@umu_afnuti: አልሃምዱሊላህ እኛ በደህና ጊዜ ቋሚ ስራ የገባን ጥሩ እየሰራን ነው። ግን አሁን የለም። በቃ አደራ አትጥፉ🙏

Giftii Badii🌺
Giftii Badii🌺
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 04 November 2026 17:51:37 GMT
109238
6727
270
463

Music

Download

Comments

hayat61145
Hayat Ethio🦋🇪🇹🇧🇭🇦🇪 :
እኛ በጥሩዉ ሰአት ነበር የጠፋነዉ አሁን ግን ግዜው ከፍቷል
2026-11-04 18:01:02
139
mekdy14
mekdy14 :
እኔ ኮንትራት ቤት ነኝ ማርያምን መሮኛል ከቻላቹ እርዱኝ
2026-11-04 18:40:17
32
gf.dj3
M ነኝ የቦረናዋ ልጅ :
ምግብና ፅዳት ስራ ፈልጊልኝ እህቴ
2026-11-04 19:12:14
12
mywolloye
ነጃት 🦋🦅 :
wallahi yale sra 8 wor tekemicalehu ezaw yelmedachihut sikay yishalachihuwal ko tirat bet yalachihu 🥺🥺 bicha Allah yagizachihu🥺
2026-11-05 12:28:14
0
hayle.egzabher.new
Helenii💜💜 :
tebark ewnet new
2026-11-05 12:18:17
0
saliya6258
saliya6258 :
unatsh nw amasgnlw [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-05 14:01:27
0
user94991505841867
Ⓣ🇸🇦🇸🇦 الحمدلله🇪🇹🇪🇹 :
እረ እህቴ ምን ትመክሪኛለሽ ኮትራቴን ጨርሸ እገባለሁ ስል መግባት አልቻልኩም እሁለት ቤት ነው የሚያሰሩኝ አልሰራም ብላቸው በጣም ተቀየሩብኝ እና ቀይሩኝም ብላቸው አይቀይሩኝ ደመወዝም ጨምሩ ብላቸው አይጨምሩም ያለኝ ብቸው አማራጭ መጥፋት ነው በአላህ መልሽልኝ
2026-11-04 20:55:12
2
user18828784985201
አሜን ሸዋ ጁሩ🇨🇬 :
እኔ መጥፍት ያሰብኩት ለመዝናናት ለመጨፈር ሳይሆን ለደሞዝ ጪማሪ ነው ግን እፈራለሁ መጥፍት
2026-11-05 13:25:18
2
mylifi00
my lifi😘👍 :
iwunatno🥺🥺🥺👍👍
2026-11-05 13:02:27
0
lina87521
lina vs sadi :
sha hubi wiy ynechishi[Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-04 21:19:47
0
my64370
My♥️♥️♥️♥️ :
6ወርደሞዝከለከሉኝ እናልጠፋአስቤነበር ምንትሉኛላቹ
2026-11-05 14:40:57
0
hawi35219
hawi :
ufey tebareki egiziyabiher yixebiqish🙏🙏
2026-11-05 10:18:47
0
rabia39725
@Ⓡ🌙 :
@@Ⓡ🌙:እኔ አልሃምዱሊላህ። እማወጣው ወጭ የለብኝም ከልብስ ጀምሮ መዳሜ ናት እምገዛልኝ አሁን 2 አመት ኩንትራቴን ጨረስኩኝ 1200 ነው እምሰራው እና አሁን100 ሪያል ብቻ ነው እምጨምርልሽ አለች አጠቃላይ 1300 ሪያል ማለት ነው 1500 አርጊልኝ ብላት እቢ አለችኝ ልጥፋ ወይስ እዚሁ ልቀጥል እስኪ ጠፍታችሁ እምሰሩ ንገሩኝ ውጭ ላይ እንዴትነው👈👈👈
2026-11-04 19:31:25
2
hamida83222929
💫ዒልም ፈላጊዋ📚📖🎓 :
ልክ ነሽ ዉዷ እኔ በዉጭ ነዉ ምሰራዉ ፍሪ ቪዛም አለኝ ግን እንደ ጠለብ በሄድኩበት አንገቴን ደፍቸ ነዉ ምሰራዉ So ለአላማ እስከመጣችሁ ድረስ ቻል አድርጋችሁ ስሩ የዉጩ አለም እንደምታስቡት አደለም እህቶቼ 🙏
2026-11-04 18:01:18
14
user9271131010908
meseret :
ላውራሽ
2026-11-04 18:51:53
1
hayuuaction
Hayuu ❤ yekemisewa :
ረጋ ያለ ምክር ዋው
2026-11-05 05:49:43
2
foziya.abera
የእናቷ ናፋቂ :
እስ ንገሬልኝ ምን እዳስመረረኝ ታቃለሽ አንች ምናለብሽ የሚሉ ሰወች ግን እውጭ መስራት በተለይ ስራ ፈቶ መቀመጥ ያማል
2026-11-05 06:50:47
1
user874917054359
ابونوره الوايلي :
2026-11-04 19:33:18
0
zinash.ameeen
zinash.ameeen :
2026-11-04 20:47:21
0
user874917054359
ابونوره الوايلي :
2026-11-04 19:33:11
0
.osman..bro
kkkkk :
ወድሜ ላውጣሽ ብሎኝ እቢ ያልኩት እኔ ወላሂ መጥፋት አልፈልግም
2026-11-05 04:30:35
2
mira249422
∞𝐌𝐢𝐫𝐚🕊️💎 :
ምን ላርግሽ የኔ ልባም 🥲😌ተናገሪልኝ
2026-11-05 08:48:03
2
wosila.2026
M@G :
2026-11-04 19:19:47
1
zina.ye.geta.liji7
👩 :
yes 👊
2026-11-05 11:04:03
1
lijfozi2
𝑑ራ𝑓ቷ🥱 :
ወላሂ 3 አረብ ብር አለኝ 🥺
2026-11-05 09:45:53
2
To see more videos from user @umu_afnuti, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About