@addis_2026: በሚዲያ ለመጀመርያ ጊዜ ስለ ፈረቀሳ ጀተናገረው ነብይ መኮንን ነው#ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ወሎ💚ጎጃም💛ጎንደር❤ሸዋ_አንድ_አማራ ##oromotiktok #ፈረቀሳ #አዮሞሚና

Life Is Good
Life Is Good
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 November 2026 14:06:24 GMT
46147
1616
36
784

Music

Download

Comments

mazi.gedlie
Mazi Gedlie :
የሚያሳዝነው ዕድሜ ዘመናቸውን ሲያገለግሉት የኖሩት አምላካቸው ከደርግ ግድያ አላዳናቸውም ስለዚህ ዛሬም ብዙዎች ወደዛ ስፍራ ይጓዛሉ ምናለ ሰው ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ቢመለስ ወደ ቃሉ ወደ ህይወት ቃል ቢመለስ እላለሁ
2026-11-06 05:24:56
35
nini83321
nini :
Media name please
2026-11-05 15:45:37
0
user6322503822502
Georgebush Diriba Yadecha :
I heard the story, eventhough I didn't personally observe the places he mentioned. However, I have observed personally peoples in religious institution performing different type of body movement by mentioning the name of the different types of spirits.
2026-11-06 20:07:30
2
amen58014
Amen :
ere be Eyesus sm ye ferekesa menfes yetemeta yehun zemare le Egziabeher becha nw
2026-11-06 00:48:26
15
rodas8977
Rodas :
ahun yhe mn ylutal
2026-11-05 18:03:56
2
estif_medi
Estif_medi :
መንግስት ድሮ ቀረ
2026-11-06 04:27:17
3
eitatu.beyene
Eitatu beyene :
kkkkkkkkkkkmm
2026-11-07 15:32:23
0
netsayoenpg
nesanet adis :
ትክክል❤️❤️❤️
2026-11-06 21:16:31
1
viva.russia8
viva Russia 🇷🇺 🇷🇺 🇷🇺 :
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-05 19:33:17
1
amanda.new063
Amanda new :
🥰🥰🥰🥰
2026-11-06 07:02:44
0
yohnes.zewda
Yohnes zewda :
g 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝
2026-11-06 07:55:12
0
eskinder122
Eskinder :
ፈረቀሳ የሚሔድ ሰው ማወቅ ያለበት! ፈረቀሳ በርሲ ዞን ከአቦምሳ ከተማ 18 ኪ.ሜ ላይ የሚገኝ ደጋማ አካባቢ ነው።በየአመቱ ጥቅምት 19 እና ግንቦት 19 እጅግ በርካታ ሰው ከመላው ኢትዮጵያ በዚህ ቦታ ይሰባሰባል።ለምን? ነገሩ እንዲህ ነው! በ1890ዎቹ በወሎ የጁ ለቤተሰቦቿ 13ኛ የሆነች አንዲት ልጅ ተወለደች።ለዝህች ህፃን አባቷ አቶ ይመር ሺባሽ የሚል ስም አወጡላት።ሺባሽ በልጅነቷ ከቤተሰቦቿ ጋር አትስማማም ነበር።ወላጆቿ አንዳች "መንፈስ" እንዳደረባት አወቁ።ይህም "መንፈስ"ከቤተሰብ እንዳትስማማ እንዳደረጋት ተረዱ።ሺባሽም ቤተሰቦቿን ትታ ወደ ሐረር ተጓዘች።በወቅቱ ታዋቂ ከሆነውና ሐረር ቦኩ ከሚገኘው "ትንቢት"ተናጋሪ ባህረ አሊ ጀሚ ጋር ተገናኘች።ለ7አመታትም ካደመችው።ከ7 አመታት የሐረር ቆይታ በኋላ ፅንስ በሆዷ ይዛ ወደ አርሲ ባዱ የሚባል ቦታ ሄደች።በዚህ ወቅት ባለከራማ እንደሆነች የተረዱ ጥቂት የአርሲ ሰዎች ይከተሏት ጀመር።በመቀጠል ጋዶ ጋላማ ወደሚባል ቦታ ተዛወረች።በዚህ ቦታ ተከታዮች እየበዙላት መጡ።ጫት እንደ ዕለት ምግቧ ነበር።ባላ ያለው ዘንግ ከእጇ አይለያትም ነበር።ወተትና እርጎ እንጂ ሌላ ምግብ ብዙም አትመገብም ነበር።ሰዎች የእንስሳትና የተለያዩ ስጦታዎችን ያመጡላት ነበር።