@_sxhaliyev_: #kesfet #viral_video #fypage

♠️
♠️
Open In TikTok:
Region: AZ
Wednesday 04 November 2026 18:48:06 GMT
4037
436
4
71

Music

Download

Comments

unknowwnnn555
🇦🇿 :
O, sizin bilmədiklərinizi bilir.” Bəqərə; 216
2026-11-09 22:07:38
1
rais_662
YAŞADIQ GÖRDÜK :
Hər şeyin Hakimi ALLAHDIR
2026-11-10 16:04:08
1
talishbalasi01
𝕋𝔸𝕃𝕀𝕊ℍ :
2026-11-10 09:38:13
1
To see more videos from user @_sxhaliyev_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እምነቷ ኦርቶዶክስ ነው፤አንገቷ ላይ ክር አስራለች። የምትሰራው አረብ አገር ሲሆን ቆሻሻ ለመጣል ወደ ውጭ በወጣችበት አጋጣሚ በጦርነት ወድሞ ሰፈሩ ተቃጥሎ አንድ ነገር ግን ምንም ሳይሆን በተዐምር ቁጭ ብሏል። ምን ይመስላችኋል? ያው አሸናፊው ቁርዐን ነው። ባየችው የቁርዐን ተዐምራዊ አተራረፍ ልቧ የተነካው ኢትዮጵያዊ ጨዋ ኦርቶዶክስ ጥላው እንዳትሄድ ለህሊናዋ መልስ አጣች። ስትናገር እንደተረዳነው ጥየው ብሄድ ሁሌም ውስጤን የሚቆጨው የዘላለም ፀፀት ይሆንብኛል ትላለች። በዚህም ከዚህ ጉድ ከዚህ ሁሉ ቃጠሎ ከዚህ ገሀነም የጠበቀው ቁርዐን ከልብሴ ውስጥ አድርጌ ባስቀምጠው እኔን አይጠብቀኝም ወይ ሰትል በአግራሞት ትጠይቃለች። ወደ ሀገሬ ስገባ ይዠው እገባለሁ፤ሁሌ ከኔ ጋር አስቀምጠዋለሁ አለች። ቁርዐን በእጅ እንደማይነካ አውቃለሁ ግን አዑዙቢላህ ብየ አነሳዋለሁ ስትል የብዙ ሰው አንጀት ተላወሰ። በቅንነቷ ሙስሊሞች ብቻ ሳይሆኑ ብዙ ኦርቶዶክሶች መንፈሳዊ ቅናት ውስጥ ገብተዋል። አዎ በጣም ብዙ በመጥፎ ስብከት የተመረዙ ሰዎች እንዳሉ ሁሉ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋቸው ቅኖች ብዙ ናቸው። ትንሽ ሁነው ግን እንደ ቁራ የነሱ ድምፅ ብቻ ስለሚሰሙት ብቻ እያሰብን ተስፋ አንቆርጥም። እነዚህን ሳይ በኢትዮጵያዊነቴ ኩራት ይሰማኛል። በጥላቻ ታውሮ ቁርዐንን የሚያቃጥል መጥፎ ትውልድ ባለበት እንደዚች ቁርዐንን አክብራ የምትከበር እንስት እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም በተለይ በዚህ እስላምን አረብን ግደሉ እየተባለ በግልፅ በሚቀሰቀስበት ዘመን። በሰሩክ ሁኚ ተባረኪ የነካሺው ሁላ ይባረክ። ያከበርሺው ቁርዐን በአላህ ፈቃድ ቅኑን መልካሙን እያሳየ ከክፉ ይጠብቅሽ። ይህን ቁርዐን ካለ ምክንያት አላጋጠመሽም፤ለማንም ሳትሰጪ ካንቺ ጋር ጠብቀሽ አኑሪው።ሁሉም ነገር ምክንያት አለው። መልካም አጋጣሚዎች ብርቅ ናቸው ለማንም አሳልፈሽ እንዳትሰጪ። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹  #ethiopian_tik_tok  #ethiopia  #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ  #habeshatiktok  #muslim  #ethiopianmuslim muslim #ethiopianorthodox

About