Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tibarek.t: በመጀመሪያ አለመውደቅ ላለመውደቅ ወስትና አይደለም🫵መቆየት ዋጋ ያስከፍላል ‼️
THEፀኣት🐣
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 November 2026 17:21:43 GMT
12520
1817
71
222
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.64MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.17MB
)
Watermark .mp4 (
2.64MB
)
Music .mp3
Comments
Tebu United :
no የወንድ ልጅ ትልቁ ድክመቱ የራሱን ስሜት መቆጣጠር አለመቻሉ new👌
2026-11-06 09:20:07
14
እድለ ቢሱ :
ወዴት እንሩጥ ከባቹን[Big LOL]
2026-11-06 06:23:43
5
Ephrem Girmayesus :
የወንድ ልጅ ትልቁ ድክመት ገንዘብ መውደዱ ነው ..
2026-11-05 19:36:57
15
Alexander Taddese :
for some one maybe
2026-11-06 07:03:29
0
jo :
You are right gn anchin bemn enemen🤔
2026-11-06 05:22:24
0
Ramu Agaro :
https://vt.tiktok.com/ZSp2pUDEE/
2026-11-05 20:12:28
0
Henok :
Thank you
2026-11-06 02:41:48
0
Miky ዮ :
በጣም my weakness so far🥺 በቅድስና ለመመላለስ ያልቻልንበት ትልቁ ችግራችን
2026-11-05 18:13:29
4
Amene :
"እንዲሁም፥ እናንተ ባሎች ሆይ፥ ደካማ ፍጥረት ስለ ሆኑ ከሚስቶቻችሁ ጋር በማስተዋል አብራችሁ ኑሩ፤ ጸሎታችሁ እንዳይከለከል አብረው ደግሞ የሕይወትን ጸጋ እንደሚወርሱ አድርጋችሁ አክብሩአቸው።" — 1 Peter 3:7
2026-11-05 20:01:46
2
Fisho :
አንቺ ድክመቴ ነሽ
2026-11-06 03:48:13
1
GGB :
እውነት እኮ ነው።
2026-11-06 13:03:11
0
Behailu Dejene :
Run🙏🙏🙏
2026-11-05 18:32:05
6
ሙሉ ብርሃን በክርስቶስ በቴ ክርስቲያን :
እውነት ነው እህቴ በርች🥰🥰🥰
2026-11-05 18:42:00
2
🕊️ ሰማያዊ ዜጋ :
እኔ ግን ትልቁ ድክመታችን ናቸው ብዬ አላምንም መቼስ ወንድ በሚወድቅበት ቅስፈት ብቻውን አይወድቅም እርሷም አብራው ትወድቃለች አይደል እንዴ እንደዛ ከሆነ የናንተ ትልቁ ድክመት ደሞ እኛ ነን ማለት ነው ደሞ እኮ መፃፍ ላይ በሴት ብቻ አይደለም በብር በዝና በባለፀግነት etc በብዙ ነገር የወደቁ ሰዎች አሉ አንቺ እና ብዙ እንዳንቺ አይነት አመለካከት ያላቸው ሰዎች እንደዛ ብለው ሚያምኑበት ምክንያት ደሞ መፃፍ ዉስጥ አብዛኛው አገልጋዮች ወንዶች ስለነበሩ ነው እንጂ ከሴቶቹም በወንዶች ሚወድቁ አይጠፉም ነበር 🥰
2026-11-06 11:22:54
0
furiosa :
setoch bemilew yetarem.
2026-11-06 04:19:27
0
Gediyon Nigusie :
ሳልሰማ ነው
2026-11-06 09:37:48
0
Ayyu :
First
2026-11-05 17:34:36
3
Gediyon Nigusie :
¿?፦
2026-11-06 09:37:57
0
Girum art gallery :
ድክመታችን እናንተ ከሆናችሁ ደክመን ስንመጣ መሰናክል ባለመሆን ተባበሩን
2026-11-06 06:17:53
0
FAITH :
ብር🙄
2026-11-06 07:09:15
0
AskMe :
እስቲ ሞክርኝ.
2026-11-06 15:51:33
0
Tesfu...Nova💫 :
ውድቀቶቻችን እኮ ናችሁ እናውቃለን
2026-11-06 08:49:19
0
user5337782223760 :
የወንድማችን ሶምሶም ጉዳይ አልረሳነውም
2026-11-06 08:18:13
0
el :
ከጥንት ጀምሮ ያሉ ወንዶችና የዛሬ ዘመን ወንዶች መካከል አንድ ትልቅ ልዩነት አለ በእውነቱ የወንድ ድክመት ሁልጊዜ ሴት አይደለችም በዚህ ዘመን ትልቁ ድክመታችን ቤተሰባችን ነው እናታችን፣ አባታችን፣ እህቶቻችን፣ ወንድሞቻችን እና ከሁሉም በላይ ልጆቻችን የአንድ ወንድ ትልቁ የልብ ስስ ቦታ ወንድ ልጁና ሴት ልጁ ናቸው። በአንድ ወንድና በሚስቱ መካከል ችግር ተፈጥሮ ነገሮች ካልተስማሙ ፍቺ አንዱ መፍትሔ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ወደ ራስህ ልጆች ሲመጣ ጀርባህን ሰጥተህ መሄድ አትችልም ልጆችህን መካድ፣ መተው ወይም በግጭት ምክንያት ፍቅርህን ማቋረጥ አትችልም። ሁኔታው ምንም ያህል አስቸጋሪ ቢሆን እነሱ ልጆችህ ናቸው። እነሱን ለመጉዳት ማንም ቢሞክር ለመጠበቅ ያለህን ሁሉ ትሰጣለህ ይህ ነው የወንድ እውነተኛ ድክመት ልጆቹ የልቡ ስስ ቦታ ናቸው ለእነሱ ሲል ያለውን ሁሉ ለመሠዋት ዝግጁ ነው
2026-11-06 09:02:07
0
JO⚡ L :
2026-11-06 15:07:41
0
To see more videos from user @tibarek.t, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Ai cần tư vấn cứ liên hệ mình nhé…. Sẵn sàng tư vấn khi mọi người cần đến☺️☺️#cơkhitonghop #maixepdidong #maichedidong
@helen.berhe official #music #ethiopianmusic #habashamusic #amharamusic #tiktok @fiyorii getachew
💚💚#അല്ലാഹു #🤲 #ഇസ്ലാമിക് #മോട്ടിവേഷൻ #💚🤲
"Buju Banton Music 🎶 #dancehall #viral #fypシ #caribbeantiktokeurs "
جديد .. #عزاره_الجياشي #شعروقصايد #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #شعراء_وذواقين_الشعر_الشعبي #قناتي_تليجرام_بالبايو💕🦋
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy