@atuma05: ለወንድ ልጅ የፈለገ መስዋት ብትከፍሊም አንድ ቀን ያደረግሽው ሁሉ አላስገደድኩሽም ፈልገሽ እንጅ ማለቱ አይቀርም#creatorsearchinsights #fyp #foryou

🎀اُم يوسفى 🎀
🎀اُم يوسفى 🎀
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 05 November 2026 12:05:42 GMT
38237
1949
164
146

Music

Download

Comments

user3036914927135
ወሎዬዋ ኡሚን ናፋቂ😢🦋🦋 :
የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚረዳዉ🥺🥺🥺
2026-11-06 11:31:25
33
f.negna
ኡሙ 🍓ዬየህያ ሸጋ እናት🤱💙 :
አሁን ብፖስተው ቅር ይለው ይሆንደ😏
2026-11-05 18:46:53
8
shabbir.ahmad.kha2
አላህ ወኪል :
አለኝኮ ወላሂ ተቃጠልኩ ለዳማ ብቻ
2026-11-06 11:46:27
2
user6805575767057
እድል ያሰርውን ምኞት አይፈታውም💔 :
የደርሰበት ይህ ፕስት ይገባዋል💔💔💔💔😥😥😥👌
2026-11-05 19:42:52
17
abuabdillahumer
عمر ዑመር umer :
ብዙ ሰው የቤቱን እያወራ ሁሉ ሰው እንደዛ ይመስለዋል
2026-11-06 09:55:39
5
khadija.ethi3
Khadija Ethi :
መራራ ሀቅ እያዳድሽ አምንሽ ተቀባይ 🤝😉😉😉
2026-11-05 22:35:04
5
user660052049
Hayat :
ትዝ ምትለኝ ይቺ ቃል ናት😂😂አለመቀየሯ ግን ሊያገባ ሲል እወድሻለሁኮ አለ ግን እኔም ስበብ መጣላታቺን እንዳላገባሚያርገኝ ብዙ ነገር ነበር እሱም ውጭ ልመጣ ጨርሻለሁ ሳልነግርው ከዛ ያለስሜ ስም ስጠኝ ወላሂ ግርም አለኝ ወንድልጅ ውሼታምና ሀሜተኛ ሲሆን😏ከዛ ንድድ ስውሁሉ አማኝ ስለማያምኑኝ ሊነግሩኝ ሲመጡ ክስት ሳርጋቼው እየስማሁ እንዳልስማሁ አሁንማ ስስማ ባመቱ😂ከባጃጅ ተጋጭቶወድቆ አንድ አይኑ ጠፍቶልእግሩም ሼባ ሁኗል ሲሉኝ ስለቴን ተፍታሁ ሀያ ሺብር ስዴቅኩ😂
2026-11-06 18:20:27
1
asi6100
ebrahim al habeshi :
ኧረ ሁሉም አንድ አይነት አይደለም
2026-11-06 10:45:29
2
awelseid16
Awel,, :
ግን ወዳችሁ ፈቅዳችሁ አድርጋችሁ ስትወቅሱ ምን ነበር መልስ የሚሆነው ወደሽ እንጅ ፈቅደሽ እንጅ አስገድጀሽ አይደለም ነው የሚባለው እና የመልስ ምት ነው
2026-11-06 10:10:03
0
mame225607
mame22 :
ወንድልጅን ከመተቸታቹ በፊት አባታችሁን አሥታውሡ 🥰
2026-11-06 07:20:20
9
mekiya.muhammad1
Meki🧕 :
ለራሴም በሆነልኝ እንኳን የሌላ ሰዉ ሂወት ጨምሬ🤣
2026-11-07 07:11:17
0
fatemaendris
ጀሊሉ መላ አለው ኢሻአላህ :
ወላሂ አወ ዪደረሰበት ያቀዋል
2026-11-05 18:05:13
6
munirahussein01
muni :
ታድያ ለምን እንሸወዳለን ለአላህ ብቻ ብለን ጥሩ መሆን ነዋ
2026-11-06 09:36:48
4
user2119614118056
አ ነኝ የባኮ ልጅ :
ታይ እህቴ ሁሉም ዋንዶች አንድ አይደሉም ግን ቁራሃኑ በጣም ደስ ብሎኝያል
2026-11-06 04:41:45
3
semira2934
الحمدالله :
በጣም እና እራሣችንን እንጠብቅ እህቶቸ ያለፈበት ያውቀዋል😳😳
2026-11-06 11:11:55
1
nejatmd4
Nejat M D :
በትክክልልልወላሂ
2026-11-05 17:07:01
3
user9725302600807
user9725302600807 :
ሲደስብንገባንን
2026-11-05 21:23:43
2
.e2032
🇪🇹ኢሉ ቀብራራዋ ንግስት🇸🇦 :
መራራ ሀቅ😁😁😁
2026-11-05 20:17:26
3
s6961907
سعدبنت'بابا'سبحالله'وبحمده' :
ይመችሸወላሂ
2026-11-06 11:34:29
1
user5882650999038
ቁስለኛዋ ነኝ🥹 💔👈ወዳጅ አልባዋ 🙇 :
የደረሰበት የውቀዋል 😔
2026-11-06 12:32:48
1
us48694523590
feti🦋 :
ምንምጥረጥረየለው😂
2026-11-06 08:49:30
1
zade7843
ሞት እያለ ክፋት :
ሳህ ወላሄ
2026-11-06 10:58:09
1
sheikh.shakil273
ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት :
እደፈለገ ይበል ብቻ እኔ ሰውን አልግፋ የሰውልጅ የዘራውን ያጭዳል
2026-11-06 15:26:24
1
user789246979
ሀዩ ነኝ የተንታዋ🥰 :
እና ተቨለናል 😭😭😭ፍርዱን ካላህ ብቻ
2026-11-06 12:03:32
1
user3357425805472
الله :
ወላሂ በትክክክል
2026-11-05 17:44:35
1
To see more videos from user @atuma05, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About