@zeimaaaaa: Welcome to Addis Ababa ❤️‍🔥 @2 in one photography

Zeima
Zeima
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 04 November 2026 17:56:54 GMT
11793
1734
184
313

Music

Download

Comments

raki_alulawit
ዉቅራዊት💎 :
ባልሽ ጋ ሄድሽ እንዴ ንግስቷ ደስ ይላል💙እነ ስም አይጠሬ ቅናቱ ቻሉት😁
2026-11-04 18:02:11
50
mireyussef
የሚጠብቀኝ ኣይተኛም 444 :
ዜማየ የኛ ንግስት አሁን ስራ ላይ ነን ውበትሽ ትንሽ ደበቅ በታረግልን እስከ አንድ ወር ደረስ ከቦቱ እንዳንዘናጋ ከይቅርታ ጋር እንወድሻለን የኛ ልእልት❤️❤️❤️❤️
2026-11-04 18:18:54
45
weeeeeeee833
🥰 🌸👗🌸🌸 :
Congratulations 800k love ❤️
2026-11-04 18:49:01
10
rakboy515
አዳኙ 🦅 :
sijemer Ai nesh 🔥❤️
2026-11-04 18:37:16
18
whataboutme354
Yes444 :
For u ከ444 family የእኛ እንቁ
2026-11-04 18:00:43
62
patient_habasha
patient habasha :
ልደፋ ነበር ፈዝዤ እያየውሽ እንዴት ነው እንዲ የምታምሪው❤️
2026-11-04 19:32:47
6
semghi
rozi444 :
ያማል ቅኔዉ 👌👌👌❤️
2026-11-04 20:05:52
9
gizena32
Gizena :
tikkilegna yetidar set
2026-11-04 18:11:40
20
90gmail.com87
god is good all the time♥️ :
ዳግመሽ ደጋግመሽ ንገሪው በናትሽ ደምግባቱ ሁሉ እንዴት እንደተመለሰ ውስጥ ሰላም አገኘ የኔ አባት አደራ በደንብ ተንከባከብልን❤️
2026-11-04 18:32:53
29
mahletasemamawe
እምነት :
አዎ ቃሉን ጠባቂ ነው ያገኘሽው የኛ ዜማ
2026-11-04 18:05:13
30
rosiye83
🤍r̤o̤s̤i̤y̤e̤✨ :
konjit😍
2026-11-04 17:59:22
18
.44418339
ዜድ ወሎየዋ444 :
የወንድሜ,ንግስት,እንወድሻለን
2026-11-04 18:01:47
22
user1693905787263
ሄርሜላ ወለዬዋ :
የኛወርቅ የኣዶናይ ብርሃኔ ልእልት ንግስት ሰምተሽናል ማለት ነው በይ ከዚ ቡሃላ በየቀኑ 1ቪዲዮ ልቀቂልን እሺ እንወድሻለን የኣዶናይ ፍቅር በዚ ካባ የምትሞሸሩበት መልሳቹን የምናያቹ ቀን ናፈቀን የኣዱ ንግስት ❤️❤️❤️
2026-11-04 18:04:31
36
barons2879
Berry 💎🥀 :
ከ አርቴፊሻል የፀዳ ድንቅ ዉበት I’m stunned 😍😍
2026-11-04 18:38:12
19
fougu22
ንቧ🐝Adu fam♾️ :
የኔ ደርባባ ሴት🌟❤️
2026-11-04 18:07:43
14
ahmadl.mahmd
ሰሙከር 444 :
እካን በሰላም መጣሽ ዜማችን
2026-11-04 18:03:13
13
dearbear21
🅰️4️⃣🩵 :
welcome zeima Queen 👸❤️
2026-11-04 18:47:41
3
yami00012
yamlak :
Welcome ☺️☺️☺️☺️
2026-11-04 19:52:56
0
523o4
💨✨️ :
ወይኔ ውበት🤩🙌🏾
2026-11-04 18:04:44
14
uuttt123
💊ጓል ትግራይ💊 :
ኧረ በስመአብ እንዴት አባሽ ነው የምታምሪው የኔ ንግስት🥰♥️♥️♥️♥️
2026-11-04 18:02:14
20
bbe4007
Bbe👽 :
አቤት ዉበት እንዲ ይቻላል እንዴ ተፈጥሮ ዉበት አድሎሻል የኔ ዜማ 😍😍
2026-11-04 18:03:54
17
semhalealemadonay
semhal amnen 444 :
ዜማ ግን እንዴ ነው ምታምሪው ጌታ ሆይ 🤌🤌🤌
2026-11-04 18:06:40
14
user9722501810269
Å𝚛𝚜𝚞⁴⁴⁴🌸 :
የንጉሱ ልእልት😘😘😘😘
2026-11-04 18:01:23
16
thepeaceman8
peace 🇪🇹 ✌️ :
I smell something good if you are in addis 🥰🥰🥰
2026-11-04 18:05:10
16
user6835214052416azu
444💜 :
እንዴት ኣባሽ ነው ምታምሪው ዋው so cute🤌👸🥹
2026-11-04 18:36:39
8
To see more videos from user @zeimaaaaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About