@claudia.ramirez782: TurboTenant for landlords—any español resources or tips?🏠

Claudia Ramirez
Claudia Ramirez
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 04 November 2026 23:42:58 GMT
508
6
1
0

Music

Download

Comments

gilgomgonz
Gilgomgonz 1 :
Yeah, learn English![Perfect score][Perfect score][Perfect score]
2026-11-05 00:28:01
0
To see more videos from user @claudia.ramirez782, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ከኢሳያስ ታምራት  አልበም በጣም የወደድኩት ዘፈን.... ~አልበሙን በድጋሚ
ከኢሳያስ ታምራት አልበም በጣም የወደድኩት ዘፈን.... ~አልበሙን በድጋሚ "የምር ደጋግማችሁ ስሙት የሚገርም አልበም ነው!"🙌 ~እኔ አልበሙን ደጋግሜ ስሰማው "ምነው ልቤ" የሚለው ዘፈን ቀዳሚ ምርጫዬ ሆነ ! ~የገጣሚው "እዮቤል ብርሀኑ" ስንኞች ያስገርማሉ....ደጋግሜ ሰምቻቸውም ሀሳባቸውን መረዳት ከበደኝ ~ይሄን ግጥም ግን ምን ሲል ፃፈው ብየም ተገረምኩ! ~ዘፈኑን የገጣሚውን እውነተኛ ስሜት ባይነገረንም እንዴትና በምን ምክንያት እንደፃፈው...በኔ አረዳድ ሀሳቤን ላጋራችሁ! ~በዘፈኑ ውስጥ ብዙ አመት በፍቅረኛው ላይ ተስፋ ሳይቆርጥ ጥፋቷን ህመሟን ታግስ የሚኖር አንድ ምስጊን አፍቃሪ አለ! ~ታዲያ ይሄ ምስጊን አፍቃሪ ሁሉን ችሎ ሲበደል ..ህመሙን ችሎ በፍቅር ፀንቶ ለመኖር ስለሚፈልግ ታግሶ እየኖረ በነበረበት ስአት ነበር.....ቃሏን የማጠበቀው ፍቅረኛው ይግረምህ ብላ አሳዝነው ያንተና የኔ ነገር እዚህ ላይ ይብቀን ብላ...ለፍቅራቸው ሲል ብዙ ነገር የሆነውንና የቻለውን ድካሙን ከንቱ አስቀርታ እንለያይ ብላ ምስጊኑን አፍቃሪ በከንቱ የሸኘችው! ~ታዲያ ይሄ አፍቃሪ በነገሩ ቢያዝንና ቢበደልም ክፉ አይመኝላትም ...እንደውም እሱን የመሰለ አፍቃሪ እንደማታገኝ ሲያስብ መልሶ በአወዳደቋ አለማማር ያዝንላታል...በአጠቃላይ የደረሰበትን ስሜት በእንጉርጉሮ እንዲህ ይገልፃል.. . . . ኢሳያስ ታምራት ~" ምነው ልቤ" ❤ ~በታችኛው ስንኝ "ክፉ በሚሰራበት ሀገር ክፉ የተሰራበት ሰው ሲረሳ...አለም ከበዳይ ጎን ቆማ ተበዳይ ሲረሳ....ልክ እንደዛ ሁሉ በንፁህ ልቡ ያፈቀረ አፍቃሪ ፍቅሩን ገፍታ ጥላው ስትሄድ ተስፋ አይቆርጥም....ምክንያቱም እሷ እንደገፋችው አባብሎ የሚያነሳ ሌላ ሰው እንደሚያገኝ ያምናልና...ለዚህም ነው ለሷ የዘነበው ለኔም ያካፋል የሚለው...እሷ ገፍታኝ ደህና ሰው ካገኘች እንዴት እኔ በእሷ ላይ ክፋትን ያልሰራውት ሰው ከሷ የተሻለ ደህና ሴት አጣለሁ ይላል.....እሷን በአለመበደሉ ርግጠኛ ሆኖ የአምላክን ፍርድ በመጠበቅ ላይ...ታዲያ በዚህ ተስፋ ሲኖሮም እሷን ክፉ እንዲገጥማት አይፈልግም! "ጣይ ባለበት ሀገር ወዳቂው ሲረሳ መች ንፍስ አጣለሁ አባባሎ የሚያነሳ እንዳሳዘነችኝ አልልም ትከፋ ላንቺ የዘነበው እኔም ላይ ሊያካፋ እኔም ላይ ሊያካፋ" . . . ~ይቀጥልና ከታች "እውነታዋን ፣ ህልሟን ሀሳቧንና ፍላጓቷን ሲያስበው ከምታደረገው ነገርና ከምትመኘው ነገር ጋን የማይገናኝ ነው...የምታደረገው ነገር በከንቱ የሚያስቀረት ለቁም ነገር የሚያበቃትና የማያስከብራት መሆኑን ይረዳል...ታዲያ ከእንክርዳዶቹ ("ከማይረቡት..ቁም ነገር ከሌላቸው ሰዎች ጋር መቀላቀሏ አሳዝኖታል)..... ዛሬ ላይ እንዲህ ልታሳዝነውና ልቡን ልትሰብረው ...ያኔ እንዳያት በፍቅር መውደቁን አይክድም ("በሌላኛው መልክት...በጥልቀት አይኔ ውስጥ ገላባ ሆነሽ ገብተሽ ነው እንዲህ የምታስለቅሽኝ ይላታል..ስራዋ እየቆረቆረው እንደሚያስነባው ሲናገር") "ስንዴሽ የደቀቀ ወንፊትሽ ዘርዛራ በቃ መቅረትሽ ነው ከእንክርዳዱ ጋራ እንባ ልትሰፍሪልኝ ልታስብይኝ ወይኔ እንደ ገላባ ነው የገባሽው ባይኔ" . . . ~ታዲያ እሷ ያሳዘነችውን ልብ ሌላ እንደሚክሰው ባለ ሙሉ እምነት ነው...የህይወት አዙሪት አንዱን በአንዱ እንደሚተካው አምኖ የተቀበለ ሰው ነው...ልክ የቤት ገመና በጎጆ ውስጥ በቤት በራፍ ተቅደኖ እንደሚኖርና እንደሚወራ ሁሉ የሆዴን ለማወቅ ከልቤ የተሻለ አይገኝም ይላል...ለዛም ነው ልቡ ወስኖና ቆርጦ እንደሚያስበው እንዲሆንለት የሚማፀነው የራሱን ልብ...በታችኛው ስንኝ " የጎጆዬ በሩ የውስጤን ያውቀዋል አንዱ ከፍቶት ሲሄድ ሌላው ይዘጋዋል ሌላው ይዘጋዋል ምነው ልቤ ምነው ልቤ ብትሆን እንዳሳቤ (2x)" . . . . ~ይቀጥልና ብዙ አመታትን ህመሙን በደሉን ነገ ትሻሻላለች የተሻለች ሰው ትሆናለች ብሎ እያባባላት ቢኖርም ...እሷ ግን ቀን በቀን ለቃሏ የማትታመን እየሆነች ወይ ቆርጦ እንዳይተዋት ወይ ደግሞ አብሯት እንዳይሆን አድርጋ ታዋልለዋለች...ቢሆንም ነገ የተሻለ እንሆናለን ብሎ አስቧል እሱ... ካቻምና ታምሜ አምናም እህ ብዬ ችየሽ ነበር እኮ ይዤሽ አባብዬ ሀምሌም ቢያጎረመርም ነው ዘንቦ ሊያባራ አያስኬድ አያስቆም ያንቺ ቃል ሰባራ" . . . "ፍሪዳው ተጥሎ ቆጥሬ ቆንጥሬ ምንኛ ክፉ ነሽ ሸኘሽኝ በጥሬ 3x" ~በመጨረሻም በላይኛው ስንኝ "እሱ ከዝናቡ በኋላ የምታምር ፀሀይ ትወጣለች ብሎ ተስፋ አድርጎ ብዙ ነገር ቢችልም...እሷ ግን ሲያልፍላትና የተሻለ ነገር ላይ የሆነች ሲመስላት ብዙ የሆነላትን አፍቃሪ ብዙ ልትከሰውና ለእሱ ብዙ ነገር ልትሆን ሲገባት...እንደ ከንቱ እንደማትፈልገው ተናግራ ትለያየዋለች!" . . ግጥም ~ እዮቤል ብርሀኑ ዜማ ~ ታምራት አበበ ቅንብር ~ አቤል ጳውሎስ ማስተሪንግ ~ አበጋዙ ✍️ Jah Mc #ethiopianmusic #jahmc1 #esayastamrat #ethiopian_tik_tok #viral

About