ሺባሽ ጋዶን ለቃ ጉና ገነቴ ስትገባ ዝናዋ በአርሲ ምድር ናኝቶ ነበር።ጉና ገነቴ ብዙም ሳትቆይ በ1920 ዓ.ም ወደ ፈረቀሳ መጣች።ፈረቀሳ ስትመጣ ከበኩር ልጇ ልጅ ታዬ ጋር ነበር።ልጅ ታዬ ኑራ ሑሴን ተብሎ እስልምናን እንደተቀበለ ይነገራል።ጥቅምት 19 ቀን 1922 ዓ.ም ፈረቀሳ ላይ በተፈጥሮ ምክንያት ሞተች።አሁን በሆምባ ወንዝ ተራራማ ቦታ ያለው ቁባ መቃብሯ ነው።በዚህ ቦታ ጥቅምት 19 በየአመቱ ጠንቋዮች፣ባለዛሮች፣ባለ አውሊያዎች ይሰባሰባሉ።ዛር ይሾማል።እጣኑና ሰንደሉ እንደ ጉድ ይጨሳል።ሽቶ እንደ ዉሃ ይርከፈከፋል።ሺባሽ በአርሲዎች አዮ ሞሚና ትባላለች።እናታችን ሞሚና እንደማለት ነው።ይሰግድላታል።የኔ እናት የኔ መድሐኒት እያሉ ይማፀኗታል።የኔ እናት የኔ ሺባሽ፣ለተቸገረ ፈጥኖ ደራሽ ይሏታል።የፈውስና የበረከት እመቤትም ናት ይላሉ፣ተከታዮቿ።ጥቅምት 19 በፈረቀሳ አስረሽ ምቺው ይቀልጣል።ድቤ ይደለቃል።ዛሩ ያጓራል።ሾላውና ዋርካው ቅቤ ይለቀለቃል።ግመልና በሬ፣በግና ፍየል ይታረዳል።ቦታው ላይ በቅዱሳን የተሰየሙ ጠበሎች አሉ።የአቦ፣የኪዳነ ምህረት፣የመድኃኔአለም፣የአማኑኤል፣የገብርኤል፣የጊዮርጊስ።አንዳንድ ሰዎች ጥቅምት ገብርኤል እንሒድ እያሉ ነው ፈረቀሳ የሚመጡት።ነገር ግን ከቅዱስ ገብርኤል ጋር ምንም ግንኙነት የለውም።ቦታው ላይ ከክርስትና ተቃራኒ አምልኮ ነው የሚከናወነው።የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይህን ቦታ የሰይጣን አምልኮ የሚፈፀምበት ቦታ ነው ስትል በጥብቅ ታወግዘዋለች።ፈረቀሳ የሚሔድ ሰው በትንሹ ይሔን ማወቅ አለበት! ከኔ አይደለም ኮመንት አንብቤ ነው
2026-11-05 19:00:27
25
halengirmew
happy :
ደርግ ይመቸዉ
2026-11-05 17:38:37
13
yoni63130
yoni :
ታሪክን ለመናገር ድፍረት ይጠይቃል። አንዳንዱ እዚ ኮሜንት የሚሰጡት ድንቁርና ይገርማል መጀመርያ የሰዎችን እምነት መጋፋት ነውር ነው ቀጥሎም በእምነት ስም በየአጥማቂ ስር የሚርመጠመጥና በየፓስተር እግር ስር የሚደፋ ደንቆሮ ሰዎችን ከመተች ራሳችሁን ኑሩ ሰው የፈለገውን የማመን መብት አለው።
2026-11-06 14:31:31
2
user458112143682
kkk :
ደርግ ማንንም አይሰማም😁😁😁😁😁😁
2026-11-05 19:41:12
3
sol.united1
SOL MAN UNITED 😎 :
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
2026-11-06 11:45:42
1
asnake.gashaw0
Asnake Gashaw :
የታዬ ከራማ ሲባል እሰማለሁ:: ልጅ ልጅ ሲራኩ የሚባል ልጅ አላቸው:
2026-11-06 09:56:15
2
beyegod
beye@God :
አሁን የታዬን እንተወውና እናንተስ በምን መምሰላቸው በዛው በሞሚና መንፈስ ይሆን? ዛሬ ጌታ ኢየሱስ በእኔ እመኑ ይላል የዘላለም ሕይወት ይሰጣል
2026-11-06 04:43:23
0
ferihabesha
የገን ወርቅ :
ደርግ ልፍስፍስ ያልሆ ደግኣረገ
2026-11-06 05:18:22
0
madelabareber
Mande :
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-11-06 03:20:04
1
yene_am
yene_am :
🤣🤣🤣
2026-11-05 18:02:16
1
tariku.arsenal2
tariku :
❤️❤️❤️
2026-11-06 04:06:27
0
armu.1234
FC BAYER MONICH :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💓💓💓🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
2026-11-07 12:15:53
0
genat.getana
Genat Getana :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-05 19:43:25
0
genet.abera550
Genet Abera :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-06 06:34:31
0
To see more videos from user @addis_2026, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About