@sojib2044: বিদায় লিজেন্ড অনেক মিস করবো বস তোমায় 😅😅 #cr7 #cristianoronaldo #foryou #foryoupage #fyp

🇵🇹—͞ᴏᴘ Sojib ᥫᩣ ꪇ༊🇵🇹
🇵🇹—͞ᴏᴘ Sojib ᥫᩣ ꪇ༊🇵🇹
Open In TikTok:
Region: BD
Thursday 05 November 2026 16:29:47 GMT
70
28
4
1

Music

Download

Comments

kingalamin529
꧁Proˢ King~Al-Amin~|꧂ :
🥰🥰🥰
2026-11-05 16:49:43
1
ripon.raj919
ᖇᎥᑭᗝᑎ ᖇᗩᒎ :
🥰🥰🥰
2026-11-05 16:55:34
1
raishajahanneha
🥂🎀ジョシムCr7 🥂🎀 :
🥰🥰🥰
2026-11-05 17:14:30
1
nahid.ali13
🤍🕊️🫀পিচ্চি ছেলে 🫀🤍🕊️ :
💞💞💞
2026-11-05 16:39:10
0
To see more videos from user @sojib2044, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‹‹ጥቅምት 27›› በዚህች ቀን የቸሩ አምላካችን የመድኃኔዓለም አመታዊ የስቅለት መታሰቢያ በአል ነው ። መጋቢት 27 ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ  የተሠቀለበት ጥንተ ስቅለቱ የሚታሰብበት ቀን ነው ፡፡  ይሁን እንጂ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በዲሜጥሮስ ቀመር መሠረት አጽዋማትን በጠበቀ መልኩ ከትንሣኤ በዓል በፊት ያለውን አርብ “ስቅለት” ተብሎ እንዲከበር ሥርአት ሠርተዋል፡፡ መጋቢት 27 ቀን በዓቢይ ጾም ስለሚውል በዓቢይ ጾም ሀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለ በዓል ማክበርም ስለማይፈቀድ ወደ ጥቅምት 27 ተዛውሮ ደስ ብሎን እንድናከብረው ቤተክርስቲያን ሥርዓት ሰርታለች ። ጥቅምት 27 ዝክረ ጥንተ ስቅለቱን ቤተክርስቲያናችን ጌታችን በመስቀሉ ስለፈጸመልን የማዳን ስራ “ በመስቀሉ ወበቃሉ አዕበዮሙ ለአበዊነ ” ። በመስቀሉና በቃሉ አባቶቻችንን ከፍ ከፍ አደረጋቸው እያለች እየዘመረች ታስበዋለች። ከዚህም በተጨማሪ ጥቅምት 27  በወርኀ ጽጌ ውስጥ ያለ በመሆኑ “  …እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን መድኃኒቶሙ ለጻድቃን  አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን ስብሐተ ዋህድ ዘምስለ ምህረት በመስቀሉ ወበቃሉ አዕበዮሙ ለአበዊነ ” እያለች የቅዱሳን ክብራቸው የጻድቃን መድኃኒት የሆነው ጌታ ምድርን በአበባ የሚያስጌጣት እንደሆነ በመመስከር ትዘምራለች ። የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ረድኤትና በረከቱ ምህረቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ። 🙏

About