@addis_2026: @comedian yasino @A Y M E N የመርኬው @ጦሳ @BINY BABA ለያሲኖ ድምፅ ሰተናል _አለምነህ ዋሴ ##ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #@Dawood Dr. M.Hakeem #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ወሎ💚ጎጃም💛ጎንደር❤ሸዋ_አንድ_አማራ

Life Is Good
Life Is Good
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 November 2026 06:46:31 GMT
84363
7814
159
1840

Music

Download

Comments

wellolega.ambo
🇪🇹wello❤lega ambo :
ግን ያሲኖ አዋርዱን አያሸንፍም እናውቀዋለን ።
2026-11-05 11:45:18
40
demogorgan13.el
ሰላም :
አቋም ያለዉ ህዝብ ካለ ያሲኖ ይበላል ግን ይሄ ህዝብ መቼ እንደሚሸራት አይታወቅም ፈጣሪ ይጨመርለት
2026-11-06 05:55:39
9
yonastsegaye2
YoYo :
የሚያሳዝነው ዓለም የምትመራው በገንዘብና ገንዘብ ባላቸውሰዎች ነው😅😅😅
2026-11-05 11:13:13
47
hermon.debesh
debesh temesgen :
አዶናይ ያሸንፋል
2026-11-05 08:04:27
12
addis.girma
Addis💫 :
Yasino[Big heart hug]
2026-11-06 05:33:53
0
user29009718024952
نعيمه :
ይሄን እኮነው ፊልም ነው የሚሉን ድምፅ ስለሆነን
2026-11-05 09:51:26
13
samira18738
samira :
በቃ የሲኖን እንደ ሐገር እኮነው የመረጥነው💪
2026-11-05 09:57:21
31
kingo1257
𝒩𝒾𝑔𝓊𝓈𝓊 ∞ 𝒦𝒾𝓃𝑔o :
የሰራውን ሁሉንም ቪዲዮ ገብታችሁ ብታዩት ደግሞ ቆማችሁ ታጨበጭባላችሁ👏👏👏✅
2026-11-05 12:19:39
11
kemalgooner
Kemal Gooner :
ይመቻቹ
2026-11-05 08:44:50
17
zeyenebaahmed
zeyenebaahmed :
ያሲኖ የሁሉምሰው ድምፅነው
2026-11-05 16:49:13
8
tawfiq.nurtata24
TawfiQ❤🔐 :
ምርጥ ትንታኔ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ❤❤❤❤
2026-11-05 17:24:15
8
neji742
Neba m :
እውነተኛ አሽናፊ ያሲኖ ነው 💯
2026-11-06 20:15:42
3
worksew0
weyqize :
ምን ዓይነት የሚገርም ሀሣብ ነው ያሲኖ!
2026-11-06 09:29:22
3
sky.tsfaye
kop1219 :
በትክል ማንም ሀይቀጥርም
2026-11-05 09:14:31
6
mamaeyad2
Momy eyed🌺🥰 :
የሱን ድራማዎች ሳይ ከአናቴ እስከ እግሬ ነዉ ሚነዝረኝ ሳላስበዉ እንባ ከአይኖቼ ይወርዳል ለአንድ ደቂቃ ኢትዮጵያ የሚለዉ ነገር ደሜ ላይ ይሰራጫል የሀገሬ ህዝብ እጅግ ያሳዝነኛል ምን ያህል ዋጋ እየከፈሉ መሆኑን ያሲኖ ድምፅ ሆኖ አሳይቶናል በተለይ እየሞከርኩ ነዉ ሚለዉ💪🏼
2026-11-05 19:56:05
2
addis8049
Addis :
🦻🦻በዓለምነው ዋሴ!አንደበት መወደስ እራሱ ያስኖ ምን ያህል ተጽዕኖ በብዞቻችን እንደፈጠረ ማሳያ ነው!🙏🙏🙏
2026-11-05 15:30:23
3
meronfekade2
Meron Fekade90 :
ኦኦኦኦኦ ያሲኖኖኖኖ አበሣሣሣ ይሸለማል🙏
2026-11-06 10:36:16
1
user3012177288175kacha
mahamessani :
🥰🥰🥰🥰🥰 yasino yichilaal
2026-11-05 13:55:26
2
nesru0925
Nesru :
ያሲኖ ያለውድድር የሰጥው የገባዋል አሰለቀሰን ያለንበትን ሁኔታ በድራማመልክ ቁጨ አረጎ አሳየን
2026-11-06 13:55:47
1
toyba.ahmed54
ሰላም ሰላም :
ያሲኖ ይችላል
2026-11-05 23:30:24
1
rahelrahel398
rrrrrr :
yekerta ega ymerxnew adonayen new selmgebawe
2026-11-05 13:16:25
2
abreham.ewnetu444
Abreham Ewnetu444 :
አዶናይ ያሸንፋል ችግር ማውራት ሳይሆን ችግር የሚፈታ ነው የምንፈልገው
2026-11-06 13:44:47
1
user6076700637844
user6076700637844 :
መኖሮ እንደ መፍረድ ቀላል አይደለም ዋናው መልክት ነው
2026-11-05 10:34:42
3
user1286826638343
Eden Gedey :
ድራማዉን ከምታወራዉ ቪዲዮዉን ብታሳየን አይሻልም!!!
2026-11-05 10:37:29
2
user8541811810043
ummi Ayimen :
ለአካልጉዳተኞች ትልቅ ድምፅ ነው የሆነው እና አይገባውም ትላላችሁ ያሲኖ??
2026-11-05 10:58:56
0
To see more videos from user @addis_2026, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About