@makiba033:

Queen👑 ቅመም🫰🦋🦋🦋🦋🦋
Queen👑 ቅመም🫰🦋🦋🦋🦋🦋
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 05 November 2026 07:04:27 GMT
22762
907
187
73

Music

Download

Comments

selam.gezahegn84
𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 :
እሔዉ 7 ወር ሆነኝ ማፊ ሙሽክላ ብቻ ነዉ እምቀዉ😁😏
2026-11-05 20:09:01
62
tehay.yemaryam
ፂ yemaryam leg :
እኮ እኔ 3 አመቴ ውፍ የለም
2026-11-05 18:44:53
35
hayuuaction
Hayuu ❤ yekemisewa :
የኔማ ሴትዮ ሳሎን የሚነፋውን በርፋን ቺስ ቺስ ትለኛለች
2026-11-06 20:24:18
11
mignot519
ቅን ልብ💓 :
አመት ሆነኝ የምር በደንብ ነው ማወራው እንደውም እንደ አረብኛ የቀለለኝ ቋንቋ የለም😎💪
2026-11-05 23:56:20
8
user6399361839134
የሚጠብቀኝ አይተኛም(አያቀላፈም) :
ሲጠሩኝ አቤት ሲያዝዙኝ እሽ 9ወሪ ደግነቱ እነሱም ተረድተውኛል
2026-11-05 21:37:06
15
123outlook.com32
@fker በተግባር(❤) :
1አመት ከ4 ወር ምንም😁
2026-11-06 13:23:14
7
uuunnngggs8
son of God✝️ :
[Laugh approved]ማርያምን እኔ በ3ት ወሬ ኖ ቀጥ አርጌ ያወራሁት አሁን ላይ[Heartwarming]አረብ ኖ ምመስለዉ ሳወራ
2026-11-05 19:19:37
4
.fifi7773
حسنات🦋 :
ከይፈሀለክ ሲለኝ ባባ አልከፈልኩም ያልኩት እኔ
2026-11-07 09:21:08
5
user28296782757206
ባለማህተቧ የጊወርጊስ ልጅ :
4ወሬ ምንም አላዉቅ
2026-11-06 07:47:46
3
sehay0109
Sun🌞☀️☀️ :
እኔ በ3ወሬ ነዉ ማዉራት የጀመርኩት
2026-11-07 07:58:26
2
ikrame.eshetie
ikrame eshetie :
እዉነትነዉ በምልክት
2026-11-06 14:48:42
1
alipakstan0578769364
Ⓣ ከርታተው እድሌ💔💔 :
ምናገባኚ ባይገባኚ አንድም አላቅ ዙሮ እየተከፈለኚ ነው🤣🤣🤣
2026-11-07 17:51:40
2
user4773636139022
የኔ አካል :
ሲያሙኝ ብቻ ነው የሚገባኝ
2026-11-07 09:28:00
3
user4282445771771
ምህረት :
ኧረ ይመችሽ
2026-11-06 14:35:41
3
mkdse19
@mekdes 19☦️ :
🥺2አመት አለፈኝ ወፍ የለም
2026-11-07 17:46:25
2
rahmet526
Rahmet 🔮🔮🌻🌻🌱🌱 :
አረበኛ ቋንቋ ቀላል ነዉ ግን በየ ቤቱ በየ ሀገሩ ይለያያል😳😂
2026-11-09 15:15:37
1
muliye.sefeefe
የበለሳዋ ልጅ ነኝ :
በጣም ተጫውቱብን እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-11-08 20:22:56
1
mahletayalew203
mahi :
😂😂😂😂😂
2026-11-07 13:33:20
1
bini_welloye
Bini_ወሎዬ :
እረ ገና በሳምንቴ ሰው ናፈቀኝ
2026-11-06 06:04:32
1
mulu.sauu12
የጉሀዎ :
በምልከትም አልገባኝ ብሏል
2026-11-05 17:18:01
4
user2243349783538
የሂወቴ መሪ እየሱስ :
አለን እደተወዛገብን[Tears of joy]
2026-11-06 16:28:11
2
user2621867541514
የወሎዋ.ቀበጥ :
ሳህ.እኔም.እደቁምጣ.አጥሮኛ
2026-11-07 12:22:51
1
user7618312744960
user7618312744960 :
ሶስትወሬንጨረስኩኚወፍየለም😊😊😊
2026-11-06 19:24:08
2
baretulove
ያባቷ ቀበጥ :
5ወር ሆነኝ እሰማለሁ አልመልስም
2026-11-06 12:43:12
3
zehara631
Zehara :
እኔ እሷ ጋ አወራለሁ ሌላ ሰው ሲያወራ የዘፈነ ይመስለኛል
2026-11-06 19:30:56
2
To see more videos from user @makiba033, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About