@sin.censura11: Europa ensaya despliegue de tropas en Ucrania. #europa #españa #rusia #guerra #lentejas

Sin Censura
Sin Censura
Open In TikTok:
Region: ES
Wednesday 04 November 2026 21:05:49 GMT
910
25
1
4

Music

Download

Comments

tedmax1234
juano :
OTAN
2026-11-05 00:13:13
0
To see more videos from user @sin.censura11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ፍቅር ጥናት አይደለም.... አሁን አሁን ብዙ ፍቅር ሚተነትኑ በዚ ወቶ በዚ ገብቶ ...ይሔ ምልክት ካየህባት ካየሽበት ብላ ብላ ....እያሉ ፍቅርን ሁሉን ነገር በሂሳብና ስሌት ሚተነትኑትን ሳይ ይገርሙኛል.. ፍቅር ስሌት ነዉ?  ፍቅር ሰዉ እንደሆነዉ መሆን አይደለም...ፍቅርን በገባህ ልክ ኖረህ ምታየዉ ባጎደልከዉ ምትጨምርበት እንጂ ከዉጪ  ተነግሮህ ምትኖርበት አይመስለኝም በቀመር ማፍቀር ይደክመኛል...ሰዉ እንደሆነዉ መሆንን አልሻም...ሰዉ የራሱ መንገድ ሊኖረዉ ይገባል...ሁላችንም የተለያየን ፍጡሮች ነን የተለያየ አመለካከት አስተሳሰብ አለን... ፍቅር ቅርፅ ያለዉ አይመስለኝም... ፍቅር በቦይ ሚፈስ ዉሀ አይደለም ለአንዱ ልክ የሆነ ለአንዱ ልክ አይሆንም... ይመጡና ፍቅረኛ ያለዉ ሰዉ ተቃራኒ ፆታ ቤስት ፍሬንድ መሆን የለበትም ይሉሀል ... ይህን ይሰሙና ሰላማዊ ህይወታቸዉ መበጥበጥ ይጀምራል.. ጥሩ ጓደኝነትን ያሻክሩብሀል በእርግጥ እኔ በግል ሀሳቡን እስማማበታለዉ🙌 ግን ብዙ ሰዉ ምርጥ የሆነ ፍሬንድ ሺፕ እንዳለዉ አዉቃለዉ ወልደዉ ከብደዉ  እርስ በእርስ ቤተሰብ የሆኑ... አንዱ ፌል አረገ ማለት ሁሉም ያዉ ነዉ ማለት አይደለም አጉል መስማት መበጥበጥ ነዉ.. እንደሚመስልህ አፍቅር ምን አልባት ጅል ካስባለህም ይበሉህ ሞኝ ነዉ ከተባልክም እንዳይገርምህ.... መጥነህ አፍቃሪም ከሆን እንደቻልከዉ ....ብቻ በቀመሩልህ መንገድ አትሒድ የእዉነትህን ወደህ ኑር ..እነከሌ እንዲ አሉ እንዲ ነዉ ልኩ አትበል (አትበይ) የራስህን መንገድ ተከተል.... ፍቅር እንደሆኑት መሆን አይደለም የጋራ ምንስማማባቸዉ ፈርጣማ የሆኑ መርሆች ይኖራሉ ግን ..እያንዳንዱ እንቅስቃሴ የተጠና መሆን  የለበትም ....ብዬ አስባለዉ... ፍቅር በምክር አይመጣም  እንደቻልከዉ አፍቅር  ብዙዋች በተመከሩበት ቀልጠዋል! ብዙዋች የፍቅር ተንታኞችን ሰምተዉ እራሳቸዉን ፉክክር ዉስጥ ከተዋል  ንፁ ልባቸዉን አሻክረዋል.... የተጠቀሙ ይኖራሉ ...የጎደለባቸዉንም ቤት ይቁጠራቸዉ አንተ እና አንቺ ግን.... እንደመጀመሪያዉ ዉደዱ ያለ ስሌት ያለ ቀመር ... እንደሆኑት አትሁኑ የራሳቹን ጣዕም ፍጠሩ... ምክር አትስሙ ጆሮአችሁን ድፈኑም ግን አይወጣኝም አሰስ ገሰሱን ሁሉ አትቀበሉ እንጂ....🙌 ፍቅር አይጠናም.... ብታጠናዉም አይገባህም!! ሚኪ... #ግጥም #viral #foryoupage #foryou #ግጥምለምትወዱ

About