@zenebe_megersa: What is it musend more about it #zenebemegersa

zenebe (ሮባ) DXB🇪🇹🇦🇪 ❶❷
zenebe (ሮባ) DXB🇪🇹🇦🇪 ❶❷
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 November 2026 17:01:28 GMT
21174
2395
78
244

Music

Download

Comments

seidmohamed561
Seid mohamed :
ማህበራዊ ማለት ምን ማለት ነው? ግልፅ አልሆነልኝም :አሰረዳኝ በግልፅ?እኔ ሁሉንም ጨርሼ ማህበራዊ አልፀደቀልንም አሉኝ። እናም ማህበራዊ አገልግሎቱን ብታስረዳን ?
2026-11-05 17:33:28
8
zenebe_megersa
zenebe (ሮባ) DXB🇪🇹🇦🇪 ❶❷ :
Shear it
2026-11-05 17:02:24
1
lasablasab908
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እናቴ :
በአላህ አትለፈኝ ሙሰነድ ተከፍቶአል ወይ የሳውዲ
2026-11-05 19:00:17
2
sinku091
እየሱስ ጌታ ነው :
ሙሰነድ ለሁሉም ሀገራት ነው?
2026-11-05 17:17:41
3
lulseged165
ታግሶለኖረ ጌዜመልስይሰጣል :
ሲኦሲበተዘጋ ቢሮ ተተያዘ እንዴት ነው ማስለቀቅ እሚቻለው
2026-11-06 15:06:02
1
tadu.tadesse
Tadu Tadesse🇪🇹🇮🇱💛 :
ለሣዉዲ ብቻ ነው ለኩዌት ይሰራል
2026-11-05 17:09:38
2
belet119
Belet :
@ለሁሉምኢጀሲወቺነዉየተለቀቀወይመልስልኚ
2026-11-05 20:17:03
1
user38203261577088
NO Name :
ኢሹ አልሆነም እያሉ አሰቃዩን
2026-11-12 04:54:30
1
mohamd.ahimed
አፍቃሪዉ 🍫🍫 F ❤❤🦅🦅🦅🦅 :
ስለቢጫካር መረጃ ስጠን
2026-11-13 14:36:22
1
hamza353231
H የ እናቱ :
ማሀበራዊ ጉዳይ አላፀደቀም ሚባለው ምን ለማለት ነው ከMusened ጋር ምን ያገናኘዋል
2026-11-06 05:54:53
1
user8872008294330
✍️𝑙𝑖𝑗 👉𝑦𝑎𝑠𝑖𝑛✌️ :
ኢሹ አልተለቀቀምወይ
2026-11-10 13:07:51
1
user961784695312
eden teka :
አረ ወንድሜ ኢሹ አልሆነም እያሉ አሰቃዮኝ
2026-11-12 18:12:22
1
user1970808737440
Jesus is lord :
በናትህ ወድመ ጨንቆኛል የሙባርክ ኤጀንስ ክፍት ነው ዝግ ነው ምንም መረጃ አጣውኮ
2026-11-05 18:05:18
2
user4484977679342
Aster :
kuwet?
2026-11-05 19:56:36
2
rihanayasin11
Umu Alayna❤ :
ዘኔ የ ሌላ ሀገርሳ ለይቶ ነው ወይስ? ኤጀነሲ ሲስተም?
2026-11-05 18:46:29
2
2116hani
የማያልፍ ቀን የለም ታሪክ የማይሆን🥺🙏🙏 :
ወንድሚ እባክህ አንድ ነገር ላማክርህ ግራ ገብቶኛል😥😥
2026-11-05 17:30:11
1
milkimeli6
Bontum&m :
min adis negar sila saudi?
2026-11-05 17:10:42
0
user7221716139288
yeamariam :
🥰🥰
2026-11-05 18:55:49
1
king464052
king :
ብር ክፈዬ መሄድ አልቻልኩም ዱባይ ግን ዛሬ ነገ እያለችን አንድ አመት ሆንኝ የተ ሄጄ ለከሰሳት
2026-11-07 18:50:55
0
user8619736318559
Abeba :
ኑርልኝ
2026-11-06 16:57:36
0
ma12z21
ከፍኝ እንጅ መች ሳይገባኝ ቀር😭🤦 :
ወንድሜ በናትህ ተጨንቄ ልሞት ነው ሜዲካሉ ተቃጠለብኝ እኮ ስጠይቃቸውም ኢምባሲ አልፀደቀም ማህበራዊ ጉዳይ ኮድን አስሮታል ይሉኛል ኡፍ በመልካምነት አስርዳኝ ወንድሜ???
2026-11-23 07:12:57
0
user3250286834551
ሰው ስሄድም ለምን በል ስመጠም ለምን :
አንታ ትክክለኛ መረጀ ነው የነገርከው
2026-11-25 19:00:13
0
tsegamulu81
Buzee የፅጌ ልጅ :
ዘኔ እኔ ብራና ኤጀንሲ ፓስፖርቴን ከሰጠሁኝ ሶስት ወር ሆኖኛል ነገር ግን ምንም አዲስ ነገር የለም ስደውልላቸው ዝም ብለሽ ጠብቂ ይሉኛል ለሜዲካልም አልጠሩኝም ።ሳዑዲ ነው የሞላሁት አሁን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እባክህን ወንድሜ አንተ በዚ ጉዳይ ሊቅ ስለሆንክ ትክክለኛ ነገር እንደምትመክረኝ አውቃለው ልክ እንዳየሀው በቅንነት መልስልኝ እጠብቅሀለው።አመሰግናለው።
2026-11-15 13:04:45
0
rozamd56
ROZAM/D :
ኧረ እኔም ተኪት ለምቁራጥ ሲስትም የለም አልኝ ሲስትም አለ የለም ኢሂን ግልፅ አራግልኝ ሚዲካሊአንድ ወር ነው የቅርው
2026-11-10 16:05:56
0
tamirattariku27
TamiratTariku :
duba
2026-11-05 17:26:40
0
To see more videos from user @zenebe_megersa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About