@its_hawi: Lymphatic System (የሊምፍ ስርዓት) ለጤናችን ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ታውቃላችሁ? ❤️ የሊምፍ ስርዓታችን በሰውነታችን ውስጥ ያለ አስፈላጊ የፈሳሽ ማስወገጃ ስርዓት ነው። ከመከላከያ ስርዓታችንም ጋር ይሰራል። ፈሳሹ በትክክል ማንቀሳቀስ ካልቻለ ማበጥና የድካም ስሜት ሊፈጠር ይችላል። 💚 ምን ማድረግ እንችላለን? * በየቀኑ መንቀሳቀስ * walk ማድረግ * Stretching ማድረግ * Deep breathing * በቂ ውሃ መጠጣት Remember: Movement helps your lymphatic system work! #LymphaticSystem #fyp #habeshafitness #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok

Hawi_rahawa
Hawi_rahawa
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 05 November 2026 03:05:00 GMT
300221
12862
148
7780

Music

Download

Comments

hailu_restart
Afekeralhu 🎹🏃🎵🌿📚🙏 እንደገና :
እህት ይህን ምክር እኮ እኛ ነበርን ለአለም መስጠት የነበረብን ነገር ግን አለመታደል ሁኖ ለሙዚቃ ዝቅተኛ አስተሳሰብ አዝማሪ እና ሌላ ምክንያቶች ተደርድረው ሽማግሌ ሲዘፍን ወቀሳ እየበዛ እንጂ ከላይ የታዩትን እንቅስቃሴዎች አንዴ የጎጃም እስክስታ አንዴ የወሎ አንዴ የጉራጌ ወዘተ ለግማሽ ሰአት ቢጨፈርበት የሊምፍ ስርአት በይዉ የድብርት ስርዓት ሁሉም ይስተካከላል ስለዚህ ከዛሬ ሁሉም ይጀምር በይርጋ ዱባለ ።እናመሰግናለን በዕዉቀት ለተደገፈ ትምህርትሽ 💝🙏💖
2026-11-05 06:08:16
52
yochambe
yochambe :
እንቅስቃሴው የት አለ አሳይን 7ቱንም እንቅስቃሴ በተከታታይ አንደኛ ሁለተኛ እያልሽ አሳይን
2026-11-05 09:19:14
20
qabeenyaoromoo2
It's all for the good!!!!! :
good advise thanks
2026-11-09 11:53:16
1
user605707358
Zara :
thank you my dear
2026-11-08 09:00:21
1
samrawit3319
samrawit :
ግንባሬ እና ዓይኔ ኣከባቢ ያብጣል የኔ ብዙ ሆኖኛል ህክምና ሂጄ ምንም የለኝም እና የኔም እንደምትዪው ይሆን ግራ ገባኝ ከቻልሽ መልሺልኝ
2026-11-05 09:08:21
1
miftashikur1
m.s :
አሳይና
2026-11-05 08:13:24
5
sosinajesus0
sosinajesus0 :
ትክክል እኔ እራሱ ሳምንት ሆነኝ ይህንን ኤክሰርሳይስ ከጀመርኩ በቀን 15 ደቂቃ ብቻ በጣም ለውጥ አለው ጂም መሄድ ቀረ
2026-11-05 08:15:58
8
kedu.jose
Kedu Jose :
የአስፖርቱን አይነት ብትፖስቺው ጥሩ ነበር
2026-11-05 17:22:06
2
z.m.accerymobile.c
Z.M ACCERY&MOBILE CENTER :
እርጉዝ ማድረግ ትችላለች
2026-11-07 20:27:28
1
helenayele3k
Helen🇪🇹#EMPOWERING-WOMEN :
Thank you Heweye for sharing this 🙏❤️
2026-11-08 05:23:29
0
senihabeshaetio
Seni Habesha 🦋🦋🦋 :
ስታምሪ ደግሞ 😘
2026-11-09 13:05:58
1
user8027223361925
fafi :
wede ye esportun link lakiw ene mesrat felgalew
2026-11-05 05:54:05
3
www.tiktok.combilqis23
bilqis :
የኔ ቆንጆ ቫይታሚን ዲ እኛ ሀበሾች እጥረት አለብን ስቲ እኛ ውጭ የምንኖረው በይ በተለይ በረዶ ሀገር የምንኖረ ነው የሚያጠቃን ኢትዮጵያ ያሉት ግን ፀሀየው ጠዋት ቢሞቁ በቂ ነው እኛ ሀበሾች ስቲ ዝም ብለው ኢትዮጵያ ያሉት እንዳይወስድት ቫይታሚን ዲ ሲበዛ በጣም ከባድ ነው
2026-11-05 12:39:05
6
lovelygi380
hayu sweet :
mata new tewat miseraw pls
2026-11-05 08:44:43
1
andiamo4082
Andiamo :
እድሜና ጤና ይስጥልን
2026-11-05 06:22:24
4
aregutadese
ሐቅን እንጂ ሰዎችን አትከተል :
እግዚአብሔር ይመስገነን እኔ እየሰራሁ ነው በጣም ጠንካራ ነው ያረገኝ ለውጥ አይቻለሁ
2026-11-07 13:19:02
1
andarge21
Utopia :
አይ እቴ መች እንሰማማና !!! እሺ ይሉሽና ላሽ... ሀኪም ቤት 🕺🏃‍♀️🕺
2026-11-07 05:42:36
1
genichecolata
RAHEL'S JOURNEY :
Thank you
2026-11-06 05:03:08
1
hirut_rut
Hirut T :
እኔ ስነዳ ነው ምውለው ኩላሊቴን የኸው ይጠዘጥዘኛል
2026-11-05 15:41:52
1
ruf1356
Girma Berhanu. :
በጣም ጠቃሚ ገራሚ እንቅስቃሴ ነው ሳትንቁ ስሩት ሰዎች እውነቷን ነው ::
2026-11-05 13:10:22
2
genet.hagos09
Genet Hagos :
የእኔ እህት ይህ አባባል እጅግ በጣም ያመኛል ይኸዉም እኛ ሀበሻ ሲባል አንቺ በጥሩ ገልጸሽዉ ይሆናል እኔ ግን ብዙዎች እራስን ለማሳነስ የሚጠቀሙበት ሰለሆነ ነዉ መሰለኝ፣ እንደዉ እኛ ኢትዮዽያዉያን ብንል የሚሻል ይመስለኛልና፣ እንደዉም አሁን ዘመን ያመጣዉን ዘረኝነትን የሚያመለክት ይመስለኛልና ነዉና አጥፍቼ ከሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ።🙏✝️🫶
2026-11-05 11:05:10
0
atayeabmawalj1
atayeabmawalj1 :
የኔ ልጁ ተባረኪልኝ ከቻልሽ exersiceሱን ላኪልን እሱን እያየን እንስራ
2026-11-05 09:46:19
1
user_67543212
User54321 :
የኔ ውድ አሞኝ ነበር እደ መላክ ከች አልሽ
2026-11-05 09:36:53
2
azeb670
Nejat :
እናመሰግናለን
2026-11-05 11:43:57
1
atayeabmawalj1
atayeabmawalj1 :
እባክሽጨባድዮን ላኪልን
2026-11-05 09:40:24
1
To see more videos from user @its_hawi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About