻችን በስደት አለቁ ...
2026-11-05 15:19:34
5
nunuye0525
نوريةلالي💜💜💜 :
ene enkuwan abirew photo yelegnm🥹🥹
2026-11-05 03:36:34
9
inner.peace550
inner peace :
Betam I was thinking the same, people are so sad inside
2026-11-04 20:31:15
14
z_msy7
𝐄𝐥𝐢𝐚🦅 :
ፍሪው እኮ እኔ 😁
2026-11-05 12:26:58
0
ragner443
አማን :
አብዛኛችን ኮ አልፓሰትንም ችለነው ነው 😥
2026-11-05 11:24:39
2
uniquee388
unique👑⭐️💞 :
bezu sew nw yaslksegn uff
2026-11-05 01:24:12
6
tesfayegaga1
tesfaye Gaga :
የዚህ ግጥም ደራሲ ዳዊት ጌታቸው ይባላል እና ከብዙ ሀሳብ ተነስቶ ነው የፃፈው ዘፋኙ ደግሞ ኤርሚያስ አስፋው እና ሰሞኑን ብቻ ደስስስስስስስስ ይላል
2026-11-04 21:57:53
6
e312911
E🔴 :
Slk gzulgn🥺🥺
2026-11-05 08:57:05
2
yemaryam778
እማቲ እና ፖሚ 🐈🐈‍⬛ :
አሜን
2026-11-04 21:54:50
4
ekramd007
ኢክራም♾ :
🙂ኮሜንቴን ለምን አጠፋህው!????
2026-11-05 19:10:19
1
mek_yob1993
ዳርምየለሽ❤ :
so painful 😭😭😭
2026-11-05 06:31:22
1
kingo27
ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇺🇲 :
ተጫዋችነት ፈገግታዬ ጠፋቶ ብስቅ እራሱ የውሸቴን ነው እናቴ 😭😭
2026-11-05 06:17:37
2
yabu4217
yab🌸 :
ያልሰራነው ሰዎች ብዛታችን
2026-11-05 12:40:32
2
ithoughts
I Thoughts :
Asgard is never a place; it’s the people 🙏🙏🙏
2026-11-05 03:44:47
4
neba_alimran
༺نَبِيل༻ :
I hate this trend
2026-11-05 12:06:00
2
nardiyemululej
Nardi ye mulu Lej 👩‍👧 :
ስብርብር እኮ ነው ያረገችኝ🥺
2026-11-05 08:11:03
1
To see more videos from user @aka_kishkash, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About