@mariyam_hab: አሜን በል🙏🤲 የሰማይ እውነታዎች፦ የጊዜ ስሜት አይኖርም። ከፍርድ ቀን በኋላ ታላቅ ግብዣ ይኖረናል። እግዚአብሔር ብርሃን ስለሚሆን ፀሐይ አያስፈልገንም። ከእንግዲህ መከራ፣ ሐዘን ወይም ሥቃይ አይኖርም። ደስተኞች እንሆናለን። ያለፈውን ህይወታችንን አንናፍቅም። የራሳችን መኖሪያ ቤቶች ይኖሩናል። እግዚአብሔር ከፍርድ ቀን በኋላ ሰማይንና ምድርን አጥፍቶ አዲስ ሰማይና አዲስ ምድርን ይፈጥራል። @መዝሙረ ተዋህዶ - Mezmure Tewahdo #መንፈሳዊያት #spirituality #ethiopian_tik_tok🇪🇹 #jesus
𝐌𝐀𝐑𝐈𝐘𝐀𝐌✞✟
Region: ET
Wednesday 04 November 2026 18:39:13 GMT
Music
Download
Comments
Meklit Tewaji❤12 :
ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን !
2026-11-05 05:40:28
274
Hermon@🅰🆇🇻🇳 :
የምንወዳቸዉ ሰዎችስ ሰማይ ላይ አናገኛቸዉም ??
2026-11-04 20:50:45
123
fiker21😥 :
በየትኛው ስራየ😥
2026-11-05 09:07:24
82
𝓱𝓮𝓵𝓮𝓷𝓪 :
ሚሞሪያችንስ አብሮን ይኖራል
አይኖርም
2026-11-05 01:07:25
7
እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን ጤና ሰለሰጠኸኝ :
በምን ስራየ ነዉ ታዳ እዛ እምደርሰዉ ሁላችነስ ጠፍተን የለ
2026-11-05 08:55:20
20
Saba_adem :
Why am I crying and smiling at the same time 😭😭😭😭
2026-11-05 23:40:15
0
Von safe :
BUT UNIVERSALY ALL WILL BE SAVED,AS TEACHINGS OF ST ORIGEN
2026-11-06 03:40:59
0
𝕂𝕚𝕪𝕒 𝕤𝕙𝕠𝕣𝕥 𝕞𝕠𝕧𝕚𝕤 :
I have hope
2026-11-05 17:13:12
0
Temu :
አሜንን
2026-11-04 19:56:52
41
Leza :
I can't wait
2026-11-05 09:05:26
1
hiwibraid@Nail(ኤል) :
እግዚአብሔር በሚያበራበት ቦታ ስኖር🥰
2026-11-05 02:34:19
35
Muller Gigi🎧 :
ለዚህ ክብር ያብቃን 🥰🙏
2026-11-05 00:17:56
24
ሔEኖOክ :
lezi yabkan medhanialem
2026-11-05 05:15:33
20
TM :
ተዘከረነ እግዚኦ በዉስተ መንግስትከ☺️
2026-11-05 10:51:59
4
e⃠r̶i̶ 𝐛𝐨𝐲🛡️ 🇪🇷🫡 :
እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሆን 🙏😔
2026-11-05 19:17:37
3
ባሮክ ዘ ደብረ መድኃኒት :
ይናፍቃል ልቤ በብዙ 🥰
2026-11-05 11:30:31
3
Ada :
ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ልቡ የተገዛ ሰው የታደለ ነው!!!
2026-11-05 07:06:28
6
Ronaldo'kidist :
ፈጣሪ ይባርክህ ይሄን መስራትህ ምን ያህል እንደሚጠቅም ታውቃለህ
2026-11-04 23:54:26
5
nahi ai :
amen
2026-11-05 13:11:48
1
abe enter milan :
amen🙏
2026-11-05 12:17:41
1
እግዚሐብሄር ይመስገን 🤲 :
በዚህ ሰራችን አይደለም መንግሰተ ሠማያት ይቅርና እስካይ ላይት ሆቴል አንገባም ሆ😳
2026-11-05 10:41:20
4
honest :
ይህንን ሁሉ ለማግኘት ያብቃን🙏🙏🙏🙏
2026-11-05 11:28:04
4
kirbel10mess :
amens[አሜን[Starstruck][Starstruck][Starstruck]
2026-11-05 16:58:06
0
ትንሹ እንቁ 888 :
አሜን
2026-11-05 10:31:12
1
♐Sagittarius :
አሜን
2026-11-05 12:12:52
1
To see more videos from user @mariyam_hab, please go to the Tikwm
homepage.