@tadessegeleta7: #creatorsearchinsights #myfavoritesinger #ንዋይደበበ#virall #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ

@tadessegeletame50
@tadessegeletame50
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 04 November 2026 20:10:28 GMT
3826
200
18
81

Music

Download

Comments

merid.agdew3
መርዕድ :
አማረኛዉ ሊቅ ነዉ
2026-11-05 03:23:45
2
ayechew1
Ayechew :
በእዉነት ስለ ንዋይ ደበበ የሙያ ብቃት የምትናገሩ ሰወች ፈጣሪ ከፍ ያድርጋችሁ እውነትን እውነት ብሎ ማለፍ ታላቅነት ነው ክብር ይስጣችሁ እኔም ወዳጁ አድናቂው ነኝ በቃ ነፍሴ ነው
2026-11-04 20:28:41
2
comyo3
David Habesha :
ጨዋታውስ
2026-11-06 10:15:24
1
user9311974374555
adem siraj :
እኔ ስለ ንዋይ የምነገርበት በቂ አንደበት ያለዉ ሰዉ አለ ብዬ አላምንም፤ እኔ እንኳንም በሱ የሙዝቃ ዘመን ተወለድኩ። እድሜዉን ያርዝምልን
2026-11-05 13:47:25
1
chalew.berhanu
ሰይፈ ገብርኤል :
ንዋይ ሊቅ ነው
2026-11-05 06:25:57
2
naebilnebil
Nebil amirican gibi :
ስለ ጅማ ስለ ጎንደር ስለ ጎጃም ስለ ድሬ ሀረር አረ ስለስንቱ ዘፍኖታል ግን ያንዱ ክልል ዩኒቨርስቲ ጠርቶ ዶክትሬቱን ሊሰጡ ለምን ሳሱ ግን ሊገባኝ አልቻለም
2026-11-04 22:41:43
2
sami76334
SAMI :
ንዋይ ድምፃዊ ብቻ አይደለም ዘፈንን እንደፈለገ አሱቦ እና አሳምሮ ለራሱም ሆነ ለሌሎች ዘፋኞች ሲሰጥ የኖረ ድንቅ ባለሙያ ነው የማይወደው ኢትዮጲያዊ የለም ንዋይ እንደስራው የሚገባውን ያገኘ አይመስለኝም
2026-11-05 03:50:54
2
marryayele2
MNH lather :
docter newayy
2026-11-05 06:45:47
1
yabuyabufasika
Yabu Yabu Fasika :
ይገባዋል።
2026-11-05 04:43:22
1
nigistniga
nigu :
ያልተዘረለት ታላቅ ባለ ቅኔ ነዋይ የኢትዬጲያ ጥቁር እንቁ 👌👌👌👌👌👌👌 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-06 09:40:27
0
bililgensahlugeta
bililgen :
🙏🙏🙏
2026-11-05 09:35:34
1
user9311974374555
adem siraj :
"የኔ ደሃ" ብሎ የምዘፍናት ዘፈን ለኔ እናት የዘፈነልኝ ይመስለኛል። የክብር ዶክትሬት ይገባዋል
2026-11-05 13:53:07
1
merid.agdew3
መርዕድ :
በእኛ ዘመን ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ያደረጋት ነዋይ ነዉ
2026-11-05 03:29:05
1
kinfegebral07
kinfe gebreile :
ይገባዋል።
2026-11-05 03:14:40
1
naebilnebil
Nebil amirican gibi :
እኔ ለቴዲ ለምን ብዬ አደለም ይገባዋል ንዋይግን በአገር ደረጃ መቃብሩ ላይ ተከለ ቀይባንዲራ በጣም ብዙ ለአገር ያቀነቀነ ጀግና ነው ዶክትሬት ግን ዘግይቱዋል
2026-11-04 22:38:45
1
gat1921
getnet :
ንዋይ ማለት የእውቀት ባህር ማለት ነው
2026-11-04 20:24:07
2
naebilnebil
Nebil amirican gibi :
ተቦርነ በጣም እንጂ ለኔ ይገርመኛል እንዴ ቴዲ አፍሮ እኮ ንዋይን አይቶ ያደገ ልጅ ነው ግን በተቃራኒ እሱን ዶክትሬት ተሰቶታል ንዋይ ግን የለም
2026-11-04 22:36:23
2
eyulebelayenehe
Belaynh :
የእነ ተቦርነ ምሰክርነትን ሰምተሽ ምን አይነት ምስክርነትን ትሰጨላሽ ነዋይን ለማያውቀው እንዲያወቀው ማድረግ ዜማ እና ገግጥምን በአጠቃላይ ሙዚቃን ማሳወቅ ነው
2026-11-04 20:54:35
1
To see more videos from user @tadessegeleta7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About