@hotizon3:

HORIZON ሆራይዘን ሚድያ
HORIZON ሆራይዘን ሚድያ
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 05 November 2026 13:05:33 GMT
70152
4382
102
475

Music

Download

Comments

liyu.1230
የኔ ልዩ❤❤❤ :
የኔ ስራ ሁሌም አትስሪ የተባልኩትን ሁሌ መስራት ስወድ።ግን ለማስደሰት ነበር አይሳካልኝም እንጅ።
2026-11-05 13:27:36
44
seadaseid223
༄❥︎𝐋𝐣𝐢 𝐒𝐮𝐒𝐮.🦋.🧕 :
አይ ትዝታ አጨጥፍቼኳን አላቅም ግን እናቴ ስትሄድ አብሲት ጣይና ሊጡን አቅጥነሽ ጠብቂኝ ስትለኝ እኔ ጋግሬ እጠብቃት ነበር 😢😳😁
2026-11-05 16:16:29
8
user691811979441ha
ሰዉ አድርገኝ ያኢላሂ📿 :
የእኔና የወንድሜ ስም 🤣🤣🤣🤣🤣
2026-11-05 18:30:10
14
allhamedulia2
Hawi Muhamued :
ቁጭ የኔ እናት የዛሬ አመት ለእረፍት ሀገር ገበውና እናቴ ለቅሶ ሄዳ ልጄንና እኔን እራበንና እጀራ ልጋግር ስል ሙያ እዳለው ሰው ስንት አመት የኖረች ምጣዷን ሰበሬ ቆየዋት በቃ የማትመታኝ ነገር ነው የሆነባት 😁😁😁😂😂
2026-11-06 20:50:18
2
ab1234166
ልባም ሴት አድርገኝ👏 :
እኔ እናቴ ገበያ ሄዳ ወበር ላይ ወጥቼ ስጋግር ምጣዱ ላይ ወድቄ እጄ አሁንም ጠባሳ ነው ያቃጠለኝ😁😁😁ልጂነት
2026-11-06 09:53:43
2
256mary15
ታዛቢዋ :
የኔው ጅማል ነበር 😂😂
2026-11-05 18:57:28
2
loveloved23
ያፆኬያዋ ሙሉ ሸዋ 💚💛❤️👌🥰 :
ትዝ አለኝ በሥራ ውሀ ልቀዳ ሄጃ ሠብሬለሁ 😁😁
2026-11-07 21:20:04
0
life00115
~የአባትዋ ዝናርⒽ :
እኔም ፀጉሬን አቃጥያለሁ ሹርባ ተሠርቼ እሳቱ አልነድ ብሎኝ አጎንብሼ እፍ ስል ቦግ ብሎ ጫፉን ጭርር አረገው😀😀
2026-11-07 18:15:02
0
abdu25721
༆🅐ዘዋሪው───────☪︎𓅂 :
ወላሂ🥺የናቴነገር ትዝታሆነብኝ🥺
2026-11-08 16:09:52
2
hasinu.sis
የሀሢኑ እህት🎶❤ :
ቱ እናቴ የምትለኝ ነገር😂🤭😏
2026-11-05 22:54:16
2
seidjzkbcrm
Neima Queet :
የኔ ስራ አቅጥኝና ጠብቂኝ ተብየ ኩፍ ሳይል አይነ ቡርቴ እንጀራ የጋገርኩትን እንጀራ መቸም አረሳው😅😅😅😅😅
2026-11-05 23:10:20
1
user2461620617352
ቅድስት :
ማርያም የኔ ስራ ናት😂😂😂
2026-11-05 13:46:42
2
zuzu5565508843762
Ⓩ ከርታታዋ🥺 :
የኔሰራ ነበረቺ🥺😭
2026-11-05 14:04:04
2
a1454129
አሁን ላይ መኖርም አያጓጓኝ መሞትም አያስፈራኝ :
ማርያምን የኔ ስራ😁😁😁
2026-11-05 13:42:43
2
user9454680748
እማ በፀሎትሽ 🌹🌹 🙏🙏 :
እረ የምጣዱ ነገር እንዴት ነው
2026-11-05 13:10:24
0
.mary2924
ሀኒ mary🫶💚💛❤️🩸🦅 :
ጠራሺኝ🥺😂
2026-11-07 10:18:47
1
.espasful
➣❤️(S)ነኚ የ(M)ምርኮኛ :
ትዝታየሁሉ አይይይይ
2026-11-05 15:10:05
1
user1636507367570
የማርያም ልጅ :
አይይይ ትዝታ
2026-11-05 18:01:22
1
user41762533398746
user41762533398746 :
እናቴን አስታወሰኝኝ
2026-11-08 17:18:23
0
marymath23
marym Ath :
እኔናወንድሜ
2026-11-07 19:07:12
0
girma.werku.12345
Girma werku 12345678werku Aaaa :
የኔ ውድ እናት እንደዝህ ነው የምትለው
2026-11-09 05:48:59
0
ethiomusic3023
🦋ℎ𝑎𝑙𝑖𝑚𝑎🧕 :
ወይኔ 😂😂😂🤭🤭🤭ከጎረቤት ይዘን የምንመጣዉ ነገርስ😂🤣
2026-11-10 14:28:43
0
lamhappy27
SUSU,Queen🔒❤ :
እናቴን አስታወስኩ የሆነ ቀንአብሲት ጥላ ወጣ አለች መንገድ ስመለስ እጋግረዋለሁ ብላ እኔ ከጎረቤት ቤት ሂጀ ሳይቦካ ጋግሬዉ እንጨት ሰበራ ሄድኩ ስመለስ መታችኝና ጠፋሁ በባዶ እግሬ ወደ አያቶቸ😂😂😂
2026-11-08 11:55:46
0
elenijenberu
Eleni /የlula sis/🇪🇹 :
ትዝታ አለብኝ ውሀ ሂጀ በጥሪ ነበር የምመጣ እኔ እጀራ ሥጋግር አልተሠበረብኝም
2026-11-08 09:44:36
0
hayat439636
Hayat :
አቤት እመይ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-05 13:54:29
0
To see more videos from user @hotizon3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About