Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@soundcore.official: #TikTokShopFallDealsForYou#soundcoreLiberty5Pro#soundcore#blackfriday#blackfridaydeals2026#friendsgiving#thanksgivingoutfits
soundcore.official
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 05 November 2026 14:00:00 GMT
319
0
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @soundcore.official, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#شعب_الصيني_ماله_حل😂😂
#ffesportsid #FFWSGF2026 #FreeFire
Same pics. Different quality 👀 There’s only one way to see the full upgrade… Just wait for it♟️ 📷 Michal Walusza #NorwayChess
የኪነጥበቡ ድምቀት፣ የጥበብ ባለሟል ሁለገቡ አርቲስት አስቻለው ፈጠነ✍️ ትውልድና ታሪክ ከሚያኮራባቸው የጥበብ መፍለቂያ ከሆኑት የአገው ምድር ከተሞች አንዷ ከሆነችው ቻግኒ ከተማ ነው ውልደት እና እድገቱ። ቻግኒ ከተማ የታላቋ የጥበብ ንግስት ድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ያበረከተ የጥበበኞች መፍለቂያ ናት። አርቲስት አስቻለው ፈጠነ በኪነ-ጥበቡ ዓለም ውስጥ ያለው አበርክቶ ቀላል የሚባል አይደለም። የዕለት ተዕለት ኑሮአችንን፣ ማህበራዊ እሴቶቻችንን እና የባህል ውብ መገለጫዎችን በዜማና በግጥም ቃኝቶ ለህዝብ ማድረስ የቻለ ድንቅ አርቲስት ነው። የመላውን የሀገራችንን አካባቢዎች እና የኢትዮጵያን ባህላዊ ውበት በልዩ የኪነጥበብ ሥራዎቹ ያስመለከተን ጎበዝ ድምፃዊ ገጣሚ እና የሙዚቃ መሣሪያ ተጨዋች ነው። ከባህላዊ ዜማዎች ጀምሮ እስከ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎች ድረስ ባለው ሁለገብነቱ የሚታወቀው አስቻለው፤ በኪነ-ጥበብ ጉዞው በርካታ አድናቂዎችን ማፍራት ችሏል። በተለይም የህብረተሰቡን ህይወት የሚዳስሱ ሥራዎቹ በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፈውላቸዋል። ከአማርኛ ቋንቋ በተጨማሪ በአገውኛ እና በጉሙዝኛ የሠራቸዎ ሙዚቃዎች መቼም ቢሆን አይረሴ ናቸው። ከትውልድ ቀዬው ቻግኒ ተነስቶ እስከ አገር አቀፍ መድረኮች ድረስ ባደረገው የጥበብ ጉዞም የጥበብን እውነት በማስመስከር ላይ ይገኛል። ዛሬም በኪነ-ጥበብ አድማሱ ላይ በደማቅ እየተጓዘ የሚገኘውን ይህን ድንቅ አርቲስት እያመሰገንን፣ ለቀጣይ ስራዎቹም ስኬትን እንመኝለታለን! ከሁለት ዓመት በፊት ከሠራው አልበም ውስጥ መላ ሰውነትን እጅግ ንዝር የሚያደርገውን ከ "ትዝታ ዘቻግኒ" በጥቂቱ እንሆ👏በርታ አርቲስት አስቻለው ፈጠነ👏
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy