@enduplus: በቃኝ 💔 እኔስ ካሁን ወዲህ እኔስ ካሁን ቧላ ፍቅር በዞረበት ዐይኔን ላላደላ ድንገት እንኳ ቢሆን እግሬን ላልሰነዝር ቃል አስገብቶኛል ጨካኙ ያንቺ ፍቅር። * * * * ቃል ገባሁኝ ዛሬ ቃል ገባሁ ለራሴ እንዳልተሳለምኩሽ ልክ እንደ መቅደሴ በሆነው ባልሆነው እንዳላጨበጨብኩ ዛሬ ግን ሲገባኝ እጆቼን አጣመርኩ። * * * * የዋ ሰው ነኝ ለካ ....... በልብሽ ሚዛን ላይ አንዴም ሳልለካ ..... ትዝ ይልሻል ያኔ ፍቅርሽ በኔ ፀንቶ በቅዱሱ ዜማ ላንቺ መዝሙር ሰርቶ ከበሮው ተመቶ ዋሽንቱም ተነፍቶ ይዜምላት በቃ ይዜምልሽ ያልኩት ... ስህተት እንደነበር አሁን ላይ ስረዳ .... ምላሴን ቆረጥኩት። * * * * ከልቤ ማማ ላይ አበጅቼ ዙፋን አምላክ እንደሾመው ባንቺ ጥዬ ተስፋን እንደባለማረግ ፀጋ እንደታደለ እግርሽ በዞረበት እግሬ ስለዋለ የእመሜን ፈውስ ካንቺው በመሻቴ የልብሶችሽን ጫፍ ዘውትር በመንካቴ ዐይንሽን ለማየት ካ‘ይንሽ ስር መዋሌ በገዛ ዙፋኔ ... ንግስናዬ ሽሮ ካስመሰለኝ ሎሌ ክብር እየሰጠ ካልተሰጠው ክብር አልሰማሽም እንዴ ... ንጉስም ይቆጣል ሲቀርበት ግብር። * * * * ወደ ዋናው ጉዳይ ልመልስሽና ከልቤ ማማ ላይ አንዴ ውረጂና የደመደምኩትን ደረቅ ሳልል እርጥብ በይ እንግዲ ስሚው የኔን አራት ነጥብ። * * * * በ‘ኔና አንቺ አምሳል የደረደርናቸው እነዛ ጉልቻ አልስማማ ብለው ሁሌ በጥላቻ ያኔ የነበራቸው ፍቅር መዋደዱ እንደጤዛ ረግፎ ... እሳትን አርግዘው አመድ ከወለዱ እውነቴን ነው ምልሽ .... ፍቅር በቃኝ ዛሬ አንቺም በቅተሺኛል ጉልቻዬን ንጄ መኖር ይሻለኛል። #fyp #ethiopian_tik_tok #foruyou #creatorsearchinsights #foryoupage

ᴇɴᴅᴜ 𖤍
ᴇɴᴅᴜ 𖤍
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 November 2026 06:53:02 GMT
19444
2071
34
711

Music

Download

Comments

mesi16383
Mesi :
waw🥰🥰🥰
2026-11-24 09:47:22
1
mekdi12.5
Fmekdi🎀 :
እሺ
2026-11-16 03:10:34
0
enduplus
ᴇɴᴅᴜ 𖤍 :
2026-11-05 06:58:29
1
eldu3872
eldu💃💃 :
libish lela
2026-11-10 12:55:18
0
alain.alqua35
Alain Alqua :
😭
2026-11-14 18:07:13
0
kale66700
kale :
🥰
2026-11-22 20:22:55
0
hasen.endris29
ጥቅሹ።ውለየዉ።የከላላዉ :
2026-11-05 17:49:59
1
chuche1366
chuche :
🥰🥰🥰
2026-11-05 06:57:23
1
user8208116071958
🥭 :
😎😎😎
2026-11-05 06:58:58
1
hasen.endris29
ጥቅሹ።ውለየዉ።የከላላዉ :
🥰🥰🥰
2026-11-05 17:48:50
1
eyasu.love73
Eyasu love :
🥰🥰🥰
2026-11-19 19:35:15
0
yademohammed2
በሀገሪነ በኢነት ቃልዲ የለኛም :
🥰🥰🥰
2026-11-19 12:38:34
0
user6522932176573
ማርያም :
😂😂😂
2026-11-23 21:42:01
0
ayantu8848
Ayantu :
[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-11-20 16:20:07
0
s.aaaa034
አበቱ ሊጂ ነኚ ጌኒ በእነቴ አሊደረደሪሚ :
🥰🥰🥰
2026-11-21 18:04:32
0
ayantu8848
Ayantu :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-20 16:20:02
0
user2584241045139
Asenfe :
🥰🥰🥰
2026-11-17 17:06:51
0
a.a72847
a a :
🥰🥰🥰
2026-11-19 14:11:41
0
ermakomadamo
ermako madamo :
@😆😁😁😁😁😁😁
2026-11-21 19:17:36
0
toniy922
Toniii 143% :
🥰🥰🥰
2026-11-18 16:22:55
0
jalal.aljali
ጀላል አልጀሊ አቁዳ ባሰ :
🥰🥰🥰
2026-11-25 09:49:54
0
ayanohjagago
ayano Hj agago :
❤️❤️❤️
2026-11-16 21:56:28
0
tibbaahassangmail
[email protected] :
💪💪💪
2026-11-16 18:11:49
0
c104116
ቻለዉ ማን :
🥰🥰🥰
2026-11-16 09:31:02
0
sanyii.dhiraa.dhirumaa
Tawwuu silaa sawwu :
❤️❤️❤️
2026-11-06 20:56:09
0
To see more videos from user @enduplus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About