Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@nebiyu_0: #foryoupage #viralvideo #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #motivate
ጀነራል ምኒልክ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 November 2026 11:04:13 GMT
166482
46086
916
3005
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.66MB
)
Watermark .mp4 (
8.09MB
)
Music .mp3
Comments
@Lij papi 🇦🇷🐐 :
ህመሜን አትቀስቅሰው
2026-11-05 11:29:47
677
€¥øbå 🥶 :
እግዚአብሔር እኔ በጣም ብዙ ጓደኟች አጥቻለሁ 🥺🥺
2026-11-05 12:09:29
170
@kiyona19 :
are hemem akesks be enatk🥺🥺🥺
2026-11-07 03:54:32
0
ᴀʙᴅᴜ_ᴋɪᴀʀ :
መቼም አረሳህም😭😭😭
2026-11-05 18:15:56
57
𝓾𝓷𝓮𝔁𝓹𝓮𝓬𝓽𝓮𝓭 :
ናፍቀህኛል😥
2026-11-05 18:31:43
106
Mark :
R.I.P ashu wendme😓😓😓
2026-11-07 04:27:20
0
Edeshawu :
ቶሆኝ ባቃ 🥺🥺🥺🥺🥺
2026-11-05 11:20:33
76
Ani Ani 19 :
የኔም ብትኖር ግን ምንም ማረግ ኣይቻልም የኔም ዉድ ጓደኞየ 1 ኣመት ሆነዉ መንግስት ሰማያት ያኑርህ የኔ ዉድ ወንድሜ
2026-11-05 11:19:15
25
Mignot(ďĩñã) 🦋🍫 :
my brother🥺
2026-11-06 18:21:48
0
Joseph Joseph :
ማርያምን አስለቀስቀኝ
2026-11-05 19:32:34
24
︎ 𝙧𝙖𝙨 𝙣𝙪𝙧𝙪 𝙖𝙛𝙘🦇 :
11 year 💔
2026-11-07 07:56:59
1
🖤 :
ማሪያምን 10 አመት ሞላት🥺ትምህርት ቤት እየተጠራራን ነበር የምንሄደው🥺🥺እሷ ካለች ማንም ሰው ጥርሱን አይከድንም🥺🥺1 ቀን ከትምህርት ቤት ስንመለስ አመመኝ አለች ከዛ በነጋታው ጠዋት ስንጠራት አከራይዋ አሞኛል እናንተ ሂዱ እኔ ዛሬ አልሄድም ብላለች ይሄንን ደሞ ላንተ ነው ስጪው ያለችኝ ብላ የእንጨቱን ከረሜላ ከወረቀቱ ጋር ሰጠችኝ ከዛ ከረሜላውን ተቀብዬ እየበላው እያወራን ትምህርት ቤት ደረስን ሰልፍ ላይ ወረቀቱን ከኪሴ አወጣሁትና በጎን ይዤ አነበብኩት🥺ስለሳቅ ስለመኖር ሀብታም ስለመሆን ብቻ የምታወራ ልጅ አንድም ቀን ስለሞት ልታወራ ይቅርና ስለሞት የሚያወራ ሰው ካየች ፊቷ ተቀያይሮ ከዛ ሰው የምትርቅ፣መራቅ ብቻ ሳይሆን ያንን ሰው ዳግም በnormal way የማታናግር ልጅ ስለሞት አወራች 🥺 ምንም ነገር አልተሰማኝም ክውው..ነው ያልኩት ሰውነቴ ላይ በረዶ የዘነበ ነበር የመሰለኝ የዜግነት ክብር ሳያልቅ እየሮጥኩ ተማሪው እንዳለ እያየኝ ከግቢ ወጥቼ ሰፈራቸው ደርሼ ወደግቢያቸው ስገባ እየተለቀሰ ነበር ሚካኤልን🥺🥺 ምንድነው ብዬ ሮጬ ስገባ አልጋዋ ተፈታቶ ፍራሿ መሬት ተነጥፎ ፍራሿ ላይ ሁለቱም አፍንጫዋ ውስጥ ጥጥ ተከቶ፣ እጇን አነባብረውት፣የእግሮቿን አውራ አውራ ጣት በክር አስረውት፣አየው አከራይዋን ምን ሆና ነው ስላት እያለቀሰች ና ባቢ ከሱጋር ዞር በል እያለች አቅፋኝ ትንሰቀሰቃለች በሰአቱ ምንም ስለማላቅ ምንም አልመሰለኝም ነበር ሰአታቶች እየተቆጠሩ..ሲመጣም እንደዛው ነች አልተነሳችም ሂጄ አጠገቧ ቁጭ አልኩ ስቀሰቅሳትም አትነሳም ሰዉ እኔ እንደዛ ሳደርግ ሲያይ ዝም ያለው ሁሉ እየጮህ ማልቀስ ጀመረ እሷ ቢያንስ እኔን በ3 or በ4 አመት ትበልጠኛለች በሰአቱ 8 አመቴ ነበር በሰአቱ ከዛ አልነሳም ስትለኝ ደንግጬ በጭንቅላቷ በኩል ግርግዳውን ተደግፌ እግሬን አቅፌ ከነዩኒፎርሜ ቁጭ አልኩ💔ማታውን ሙሉ ከተቀመጥኩበት አልተነሳሁም እራሴን አላቅም ሲያገጣጥም(ዛሬ ልትሞት እንደ ትላንት እረፍት ሰአት 8ኛ ክፍሎች ገብተን ስነዜጋ አስተማሪ ከእረፍት ቡሀላ ሲመጣ (አስተማሪ መጣ አስተማሪ መጣ) ብላ ከጓደኞቼ መካከል እኔን እጄን ይዛኝ ሮጣ ከክፍሉ ጀርባ ተደበቅን እነሱ እዛው ተይዘው ተንበርክከው እያለ እኔና እሷ በመስኮቱ በኩል አስተማሪው እንዳያየን ብለን አንድ ላይ ቁጭ ብለን ሁለቱንም እጄን ይዛኝ የዝም ብላ እያገላበጠች እያየች እያለ አስተማሪው እጁን ብቻ በመስኮቱ በኩል አውጥቶ እኛ በተቀመጥንበት እስትሬት ነበር ዳስተሩን የሚያራግፈው ልክ ዳስተሩን አራግፎ እንደጨረሰ ዳስተር ሲያራግፍ የቾኩ ብናኝ አፍንጫዬ ውስጥ ገብቶ አስነጠስኩ ሁለታችንም ደነገጥን አስተማሪው ማነው ምናምን ሲል እሷ (እኔ ነኝ እላለው አንተ ወደ ክፍል እንደዚሁ ቁጭ እንዳልክ ተራመድና ግባ) ብላ 1 ቀን ስማኝ የማታውቀው ልጅ ይዛ ጉንጬን በጣም ሳመቺኝና እኔ ነኝ ቲቸር ብላ ተነሳች አስተማሪውም ነይ ብሏት እንደነሱ አንበረከካት ሴት እሷ ብቻ ነበረች በዛላይ 8ኛ ክፍሎች ስለነበሩ አታውቃቸውም ነበር ቲንሽ ተራመድኩና እሱ ትዝ ሲለኝ አውቄ አስነጠስኩ እሷም ደነገጠች አስተማሪውም ማነው ምናምን ሲል ከተቀመጥኩበት ተነስቼ ሂጄ አብሬያት ተንበረከኩ በመጀመሪያ በጣም ከፍቷት ነበር ከዛ ድምፄን ዝቅ አድርጌ (ለምን በእኔ ጥፋት አንቺ ብቻ ትቀጫለሽ) ስላት ደስ ብሏት እየሳቀች ተንበረከክን)🥺ሰዎች ተነስ ተኛ ምናምን ሲሉኝ እሱን እያሰብኩ እዛው ደንዝዤ በተቀመጥኩበት ፀሀይ ወጥታ ገባች ጨረቃዋም መጥታ ገብታ ፀሀይዋ ወጣች ከዛ እላይዋ ላይ የተሸፈነው አንሶላ ሲነሳ ጠዋት ያኔ ስመጣ ተኝታ እንዳየዋት አይደለም የሰውነቷ ከለር! በትክክለኛው ቀይ ነበረች ያኔ ገና መጀመሪያ ሳያትም ያው ነች ግን ለመጨረሻ ጊዜ ሳያት ነጭ ነበረች ደነገጥኩ ያኔ ማልቀስ ጀመርኩ እንባዬ ከአይኔ አልቆምም አለኝ አለቀስኩ ከሞተችበት ቀን አንስቶ እስከቀብሯ ቀን ድረስ እንቅልፍ አልተኛሁም ነበር!በቅርቡ ሰኔ 3 ላይ 18 አመቴን ሳከብር ያለችኝን አደረኩላት!የፃፈችልኝ ደብዳቤም ይህውና😔🥀🖤
2026-11-06 12:20:56
9
Isaac jack :
Rip abrish
2026-11-07 04:34:12
0
𝕪𝕖𝕣𝕠𝕞🌳 :
የኔ ውድ ታላቄ ተቆጨዬ መካሪዬ አሳብዬ ሊረሳ አልቻልኩም እኮ ወንድሜ 💔💔💔💔💔
2026-11-05 22:16:26
19
Kidus :
🥺
2026-11-05 11:07:04
28
YARED :
Rip sami
2026-11-05 17:22:19
1
dagem :
ጓደኞየ 1 ኣመት ሆነዉ💔
2026-11-06 03:09:57
12
✞ 𝑩𝒓𝒐𝒌𝒆𝒏, 𝑩𝒖𝒕 𝑯𝒊𝒔✞ :
my best friend እንዴት እንደምወደው ዛሬ 3 አመት ሆኖታል ያሬድ 😭 ሁሌም እወድሃለሁ 😭😭😭
2026-11-05 19:15:42
15
savege🎀💗 :
welhi batem nw yenfeken wendem abero adege yeljenate allhe janete yawfekek🥺
2026-11-06 05:23:10
6
Ŧ€đđ¥...¥øø💥 :
ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑራት ወንድሜ 😥💔
2026-11-05 16:05:24
19
Mahhie✨ :
abirsh wendme 1 amet molah abro adege
2026-11-05 19:43:49
10
surfal :
አላዳንኩህም
2026-11-05 16:31:57
13
@filimon :
ቡዙ ያሰብን ነበር 🥺🥺
2026-11-06 04:16:02
5
it's_naod :
ብሩኬ🥺😭
2026-11-05 14:02:20
7
TENTA ፩፮ :
ሳሚየ🥺
2026-11-05 16:05:47
6
To see more videos from user @nebiyu_0, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@عماد محمد لطيف @ابو سمره الجبوري #الخضرانية_الشرقاط_السويدان #الامارات_العربية_المتحده🇦🇪
hypergamy edit || dreamingawholelife || #hypergamy #dreamingawholelife #anime #fyp #viral #tiktok #fy #fyp #a
🥰🥰🥰🥰
edit kinda ass but it’s okay || #soifon #bleachanime #bleachedit #bleach #fyp
Signs that a client is unqualified. What else do you think signals an unqualified lead? #FlyAmalfi #Business #Sales #Entrepreneur #PrivateJet
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy