@jbman01:

JB Man
JB Man
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 04 November 2026 22:05:16 GMT
6368
480
30
24

Music

Download

Comments

gabigoal01
Gabi :
ተባረክ የልቤ ተናገርክ በጣም ነው የተናደድኩት 🥺 እንዳውም Rice መሰለፍ አልነበረበት
2026-11-04 22:12:19
10
mercy_tadesse
Mercy🌼🌸 :
I was expecting second half at least tekyero yewtale beye 😏 betam nw yetnadedkut 90min sletchawt
2026-11-05 06:11:11
0
nanii_cosmostic
Nardi🤎🖤 :
Awo yemer Eferalew
2026-11-05 09:08:18
1
user90655303844055
habtamu dehnir :
እኔም ግራ የገባኝ ነገር ዴክላን ከተጎዳ በማንም አይተካም አርቴታ ለምን ይጠቀምበታል?
2026-11-05 08:08:02
3
bruckshimey
Bruck Shimels :
Thank you! I really don't understand why we had to risk Rice and Madueke for 90 minutes😳 this is insane! I thought after winning the league Arteta system will change & be more attacking because he has the luxury and because that's how big teams should play but he's still scared to take risks when he attack I don't believe in this system of playing like a mid-table team.
2026-11-04 23:44:01
1
behailu.gashu
Behailu Gashu :
አርቴታ በዚህ ስኳድ ላይ የማድሪድ ስኳድ ቢጨመርለት እንኳ rotation አያውቅም! ከስላቪያ ጋር ራይስ 90 ደቂቃ? ስኬሊና ጊውሜራይሽ 0 ደቂቃ? የሚቀጥሉትን 180 ደቂቃዎችን የማይጫወተው ማክስ ዛሬ 2 ደቂቃ? ከስላቪያ ጋር 2 ጎል ኖሮህ ራይስን ካልቀየርክ፥ የቡድኑን ትልቁን ፈጣሪ ቀይረህ ካስገባህ፥ በአመቱ ብዙ ደቂቃ ያልተጫወተውን አጥቂህን ቀይረህ ካስወጣህ አሰልጣኝነትህ ላይ የሆነ ጥያቄ ሊኖር ይገባል! ቆይ ይህ አሰልጣኝ ብራይተንና ኮሞን ቢይዝ Survive ማድረግ የሚችል ይመስላችኋል? አይ! አይ! ሌላ ሰው ሲናገረው ይከፋናል እንጂ የማያኮራ አሰልጣኝ ነው ያለን! አረርኩ ተከንኩ!
2026-11-04 22:34:06
3
dopi126
babi :
አሸንፈንም ለምን ገባብን ብዬ የምናደደው ነገርስ😁😁
2026-11-04 22:10:26
4
user72238174100907
Richgang :
በጣም ነው የተናደድኩት በራይስ
2026-11-05 06:02:36
2
feyab_law2209
Feyab Law :
ፍትህ ለራይስ
2026-11-05 08:27:32
1
siku.recorder
siku recorder🇪🇹💎 :
ባለፉት 3 አመት ሳካ ተቀቀያሪ የለውም በሚል ሰበብ በየጨዋታው ይገባ ነበር በዚህ የተነሳ የዘንድሮ አቋሙን ተመልከቱ አሁንንን ሰራይስ ለላይም ተመሳሳይ ችግር ነው ያለው
2026-11-04 23:50:46
3
gmikael77
GMikael :
አርቴታ የመጀመሪያው አይደለም በዚህ ሲዝን የሆነ ጨዋታ ላይም እየመራን ሌሎቹን እየቀየረ ሲያሳርፍ ራይስ ግን ሙሉውን እንዲጫወት አድርጎታል አንደደከመው ያስታውቅ ነበር እንደዚህ አይነት ጨዋታ ላይ ካላሳረፈው መቼ ሊያሳርፈው ነው😡
2026-11-05 03:17:51
2
abenezertesfaye03
Abenezer Tesfaye :
Lk neh bro
2026-11-05 08:59:14
1
mitiku.ergudo
mitiku Ergudo :
arteta chigir alebettt
2026-11-05 07:23:21
1
arsenal5605
Arsenal :
zubi zare arif neber
2026-11-05 01:11:43
2
djanusha
Anusha :
ere eneme gremognal
2026-11-05 06:12:49
1
mudaa2042
Muhdin Hussen :
የኔም ጥያቄ ነዉ + ማክስዶዉማን ቅያሪ አልዘገየም እስከ 90+ ድረስ ማቆየት ምን ይባላል
2026-11-04 22:22:03
1
meyawmeyawll
Thierry Daniel Henry Arsenal :
እኔም እንዳንተ ነው ግራ የገባኝ
2026-11-04 22:50:36
1
naod.66
O̶d̶i̶₈🫅✝️ :
eko
2026-11-04 23:59:55
1
now69246
Random :
ቡርኖና ስኬሊ ባለበት ቡድን እኔም ገርሞኛል።
2026-11-05 05:10:50
0
sollegend
𝔰𝔬𝔩 🎲𝔥𝔬𝔷⨳🇵🇱 :
2026-11-05 11:48:30
0
binihachi
Hachi :
እኔስ እርር ያረገኝ እሱ አደል ያኔ ሳካን እንዲ ነበር ያረገው አይገባኝም እኔም
2026-11-04 22:22:58
3
mani60095
Mani :
liki neshi bro siyanadeng yenebere neger new
2026-11-04 22:10:56
1
ekonian22222
Ekonia :
fara
2026-11-04 23:50:12
0
giduhagos
giduhagos :
የልቤን ነው የተናገርክልኝ ሁሌ 90 ደቂቃ መጫወት ኣለበት የሀ ልጅ ጉማሬሽ ራይስ ሊያሳርፍ መስሎኝ የመጣ የኣርቴታ ድርቅና በዛ
2026-11-05 07:47:46
0
hagresewaywtalsh
Zowi :
😊😊😊
2026-11-04 22:09:17
1
To see more videos from user @jbman01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About