@efremu: ድጋሚ @comedianyasino መምራት ጀምሯል @Adonaymada444

Efremu
Efremu
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 November 2026 09:02:56 GMT
7456
532
37
19

Music

Download

Comments

adcd958
ሠላም :
በነፃ ከሆና የሲኖኖኖኖኖኖኖኖ ብቻ
2026-11-05 09:26:46
9
muba1171
𝚖𝚞𝚋𝚊 :
ለኔ crative ማለት በያስከዉ ነገር ከራስህ አልፈህ ለሌላዉ ስትተርፍ ነዉ ወጣቱም መከተል ያለበት adonayn ነዉ ነገ የተሻለን ለመኖር ሲባል. ስለ ሽልማቱም ካወራን እሱን ለመሸለም heaet to heart foundation የሰራዉ ስራ ብቻ ከበቂ በላይ ነዉ👏
2026-11-05 09:35:25
12
matiasleykemariam
Mat :
አዶናይ መልካም ስረዎች በጥቂቱ 1- አንድ ሺ ልባቸው የታመሙ ህፃናት ያሳከመ 2- ኣምስት የተቸገሩ ወጣቶች እያሳደገ ያለ 3- ለ3 ታላላቅ ሰዎች መኪና እንድሸለሙ ያደረገ 4) ለኣቅም የሌላቸው ወጣቶች ለእያንዳንዳቸው ባጃጅ÷ሞተር÷ላውንደሪ÷የቆሎ አከፋፋይ ሱቅ÷ ዘመናዊ ፀጉር ቤትና ከአራት ሰዎች በላይ iPhone 17 mobile ገዝቶ የሰጠ 5) ከሁሉም የበለጠና ትልቁ ነገር ሶሻል ሚድያ(ቲክቶክ) ከጥላቻ÷ከዘረኝነት÷በቀጥታ ስርጭት ዱቄት ከመቀባት÷በብልት ውስጥ ዘይትና በርበሬ ከመጨመር÷በራቁት ሻወር ከመታጠብና ከሌሎች ኣስነዋሪ የሆኑ ስራዎች አስወጥቶ በቲክቶክ ትልቅ ባለሃብት መሆን እንደሚቻል በተግባር በማሳየት የብዙዎችን ህይወት መቀየር የቻለ ወጣት ኣዶናይ ብቻ ነው። ስለዚህ ሽልማቱን የሚገባው 100% ለአዶናይ እና ለአዶናይ ብቻ ነው።
2026-11-05 13:38:12
3
zuzu66139
Hope :
I followed you because you are well Mannered when you explained to us.👍
2026-11-05 14:04:53
1
emu886396
user2163479249846 :
beseraw yasino deserve
2026-11-05 11:24:34
0
64fkreyohans
ፍቅረ ዮሀንስ :
አንዳዴ ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈለልጋል በድራማ ከሆነ መሸለም ያለበት ሰለሞን ቦጋለ ነው በተግባር ስራ ከሆነው ሸበላው አዶናይ ብቻ ነው!!!!
2026-11-05 13:27:33
3
dinedig5
Dinedig :
yasinoooooooo
2026-11-05 14:46:04
0
betweencommunity
excavator mma mixed Marshale :
ያሲኖን ስመርጥ አዶናይን ጠልቼ አይለም ያሲኖ ስለሚገባዉ ነዉ የመረጥኩት ሌላ ታሪክ አታዉሩብኝ🤣🤣🤣ሰምታቹሀል ይሲኖን ይምረጡ
2026-11-05 13:35:57
0
mtds55
Molaw :
በግዢ ከሆነ ከአዶናይ ውጭ ማንም አይበላውም። በእርዳታ ከሆነ ከቢኒያም መቅዶኒያ ውጭ ማንም አይበላውም። በክርኤቲቪቲ እና በህዝብ ድምፅ ከሆነ ከያሲኖ ውጭ ማንም አይበላውም።
2026-11-05 13:04:17
0
ufancha2
@mela :
ኡኡኡኡኡኡ
2026-11-05 09:07:18
1
y3255648
y... :
ወላሂ አው ስሜታዊ ስለሚያረግ ነው አዋርድ ቢበላ ራሱ ከአዋርድ በኋላ የሚቀጥል ይዘት አይደለም እናያለን...ግን አሁንም አዶናይ ይበላዋል
2026-11-05 13:07:47
0
hermon.224
Hermon :
አዛውንቱ ተው እንጅ
2026-11-05 12:14:24
0
kbrom1918
kbrom1918 :
yeah
2026-11-05 11:40:57
0
sreehari123200
hode🦋 :
yes
2026-11-05 09:43:40
0
betweencommunity
excavator mma mixed Marshale :
votያሲኖን ስመርጥ አዶናይን ጠልቼ አይለም ያሲኖ ስለሚገባዉ ነዉ የመረጥኩት ሌላ ታሪክ አታዉሩብኝ🤣🤣🤣ሰምታቹሀል ይሲኖን ይምረጡ
2026-11-05 13:36:32
0
betweencommunity
excavator mma mixed Marshale :
ያሲኖ
2026-11-05 13:36:04
0
emu886396
user2163479249846 :
yasino deserve
2026-11-05 11:24:19
0
yotor084
yotor✍️ :
አሁን መለስክልኝ ሁለቱንም አልመረጥኩም ብለህ ነበር አተም አዶናይ እዳሸንፍ ትፈልጋለህ ወረድክብኝ
2026-11-05 09:41:55
3
js58912
JS :
ያሲኖን ወደውት ወይም ስለሰራ አደለም አዶናይን ለመጣል ፈልገው ነው
2026-11-05 13:01:14
2
aburjula
Medfu መድፉ! :
የአዶናይ ሊንኩ እራሱ አይከፍትም። ብንቀጠቅጠው በጭራሽ እምቢ ብሎናል።የሆነማ ልክ ያልሆነ ነገር አለ።
2026-11-05 11:24:02
2
alador753
alador kalayu 976 :
zuro zuro adoni yehulgze ashenafi nw sew gn yigermal emebeten yebelabet tat nekash yasino yemibal sewuye wedot bihon eko tiru neber gn adonay endayashenif felgew nw gn chigr yelewun fetari alelet tilo yemaytil wendme antedemo lezi hakegna andebetih saladenk alalfim kibr yistlin
2026-11-05 09:15:24
2
undermychance
𝓐𝓜 𝓢𝓐𝓘𝓛𝓔𝓓. 𝓑𝓤𝓣,... :
ሰውን bemerdat ከሆነ ሌሎች mgebachew አሉ it says ቤስት content creator bro!
2026-11-05 09:14:03
1
nebyu.kiyar
nebyu Kiyar :
ክሬት ያረገው ማነው ነው ሽልማቱ። የረዳውማ ቡዙ አሉ በሺዎች ሚያበሉና ሚያጠጡ
2026-11-05 13:51:17
0
tihit11
Tihit :
ዘርፉ እኮ የፈጠራ ስራ ነው ተፅኖ ፈጣሪ በጎ አድራጊ ሌሎች ዘርፎች ናቸው
2026-11-05 17:10:37
0
abdrezakansar
AR Faf :
ኣዶነይ ቢመረውም ኡኮ በብር ነው የሲኖ ሁሌም በስታሳሳብም ሆነ በስረም እያማረው ነው ድል ለያሲኖ
2026-11-05 10:52:41
0
To see more videos from user @efremu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About