@hoalela1102:

Hoa Lê La
Hoa Lê La
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 05 November 2026 11:22:36 GMT
17
1
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @hoalela1102, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የአዲስ አበባ አነጋጋሪ ውሳኔ❗❗ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ እጅግ አነጋጋሪ የሆነ ውሳኔ አሳልፏል። የተፈቀደን መሬት ከፋፍሎ የማጽደቅ ሙሉ እና ብቸኛ ስልጣን በከንቲባ አዳነች አቤቤ ጠረጴዛ ላይ ብቻ እንዲወድቅ ካቢኔው  መወሰኑን ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል።  የዚህ የስልጣን ማዕከላዊነት ዋነኛ ምክንያት
የአዲስ አበባ አነጋጋሪ ውሳኔ❗❗ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ እጅግ አነጋጋሪ የሆነ ውሳኔ አሳልፏል። የተፈቀደን መሬት ከፋፍሎ የማጽደቅ ሙሉ እና ብቸኛ ስልጣን በከንቲባ አዳነች አቤቤ ጠረጴዛ ላይ ብቻ እንዲወድቅ ካቢኔው መወሰኑን ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል። የዚህ የስልጣን ማዕከላዊነት ዋነኛ ምክንያት "ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት" የሚል ሽፋን ቢሰጠውም፣ የከተማዋን ውድ እና ስሱ ሀብት በአንድ ሹመኛ ብዕር ስር ማጠቃለሉ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ታዛቢዎችን እያነጋገረ ይገኛል። በቅርቡ በተደረገው የከተማ አስተዳደሩ የካቢኔ መዋቅራዊ ሹም ሽር፣ አቶ መኮንን ያይን በመተካት አዲሱ የመሬት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ በመሆን የተሾሙት አቶ መላኩ ታምሩ ይህንን ግዙፍ ገቢ የመሰብሰብ ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል። ይሁን እንጂ የመጨረሻው የመሬት ክፍፍል ማጽደቂያ ማኅተም ከቢሮው ኃላፊዎች አልፎ የከንቲባዋን ፊርማ ብቻ የሚጠብቅ ይሆናል። #አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

About