@jerusalem1888: መረጃ/UPDATE: በኢትዮጲያ-ካናዳውያን ማኅበረሰብ አባላት እና ደጋፊዎቻቸው ዘንድ ከፍተኛ ድጋፍ ባገኘው የኢ-ፔቲሽን (e-petition 7556) ላይ የወጣ ጠቃሚ መግለጫ። የፓርላማ አባሉ ጎርድ ጆንስ (NDP) ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም. ኢ-ፔቲሽኑን በኦታዋ ካናዳ 🇨🇦 ለሚገኘው ተወካዮች ምክር ቤት (House of Commons) አቅርበዋል። Important announcement regarding e-petition 7556 which received significant support among members of the Ethiopian-Canadian community and allies. On November 3, 2026 MP Gord Johns (NDP) tabled the e-petition in front of the House of Commons in Ottawa, Canada 🇨🇦.#ethiopia