@felipeindicabr: Agora o retoque fica bem melhor e à noite ela te recompensa😏

Luiz Felipe
Luiz Felipe
Open In TikTok:
Region: BR
Thursday 05 November 2026 02:11:32 GMT
488
1
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @felipeindicabr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🗣አለሜ እናቴ ናት👩‍👦👩‍👦👩‍👦✍️ ስሟ ሶስት ፊለድነው አገር የምትወክል፣ ባለም ላይ ምናለ እናትን የሚክል፣ ምሰጠው ባይኖር ቤቷ ባይሞላላት፣ እናት ለልጆቿ  አምላኳን (ፈጣሪዋን) ለማኝናት፣ ተግታ ለልጇቿ የምትኖር በፅናት፣ መተኪያ የላትም ቢቆጥር ዘመናት፣ ደምቃ ፈክታ ባቴድ አምሮባት ባትታይ፣ ቢያማትም  አይመስላት እርሷ ለርሷ ጉዳይ፣ የኔ ደጓሚዬ ቢያመኝ ጠያቂዬ፣ ድራቤናት እሷ ካባና ኩታዬ፣ ለኔ ምታበራ እሷ የቀለጠች፣ የሷን አለም ትታ ለኔ አለም የሞተች፣ እናት✍️✍️ እሷ ፆሟን አድራ ለልጀ የምትል፣ ተርባ ተጠምታ ለልጆቿ ደስታ እራሷን የምጥል፣ ከራስ ውጭ ምናለ ለእናት የሚከፈል፣ እባክህ እግዜሩ እንዴ ተለመነኝ፣ ላደረገው የምሻ አንድ ሚስጥር አለኝ፣ እድሜና ጤናውን ለናቴ ስጥልኝ፣  እኔም በተራዬ ሳቋን ናፋቂ ነኝ፣  ምንም ብትሰየም በሶስቱ ቀለማት ለኔ ግን እናቴ:- አለሜም ድምቀቴም ካንድም ሁለት ሶስት ናት። እናት✍️✍️ እናት ለምን ትሞት ትኑር ለዘላለም፣ እሷ አደለችም ወይ ምሰሶዋ ለአለም፣ አሁን እኔ ልጥቆር እኔ ልራብልሽ እኔ ልጠማልሽ፣  እዚህ ለመድረሴ መነሻ ምርኩዜ የኔ አለም አንችነሽ፣ ፈገግታሽ ካጣሁ አለም ጨለማ ነች፤  ሌላ አለም የለኝም የኔ አለም እሷነች፣  እሷም አናቴነች።  🗣🗣🗣🗣✍️✍️✍️🥰🥰🥰

About