@b6124923:

💐Binegn.yeras..w
💐Binegn.yeras..w
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 04 November 2026 18:32:27 GMT
23092
387
350
218

Music

Download

Comments

user8141887200530o
ፍቅሬን ላድን😔 :
1ጭቃው ጭድየለውም 2 አቡክተው አላቆዩትም 3ሽቦ አልተወጠርም 4 ሲገርፉ አሸዋ አለማብዛት ተቆጣጣሪ ከሌላቸው ሰሪዎችም በደንብ አይሰሩትም🥺🥺🥺
2026-11-05 05:47:57
52
my48961
my👸❤ :
ሲጀመር ውሀ በደብ አላጠጡትም🥺ለዛነው የሚፈርሰው🥺💔
2026-11-04 21:51:04
5
zoolyrrt3
ሁን ያለው አይቀርም :
አይይይይይ ልፋታችን😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-05 18:30:25
1
user573603154756
سري سورور :
በጭቃ። ሶስት ክፍል። ከምሰሩ። ሁለት። ክፍል። በቦሎኬት። ስሩ። ክሰራ። እደትገቡ
2026-11-05 02:13:29
11
user981476373
♥first me♥ :
አላህ ደጋግሞ ከመልፋት ይጠብቀን ያረብ ላቺም ያላሰብሽውን እርዚቅይስጥሽ
2026-11-05 04:49:57
6
m945974
➝Fozi➝Ⓢ❤Ⓕ🙌 :
የኔዉድአሁንምቢገረፍይረግፋልአስነሽናሁሉንም ዙሪዉንሽቦአስወጥሪዉከዛ አሪፍባለሞያፈልገሽአስገርፊ አሁንበተወደደንሮወላሂሁለተኝድካም🥺🥺🥺ያአላህ
2026-11-05 17:22:12
1
aminatkonbolchawa
A ነኝ ከውቢቷ ወሎ :
እኔ ደሞ ምስጥ አስቸገረኝ የቤተሰቦቸ ነበር ባሳድስ ባሳድስ ማፊ ፋይዳ
2026-11-05 06:56:16
1
zuzu51716
Zuzu የጃማ ወረኢሉዋ🕊🕊 :
የወሎ ጦርነት😪😪 ገባድ መሳሪያ ሲወድቅ ቤቱ ሁሉ ተሰነጠቀ የወንድሜ ቤት ኮርኒሱ በጣም በውድ ነበር የተሰራው ግን ተሠነጠቀ አስቀየረ ግድግዳው ደሞ እንዲህ ሆነ
2026-11-05 08:31:46
1
alem27136
official መስክ💞 :
አንደኛ ነገር ጭቃ የለውም
2026-11-05 10:18:41
1
user6817386788566
ኤማሁስ🙏 :
አይ የኛ ልፋት አዱ ሲባል አዱ😥
2026-11-04 20:39:57
7
user75062926578
እማ ይቅርታ 😌 :
የኛ የስደተኞች ሂወትአይእድላችን
2026-11-05 12:22:27
1
anware919
anu📸🇰🇼 :
ለዚህ ሰበብ እንደ ሀሳብ 1, መሬቱ ምስጥ አለው 2, ባለሙያው ችግር አለበት 3, ሲሰራ ክትትል የለውም ውሃ መጠጣት ነበረበት ባጠቃላይ ገጠር ወይም ዉሃ የለለበት አከባቢ ቤት ስትሰሩ የግዴታ ክትትል በቂ በጀት የሰው ሀይል ያስፈልጋል ጥንቃቄ አድርጉ አሏህ ይአውድሽ ቢልኼይር ድካም ብቻ
2026-11-05 07:42:47
5
beza._tikto
😏 :
እዲህ የሆነው በሰት ግዜው ነው 😒😴😌
2026-11-05 13:29:20
1
asi08152542
ads080152542 :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-05 09:16:51
1
yashi4621
ቃል ነኝ የማክሰኝቷል ቀበጥ :
😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-05 14:01:37
1
yara.cell.3
መሲ ጓልዛታ :
🥺🥺
2026-11-05 06:57:08
1
faxvma6
سلي💘 :
2026-11-05 14:37:59
0
shewayeethiopia
የነገን ማን ያቃል! :
🥺🥺ውይየእኛ ነገር
2026-11-05 15:04:21
1
sofi45395
sofie020 :
አይ የኛልፋት😢😢😢😢😢
2026-11-05 10:51:45
1
onilne64
አትበገሬዋ ያባቷልጅ :
የጨቤት የሰራን ኪሳራ ያአላህ
2026-11-05 15:35:04
1
toyba142
طيبة بنت محمد 🦋🇪🇹💞 :
ግርፍ እንድህ ቀላል ነው እንደ ስንት ብር ያረገፍንበት ሆ ይሄኪ ከምርግ አይሻልም አላህ ያበርታሽ🥺
2026-11-05 15:37:45
1
toybamohammed62
🏞ከውቦቹ😍ሰፈር 5💅 :
😳ሰውከሌለ በደብየሚያሠራ እድህ ነው የሚጫወቱብን😭
2026-11-05 09:49:30
1
user7252315216263
እያሱ የማርያም ልጅ :
እህቴ አይዞሽ የኔ ጠንካራ😢🥺
2026-11-05 09:55:56
1
dynz8bew4yvv
ቲጂ ደርባባዋ 💒💚💛💝💪 :
እና ምን አርጊነው እምትሉዋት🥺🥺🥺🥺🥺አታሳዝናችሁም🥺🥺🥺
2026-11-05 14:33:58
1
To see more videos from user @b6124923, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About