@brha139: አቶ ሱራፌል ሽፈራው (ቅዱስ) በቱሉ ዲምቱ የገነቡትን ዘመናዊ "ናታን ሆቴል" ለአገልግሎት አበቁ በቱሉዲምቱ አካባቢ ወጣቶች በኢንቨስትመንትና በሥራ ዕድል ፈጠራ ያላቸውን ተሳትፎ የሚያሳይ አዲስ ክስተት ተመዝግቧል። አቶ ሱራፌል ሽፈራው (በቅጽል ስማቸው "ቅዱስ" በመባል የሚታወቁት) በቱሉዲምቱ አካባቢ "ናታን" የተሰኘ ዘመናዊና ትልቅ ሆቴል ገንብተው ለምረቃ አብቅተዋል። ተቋሙ ለአካባቢው ነዋሪዎችና ለዘርፉ ከፍተኛ የስራ ዕድል የመፍጠር አቅም እንዳለው ተገልጿል። ይህ ስራ በወጣቶች የሚደረጉ የበጎ ስራዎችን እና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎችን የሚያበረታታ በመሆኑ፣ ተቋሙ ስኬታማ የምግብና የእንግዳ ተቀባይነት አገልግሎት ዘመን እንዲሆንለት መልካም ምኞት ተስተላልፏል።

እያዩሁት ካደኝ🥹😌
እያዩሁት ካደኝ🥹😌
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 04 November 2026 20:28:54 GMT
313938
8175
334
1034

Music

Download

Comments

malutafe
Malu Tafe :
ጀግና ትዳሩ ኣይበትንም ልጁን ኣይተዉም
2026-11-05 04:33:26
1400
eyerusalem0240
Its Good to be Good :
ሆቴል ለመስራት ትዳር ይፈታል?
2026-11-05 02:22:47
612
nanietwa
nanite :
ቤቱን ያልመራ ሆቴል ይመራል ብዬ አላስብም
2026-11-05 07:39:56
603
zufiii28
Zufan kira :
ለዚህ ሁሉ ስኬት አስጀማሪ በርታ ባይ ጠንካራ ሴት እንደነበረች ያስታውቃል
2026-11-05 01:22:12
1323
balemlay.menilu
Bami minilu :
ሴኬት ገንዘብ ብቻ አይደለም
2026-11-05 04:59:21
522
selom457
selom k :
እና ገንዘብ ሲመጣ ልዩን መተው ምን አመጣው
2026-11-05 03:22:57
207
user40336600633631
user40336600633631 :
እድሜ ለልዩ እንደ ስሟ ልዩ ናት እሷመሰረቱን ያስጀመረችው እሷ ናት ጀግና ሴት
2026-11-05 03:58:00
167
selame448
🌟ጃህሉዲት📼💓💞 :
ዝም ባይልስ😂❤👌ዳይመንዱን እንደሆነ አምልጦታል
2026-11-05 02:14:32
348
abi12245
abi12245 :
ሱራ ዝምታህ ትልቅነትህን ይናገራል እውነትን ፈጣሪ ያቃል ዝምታህ ለወደፊት ትክክለኛ አባትነትን ይገልጻል ለልጅህ ሺ አመት ኑርለት ፈጣሪ ሁሌም ከጤና ጋር የስኬት ማማ ላይ ከዙፋኑ ያስቀምጥህ
2026-11-05 03:08:43
80
tarikali104
TARIK SOIY & ABU :
ሆቴል መገባት ትዳር ካልፈታ አይሆንም
2026-11-05 03:35:29
52
tf95232
dolphin🐋🐋🐋 :
አሁን ትመጣለች
2026-11-05 05:00:12
37
rabia.bint.baba.77
®️ABIA♾🧕የባቦዋ🦋 :
የመጀመሪያ መሰረቱ ልዩ ነች በጣም ጠንካራ ሴት ናት
2026-11-05 04:34:29
24
sassy4549
Sassy 💗 :
Yachi social media lay eyugn eyugn setel… he’s over here making moves! Jegna…. Yetabatua
2026-11-05 12:53:35
0
yara.yara652
Yirigalem@ቀና ልቦች ማህደር :
ከድንጋይ ግንባታ የሰው (የቤተሰብ) ግንባታ ይቀድም ነበረ::ልዩ የኛ ልዩ እህት ጀግና ሆና ልጅን የሚያህል ተፈጣሮ እየገነባች ነው
2026-11-05 06:26:14
22
rany.mohamed07
Minan :
le leyu yalhone lemanm ayhon
2026-11-05 11:18:08
0
user55461479069814
Tsigr :
ጀግንነት ከቤት ነው የሚጀምረው
2026-11-05 04:35:28
21
mekdi3941
mekdi :
ብር ሆቴል ዝና ሁሉም የሚያምረዉ ከሚስት እና ከልጅ ጋር ነዉ
2026-11-05 07:05:06
17
lovelykale3
user :
ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች ለምን የራሳችሁን ኑሮ አትኖሩ እነሱ እየኖሩ ነው እናንተ ምን አገባችሁ? ሲጀመር ከእነሱ ተጣልተናል ሲሉ ሰምታችኋል ?
2026-11-05 04:40:18
47
mitayee12
tsion :
ስኬት ገንዘብ ብቻ አይደለም😏
2026-11-05 09:56:09
7
mahi25301
mahi :
እኔግን አብረው እንደሆኑ ይሰማኛል
2026-11-05 04:47:44
11
arsema_1719
𝖘𝖊𝖒𝖆✨🌝🍫 :
wend neh
2026-11-05 02:52:18
25
selam78701
hiwot :
እውነት ስላለህ ዝም ነው ያልከው አታወራም
2026-11-05 05:17:52
18
eyobe266
selam mulat :
ነገ መልሰው በወንድምነት ለመቀጠልም መታገስህ ዝምታህ መልካም ነው ወንድሜ
2026-11-05 06:14:22
7
raki50108
raki :
emebete tarik keyiresh asitarikiyachew🥰
2026-11-05 02:24:58
18
efoy6150
Haset🫀 :
ጀግናው
2026-11-05 04:19:15
6
To see more videos from user @brha139, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About